ከሴት ቤስት ፍሬንድ ጥቅማ ጥቅሞች ዋናዉ ከሌላ ሴት ተንኮል ታድንሃለች 😁😃 በተዓምር እንድትሸወድ አትፈቅድልህም።
ፏ ብላችሁ ዋሉ!!
ፏ ብላችሁ ዋሉ!!
👍25😁11❤2
  ላማልለዉ ብላ አጭር ቀሚስ ለበሰች ወፍ የለም። በቁምጣ ተመናቀረች ወፍ የለም። ረጅም ቀሚስ ለብሳ ተኳኩላ ወጣች ወፍ የለም። ከዕለታት አንድ ቀን ከእናቷ ጋር ከወፍጮ ቤት አመድ ለብሳ አመድ መስላ ስትመጣ አያትና ቀልቡን ገዛችዉ። ሮጦ ሄዶ ተዋወቃት ዛሬ ወልደዉ ከብደዉ 2ኛ ልጇን ተገላግላ ልንጠይቃት ሆስፒታል ሄደን መጣን። አንዳንዴ የፍቅር መንገዱ ልዩ ነዉ። የተቀደሰ ሐሙስ!!
ሰናይ ምሽት!!
ሰናይ ምሽት!!
❤28😁7👍2
  Please open Telegram to view this post
    VIEW IN TELEGRAM
  ❤13👍4😁4
  «የድሮ ጓደኛዬ በኔ ምክንያት በፍቅር እየተጎዳ ነዉ ምን ላርገዉ? አብሬዉ መሆን አልፈልግም እንዲጎዳም ደግሞ አልፈልግም» አለችኝ። እኔን ካገኘች በኃላ 🙆♀ እግር ብላ ብላዉ ነዉ እኮ 😂😁
«ይበለዉ ሲጀመር እንዴት ወንድ ልጅ አንዲት ሴት ብቻ ያፈቅራል?» አልኳት አምልጦኝ 😁😂
በግራ አይኗ እያየች «ምን ለማለት ነዉ?» እያለችኝ ነዉ አሁን፤ የሷን ነገር ተዉት እንዴት እንደማባብላት አዉቃለሁ። ግን እኔ የምለዉ እኔ አፍቅሩ አልኩ እንጂ አንዲት ሴት ላይ የሙጢኝ እያላችሁ ህይወቷን አጨናንቁ ወጣኝ እንዴ ጎበዝ? እንደዛ አልወጣኝም 😃😁😂 በቃ እዚች ሀገር ላይ መደማመጥ አቆምን ማለት ነዉ? 😂
«ይበለዉ ሲጀመር እንዴት ወንድ ልጅ አንዲት ሴት ብቻ ያፈቅራል?» አልኳት አምልጦኝ 😁😂
በግራ አይኗ እያየች «ምን ለማለት ነዉ?» እያለችኝ ነዉ አሁን፤ የሷን ነገር ተዉት እንዴት እንደማባብላት አዉቃለሁ። ግን እኔ የምለዉ እኔ አፍቅሩ አልኩ እንጂ አንዲት ሴት ላይ የሙጢኝ እያላችሁ ህይወቷን አጨናንቁ ወጣኝ እንዴ ጎበዝ? እንደዛ አልወጣኝም 😃😁😂 በቃ እዚች ሀገር ላይ መደማመጥ አቆምን ማለት ነዉ? 😂
😁20👏3❤2👍1
  ሰዉ ለምን እንደሚሸሸዉ አታዉቁምና ሰዉ የሸሸዉን ሰዉ ሽሹ!! በኃላ ለዚህ ነበር ለካ ከማለት ከአሁኑ ቢቀርባችሁስ?
😁10🤔4👍1
  አንዳንድ ቺኮች እጅ ላይ ያለ ደምስር አይተዉ ይሻፍዳሉ
አንዳንዶች አንገት ላይ ባለዉ ይመሰጣሉ
አባ ጅፋር ላይ ያለዉን ደምስር የቆጠሩት ግን ጨዋ ጨዋ እየተጫወቱ ባላወቀ ሙድ ሁሉንም ያዳምጣሉ
😁😂😁
ለዋሆች አናስረዳም!!
አንዳንዶች አንገት ላይ ባለዉ ይመሰጣሉ
አባ ጅፋር ላይ ያለዉን ደምስር የቆጠሩት ግን ጨዋ ጨዋ እየተጫወቱ ባላወቀ ሙድ ሁሉንም ያዳምጣሉ
😁😂😁
ለዋሆች አናስረዳም!!
😁14😎6👍1
  እያወሩ ነዉ ሰዉ ሁሉ ዝም ብሏል።
"በስልክህ በቀላሉ ገንዝብ መስራት ትፈልጋለህ?" አለዉ
"እንዴ አዋ" አለዉ ያኛዉ
"ሽጠዉ!" አለና ከት ብሎ ይስቃል 😏😏
አሁን ይሄ በዚህ ምሽት ታክሲ ዉስጥ ይሄ ሁሉ ህብረተሰብ ባለበት የሚቀለድ ቀልድ ነዉ?
ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን ታክሲ ዉስጥ ከ10 ሰዉ በላይ ከተስማማ መደብደብ ቢፈቀድ ጥሩ ነዉ
"በስልክህ በቀላሉ ገንዝብ መስራት ትፈልጋለህ?" አለዉ
"እንዴ አዋ" አለዉ ያኛዉ
"ሽጠዉ!" አለና ከት ብሎ ይስቃል 😏😏
አሁን ይሄ በዚህ ምሽት ታክሲ ዉስጥ ይሄ ሁሉ ህብረተሰብ ባለበት የሚቀለድ ቀልድ ነዉ?
ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን ታክሲ ዉስጥ ከ10 ሰዉ በላይ ከተስማማ መደብደብ ቢፈቀድ ጥሩ ነዉ
😁31👍1
  wyy min honeshe nw maraa? የሚል ቴክስት እየመለሽ የኔን ignore መግጨት ግን አግባብ ነዉ? 😂😁
እሁድ የፍቅር ቀን!
የምትወዱትን ሰዉ ስትጀነጅኑ ዋሉ!!
እሁድ የፍቅር ቀን!
የምትወዱትን ሰዉ ስትጀነጅኑ ዋሉ!!
😁31❤3
  ድሮ ድሮ የትም አትደርስም እያሉ ነበር ሊጠልፉህና በአጭር ሊያስቀሩህ የሚሞክሩት። ጠንካራ ከሆንክ ብቻ በከባድ ጥንቃቄና ትግል አሸንፈህ ትወጣለህ። አሁን ደግሞ ልክ ነህ በርታ እያሉ ነዉ የሚጥሉህ። ስትሳሳት አይነግሩህም። የምታደርገዉ ነገር ልክ እንደሆነ ብቻና በሚያስፈልግህ ሁሉ ከጎንህ እንደሆኑ ይነግሩሃል። በልባቸዉ ምን እንዳቀዱ ወዴት እየሄዱ እንደሆነ አይነግሩህም። ስለዚህ የያዝኩት መንገድ ትክክል ነዉ ብለህ እንድታስብ ያደርጉሃል። በምታደርገዉ ነገር ሁሉም አጨብጫቢህ ስለሆነ ጊዜህን እያቃጠልክ እንደሆነም አይሰማህም። ከዚያ እንዳታቋርጠዉ ብዙ ርቀሃል መመላሻ ታጣና አይወድቁ አወዳደቅ ትወድቃለህ። የመነሳት ዕድልም አታገኝም። ስለዚህ ጎበዝ ስትባል አይሙቅህ፤ ኧረ ተሳስተሃል ስትባልም አትከፋ። ሁሉንም መዝነህ ተቀበል። ይህቺ ምድር ለነቁ ናት። ንቃ!! ንቂ!!
ሰኞ የስራ ቀን!!
በዘርፋችሁ ስትታትሩ ዋሉ!!
ሰኞ የስራ ቀን!!
በዘርፋችሁ ስትታትሩ ዋሉ!!
👍25❤3
  ሐበሻ ብቻ ይመስለኛል ያምሃል እንዴ እንዴት በባዶ ሆዴ ቡና ልጠጣ የሚለዉ። በርግጥ ይሄ አባባል የኔን እናት ጨምሮ አንዳንድ እናቶችን አይጨምርም።
ጠዋት ተነሱ፣
ለፈጣሪ ምስጋና አድርሱ፣
ቡና ጠጡ፣
የቀኑን ዕቅድ አዉጡ፣
በስኬት ዋሉ!! 🫡
ጠዋት ተነሱ፣
ለፈጣሪ ምስጋና አድርሱ፣
ቡና ጠጡ፣
የቀኑን ዕቅድ አዉጡ፣
በስኬት ዋሉ!! 🫡
👍9
  እያንዳንዷ ቸከስ ዉስጥ እምቅ የመጀንጀን አቅም አለ። አንተ በምን ቃላት ላሰማምጣት ብለህ ተፍ ተፍ የምትልባት ቸከስ እሷ የምትፈልገዉን ወንድ ለማሰማመጥ የተደበቀ የጅንጀና ጥበቧን ከልምድ ጋር እያዋዛች ትጠቀማለች። ያየ ያዉቀዋል መቼስ! 😁
ሐሙስ የቀን ቅዱስ!
በደስታ ቸሰስ ፍስስ ስትሉ ዋሉልኝ!!
ሐሙስ የቀን ቅዱስ!
በደስታ ቸሰስ ፍስስ ስትሉ ዋሉልኝ!!
😁15
  