አፏን ያልፈታች ጩጬ አበባዮሽ እየጨፈረች ብር ስሰጣት
"ከብለዉ ይቆዩ ከብለዉ
30 ጥጆች ወልደዉ" አላለችም 😳😳😂😁😳
ወይኔ በላቸዉ!!
"ከብለዉ ይቆዩ ከብለዉ
30 ጥጆች ወልደዉ" አላለችም 😳😳😂😁😳
ወይኔ በላቸዉ!!
😁8🖕1
በዚች ምድር ምላሳቸዉ ረዘመ ብለህ በረኛና ሴት ልጅ ላይ እጅህን ማንሳት የለብህም 😁 ዳኝነቱ ለቀይ የቀረበ ነዉ ሁሌም። ካርቫኻል ከማድሪዱ ጨዋታ በቀይ ወጥቷል። ድል ለማድሪድ!!
😁6❤1