Telegram Web Link
🚨 ቶሚያሱ በቀጣዩ ሲዝን ግማሽ አካባቢ ላይ ሊመለስ ይችላል።

[Charles Watt]

ልቡን ነው እንዴ የተሰበረው ?

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዊልያም ሳሊባ ከናይኪ ጋር!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Max dowman on IG 👀

56 ቁጥር ማሊያን የሚለብስ ይመስላል……..

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ሮድሪጎን ለማስፈረም ፍላጎት ያደረባቸው የእንግሊዝ ክለቦች በተለይም ዋነኛው መሪ ክለብ አርሰናል ከብራዚላዊው ተጫዋች ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሁሉ ለግዜው አቁመዋል።።

አርሰናልም ሆነ ሌሎች ክለቦች በሮድሪጎ ዝውውር ጉዳይ ተረጋግተዋል። ዣቢ አሎንሶ ወደ መውጫው መንገዱ ማመላከቱን እና ሪያል ማድሪድ የሽያጭ ዋጋውን እንደሚቀንስ ለማየት ቀስ በቀስ በሂደት እርምጃ መውሰድ ይፈልጋሉ።

ሪያል ማድሪድ ሮድሪጎን 90 ሚሊዮን ዩሮ ይገምተዋል ይህም የእንግሊዝ ክለቦች ሊቋቋሙት የማይችሉት ነው ብለው ያስባሉ።

ይህ ዝውውር የ2025 ክረምት መጀመሪያ ላይ ከመሆኑ ይልቅ የዝውውር መስኮቱ መጨረሻ አካባቢ እንደሚሆን ተነግሮናል።

- አንቶን ሜአና

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ዜና አርሰናል
ማክስ ዶውማን አሁን አርሰናልን በፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ላይ መወከል ይችላል። ተጫዋቹ አሁን በይፋ የአርሰናል ከ16 አመት በታች ቡድን ተጫዋች ነው። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
ወጣቱ ማክስ ዶውማን ወደ ልምምድ ሲመለስ 56 ቁጥር ማልያ አድርጎ ታይቷል። ለማክስ ዶውማን 56 ቁጥር መሰጠቱ ተጫዋቹ በይፋ ወደ አርሰናል ከ21 አመት በታች ቡድን እንዳደገ ያመላክታል። ከ18 አመት በታች ተጫዋቾች የሚለብሱት ቁጥሮች ከ70 ቁጥር ጀምሮ ነው።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Sign the contract big boy sign the contract ✍🏾

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
On the bench again 👀

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ከቪክቶር ዮኮሬሽ ጋር የቃል ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል። አንድሬያ ቤርታ ዮኮሬሽን ለማስፈረም ትኩረቱን አድርጓል። ዮኮሬሽ ወኪል ሀሳን ሴቲንካያ ከአርሰናል ጋር የቃል ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል።

[L’equipe]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል ከስፖርቲንግ ሊዝበን ጋር በቪክቶር ዮኮሬሽ ጉዳይ ድርድሮች ወደ ተሻሻሉ ደረጃ ላይ እየሄዱ ይገኛል። አርሰናል አሁን የውሉን የመጨረሻ ዝርዝሮች ላይ ለመስማማት እየተቃረቡ እንደሆነ ይሰማቸዋል። ከዮኮሬሽ ጋር የአምስት ዓመት ውል ተስማምተዋል።

[Sacha Tavolieri]

Deal’s are advanced !!!

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናልን ጨምሮ ቤንጃሚን ሴሽኮን ለማስፈረም ፍላጎት ያላቸው ክለቦች መካከል የተደረጉ ድርድሮች ምንም ውጤት ሳያመጡ ቆመዋል።

[Sky Sport]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አንድሪያ ቤርታ የዮኬሬሽን የዝውውር ሂሳብ ከ70 ሚሊዮን በታች እንደሚጨርሰው ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነው።

[Lequipe]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
የሆነ ነገር በሉኛ..😭

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
I see what you are doing Bertito, keep cooking My G🔥

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Ding ding ማኘኩን ትተህ ቶሎ ወስነህ ውጣ …………

🙏🏾🇮🇳

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
GOOD NIGHT ❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
🚨 አርሰናል በኢዜ ጉዳይ የተጠናከረ ውይይት ጀምሯል። ኢዜ ወደ አርሰናል ለመቀላቀል ክፍት ነው። ወደ አርሰናል ለመሄድ ጓጉቷል እናም የአርሰናል ፕሮጀክት አባል ለመሆን በጉጉት እየጠበቀ ይገኛል።

ኢዜ አርሰናልን ለመቀላቀል ጓጉቷል። በአርሰናል እና በኢዜ ወኪሎች መካከል ግንኙነቶች አየተደረጉ ነው።

[Fabrizio Romano]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
2025/07/02 00:02:59
Back to Top
HTML Embed Code: