6 ሴትን ማስፎንቀቂያ መንገድ አለ። 4ቱ ነገ ጠባ ስለsex አታዉራት ነዉ 😁
ለየት በል ከአብዛኞቹ!
ከዚያ ምን የመሰለች ዉብ አበባ 🌹 ቸከስ የራስህ ታደርጋለህ😄 
ለየት በል ከአብዛኞቹ!
ከዚያ ምን የመሰለች ዉብ አበባ 🌹 ቸከስ የራስህ ታደርጋለህ
Please open Telegram to view this post
    VIEW IN TELEGRAM
  👍10😁2
  የድሃ ሀገር ዜጎች ሀብታም ለመሆን ዋናዉን ስራ ብቻ አይሁን እንጂ የትኛዉንም አይነት አቋራጭ መንገድ ታትረዉ ይጠቀማሉ¡
ርዕሱም ሀሳቡም ነዉ!!
ስትሰሩ ዋሉ!!
Monday, Money Day!!
መልካም ሰኞ!!
ርዕሱም ሀሳቡም ነዉ!!
ስትሰሩ ዋሉ!!
Monday, Money Day!!
መልካም ሰኞ!!
🔥7
  Every የከተማ girl has ናቲ's touch
ዱባለ ደግሞ is like ናቲ of የገጠር ሺኮች 😁😂
Every chick has story with Duብye 😄😂
አሁን ከግቢ ስወጣ አንዷ በስልክ "ሊሄድ የተነሳን ማዘግየት እንጂ ማቆየት አይቻልም" ስትል ትዝ ብሎኝ ነዉ 😂😁
ዱባለ ደግሞ is like ናቲ of የገጠር ሺኮች 😁😂
Every chick has story with Duብye 😄😂
አሁን ከግቢ ስወጣ አንዷ በስልክ "ሊሄድ የተነሳን ማዘግየት እንጂ ማቆየት አይቻልም" ስትል ትዝ ብሎኝ ነዉ 😂😁
😁15
  ☪ ዒድ ሙባረክ ☪
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ዝንቅ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ዝንቅ
👍5❤1
  ለአባቴ
(በዕውቀቱ ስዩም)
ሰው ብቻ አይደለህም፣ ካፈር ወጥተህ ላፈር
መላክ ነህ፣ ሉሲፈር
ክብርህ ማንነትህ ባመጽ የሚታፈር፡፤
የማትንበረከክ
የማትርመጠመጥ
ከባለጌ ዙፋን
በርጩማ የምትመርጥ፡፡
ያለ ባህር ሰርጓጅ ያለ ሙሴ በትር
በመታገስ ብቻ ፣ባህር የምትመትር፡፡
ካዘልከኝ ጀምሮ ፣እንኮኮ ጫንቃህ ላይ
ከፍታውን እንጅ፣ ዝቅታውን ሳላይ
እንደ ንሥር መጠቅሁ፣ እንደ ምስራቅ በራሁ
የገዛ ክንፎቼን ፣እንደ ዳንቴል ሠራሁ፡፡
በርግጥ ደሀ ነበርህ…
ከሰላምታ በቀር የማታበረክት
ነጠላህ መናኛ፣ሰውነትህ የክት
በርግጥ ድሀ ነበርህ
የነጣህ፣ የጠራህ
ከጦርሜዳ ይልቅ ገበያ ሚያስፈራህ፡፡
ቤሳ ባታወርሰኝ አወረስከኝ ትግል
የትም እንዳይጥለኝ ፣ሕይወት እንደ ፈንግል፡፡
አባየ ብርሀን
አባ የምስራቅ በር
ገመና ሸሻጊ፣እንደ ካባ ገበር
አባቴ ባትሆን ይጸጽተኝ ነበር!
(በዕውቀቱ ስዩም)
ሰው ብቻ አይደለህም፣ ካፈር ወጥተህ ላፈር
መላክ ነህ፣ ሉሲፈር
ክብርህ ማንነትህ ባመጽ የሚታፈር፡፤
የማትንበረከክ
የማትርመጠመጥ
ከባለጌ ዙፋን
በርጩማ የምትመርጥ፡፡
ያለ ባህር ሰርጓጅ ያለ ሙሴ በትር
በመታገስ ብቻ ፣ባህር የምትመትር፡፡
ካዘልከኝ ጀምሮ ፣እንኮኮ ጫንቃህ ላይ
ከፍታውን እንጅ፣ ዝቅታውን ሳላይ
እንደ ንሥር መጠቅሁ፣ እንደ ምስራቅ በራሁ
የገዛ ክንፎቼን ፣እንደ ዳንቴል ሠራሁ፡፡
በርግጥ ደሀ ነበርህ…
ከሰላምታ በቀር የማታበረክት
ነጠላህ መናኛ፣ሰውነትህ የክት
በርግጥ ድሀ ነበርህ
የነጣህ፣ የጠራህ
ከጦርሜዳ ይልቅ ገበያ ሚያስፈራህ፡፡
ቤሳ ባታወርሰኝ አወረስከኝ ትግል
የትም እንዳይጥለኝ ፣ሕይወት እንደ ፈንግል፡፡
አባየ ብርሀን
አባ የምስራቅ በር
ገመና ሸሻጊ፣እንደ ካባ ገበር
አባቴ ባትሆን ይጸጽተኝ ነበር!
👍14
  የቅዳሜ ዉሎ
ፋራ ሆኛለሁ ስላችሁ ፋራ ግምብ ፋራ ነዉ የሆንኩት 😂😁😂😂
ቺክ ምልክት ስታሳየኝ ማንበብማ ታዉሬያለሁ😂  ኧረ አምላኬ እንደድሮዉ ቀይረኝ 😂😂 እነሱ ደግሞ አፈሉ 😂 ወንድ ልጅ ጨዋ መሆን አይችልም በቃ?
ፋራ ሆኛለሁ ስላችሁ ፋራ ግምብ ፋራ ነዉ የሆንኩት 😂😁😂😂
ቺክ ምልክት ስታሳየኝ ማንበብማ ታዉሬያለሁ
Please open Telegram to view this post
    VIEW IN TELEGRAM
  😁7❤1👍1
  "እንዴ ሚስት ባሏን እንዲህ ነዉ የምትንከባከበዉ?" ብያት
"በናትህ እንዲህ አይነት ቀልድ አትቀልድ" አለችኝ እያኮረፈች
"ማለት? 😊" ብላት እየሳኩ
"በቃ እኔ የምር ይመስለኛል አትቀልድ 😡" አለችኝ።
ስንትኮ ዙርያዋ ላይ የሚያንዣብቡ ጅላሶች አሉ። ግን ከነሱ 10 እሺታ ይልቅ የኔ አንድ እምቢታ ትርጉም ይሰጣታል። ሴት ልጅ ስትወድህ ኩርፊያዋ ካንተ ጋር ስለመሆን እንጂ ባንተ አይደለም። በግንኙነታችሁ ላይ አይሁን እንጂ ምንም ብትቀልድ ኩርፊያዋ ጊዜያዊ ነዉ። ምክንያቱም አንተ የምታደርገው ትንሽዬ ነገር በበጎም በመጥፎም ጎኑ ጎልቶ ይታያታል። በተለይ ከዉጭ ለሚያያት ጀግና ጀግና ጠንካራ ጠንካራ የምትጫወት ሴት ላፈቀረችዉ ወንድ ስስ 🥰🥺 ነች። ጥንካሬዋ ኮንፊደንሷ እምቢታዋ ፍልስፍናዋ ያ አንዴ ልቧን ያሸነፈዉ ወንድ ሲያናግራት በመስኮት ጥሏት ነዉ የሚጠፋዉ 😄 ስለዚህ ዝምታን ትመርጣለች። ሳትወድ በግድ ከሱ ጠባቂ ትሆናለች፤ የፈለገችዉን መሆንና ማድረግ ያቅታታል። ባንተ ጉዳይ ከራሷ ጋር ትነታረካለች። አንተን ስታገኝህ ያ ሁሉ ነገር ይረሳል። ምን ሆኜ ነዉ ትላለች። ከዚያ ከተለያያችሁ በኋላስ? ሰዓታት ባለፉ ቁጥር ስጋቷ እየጨመረ ይሄዳል። አዕምሮዋ አያርፍም ግንኙንታችሁን መጠራጠር ትጀምራለች!! ቀመር ቀምራ ቀምራ ሲደክማት የማትወዳት ሁሉ ሊመስላት ይችላል 😄 ስለዚህ ወንድ ሆይ የምትወድህን ሴት ከወደድካት ተንከባከባት። ታማኝ ሁን! ድርጊቶችህን አስተዉለህ አድርግ! ግን አማረብኝ ብለህ መቼም እሷን አትምሰል። ራስህን ሁን! አሁን የነገርኩህ ሁሉ ተጋላብጦ አንተ እንደሷ እሷ እንዳንተ ብትሆኑ ቀድማ ግንኝነቱን የምታቋርጠዉ እሷ ነች 😆 ስለዚህ ወንድ ሁን!! አንተ የወንድነትን ድርሻ ብቻ ተወጣ! 😎 የሴትነቱን ድርሻ እሷ ትወጣዉ!!
ፍቅር ለአፍቃሪዉም ለተፈቃሪዉም ደስ የሚል የስሜት ማዕበል ነዉ።
እሁድ የፍቅር ቀን!!
ከምታፈቅሩት ጋር በፍቅር ዋሉ።

❤17👍6
  አንዳንዴ ከሩቁ አይታችሁ "ይሄ ሰዉ እንዴት boss ወይም የዚህ ድርጅት ባለቤት ሆነ ወይም ሆነች?" ልትሉ ትችላላችሁ። "ምን አይተዉበት ወይም አይተዉባት ነዉ ትላልቅ ቦታ ያሉ ሰዎች እንኳን እንዲህ አክብረዉ የሚያናግሩት/ሯት?" ትላላችሁ። ግን ቀረብ ብላችሁ ስታዩት "ኦ ለዚህ ነዉ ለካ" ትላላችሁ 😁😂 That is why he/she is the boss ይባል የለ? ብዙ የቢዝነስ ባለቤቶች ስትቀርቧቸዉ ነዉ ቦስ መሆናቸዉ የሚገባችሁ። እነዚህ አምረዉ ተሽቀርቅረዉ ከስር ለስር የሚሽከረከሩት ድምፃቸዉ ከሩቅ የሚሰማላቸዉ ሰዎች ቅጥረኞቹ ናቸዉ። 😂 አንዳንድ ቦስነት የሚሰጥ ማንነት እንጂ ተለፍቶ የሚገኝ አይደለም!! የተሰጣቸዉ ሰዎች ግን ከማንም በላይ ይለፋሉ፤ የተሰጣቸዉን መልሰዉ ለማህበረሰቡ ለመስጠት ይታጋሉ። በዚያዉም ተጠቅመዉ ካሰቡበትም ይደርሳሉ!
ምን እያልኩ ነዉ? እዉነተኛ ቦስነት የማገልገል፣ የመታተርና የማሳካት ድምር ዉጤት ነዉ።
አንድ የታክሲ ዉስጥ ጥቅስ ትዝ አለኝ
"ሲሰሩ አትስራና
አዞሩብኝ በል ስትዞር ዋልና!" 😁
እኔም እላለሁ "ካሰቡበት ለመድረስ እንቅልፍ አጥተዉ ሰዉ በተኛበት ሰዓት እንኳን ሲያቅዱና ሲሰሩ የሚያነጉ ባሉበት አንተ እንቅልፍህን እየለጠጥክ አድረህ ጠዋት ከነሱ እኩል ለምን አልሆንኩም እንዳትል!!"
ሰናይ ማክሰኞ!!
ድል በየስራ ዘርፋቸዉ ለሚተጉ ይሁንላቸዉ!!

👍10🔥6❤1
  
  ዝንቅ መዝናኛ
የምን ጊዜም ምርጡ የአዉሮፓ ዋንጫን ሲሰናበት
Those sad days are coming man.
ሮናልዶ ከእግርኳሱ አለም ጫማ የሚሰቅልበት!!
አይናችን እምባ የሚያቀርበት 🥹
ድጋሚ ላናየዉ የምንሰናበትነት
ያ የትጋት ተምሳሌት ያ የሜዳዉ ግርማ ሞገስ
ያ እልኸኛዉ ያ መልከኛዉ ያ ታታሪዉ
ያ አርቲስቱ የሜዳ ላይ ሼፉ
ያ ቡድን ኢንጅኑ ያ የባሩድ ቀማሚዉ
ተስተካካይ የሌለዉ ሪከርዶችን ሰባሪዉ
በጀ*ዉ ሳይቀር ያገባ 😄 የጎል ማሽኑ
በwork ዲስፒሊን በሜዳ ከሜዳም ዉጪ የተመሰከረለት
ያ የሚስኪኖችን እምባ የሚያስቀደመዉ ለጋሹ
ያ የቤተሰብ ሰዉ
ያ እናቱን ወዳዱ ሰዉ
ያ አባቱን አክባሪ ሰዉ
ያ በእግርኳስ ከምንም ወደ ሁሉም የደረሰዉ
እግርኳስን ያከበረዉ እግር ኳስ ያከበረችዉ
የአለምን ልብ ከህንድ እስከ እብድ የሚወደዉ
ከ20 ዓመት በላይ ሰዉን በህይወቱ ሞትቬት ያደረገዉ
በህይወቱ በሜዳም ከሜዳም ዉጪ ምሳሌ ሆኖ የኖረዉ
የብዙ ቢዝነሶች ባለቤት
አልቃሻዉ ሆደ ቡቡዉ
በራሱ የማይጠራጠረዉ ልበ ሙሉዉ
የጥንካሬ ማሳያ የትጋት ቁጥር 1 ምሳሌዉ
ያ በመንገዱ ብዙ ቀናተኛ ያፈራዉ
ያ ሀገር ቀያሪዉ ፖሊሲ ቀያሪዉ
ያ ፖርቱጋል ዉስጥ ከፕሬዝዳንቱ ይልቅ ህዝቡ የሚያዉቀዉ የተባለለት ሰዉ
ያ የአዲሱ ትዉልድ የፖስተር ምስል የነበረዉ
ያ የ Siuuuu ባለቤት
ሮናልዶ እድሜ ያላሸነፈዉ
ሮናልዶ የምንወደዉ
ሊሰናበተን ቀኖቹ እየሮጡ ነዉ። ስንብቱ ማታ የጀመረ ይመስላል። ያቺ ቀን ግን ዋናዋ ቀን ሮናልዶ ከጋዜጠኞቹ ፊት ተሰይሞ ፋኖቹን የሚሰናበትበት ቀን አለም አቀፍ የሀዘን ቀን ሆና ትዉላለች። 🥹

❤12👍2👏1
  “እንዲህ አይነት ፎቶ ግን አትላኪ። የሚወድሽ ወንድ እኮ እንዲህ አይነት ፎቶ እንድትልኪ አይጠይቅሽም" ብያት "በእዉነት አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ። ከማዉቃቸዉ ወንዶች ሁሉ ትለያለህ" ብላ ለኔ መላኩን ትታ ለጓደኛዬ መላክ ጀመረች 😂😁😂
ሃክ ቱ! እኔን ብሎ መካሪ!! 😢😄
በሉ እንግዲህ
ፏ ቧ ጓ ያለች ቅዳሜ ተመኘሁላችሁ!!
ሃክ ቱ! እኔን ብሎ መካሪ!! 😢😄
በሉ እንግዲህ
ፏ ቧ ጓ ያለች ቅዳሜ ተመኘሁላችሁ!!
😁8👍1
  "ለሙድ ወደ ፍቅር አትግቡ፣ ከገባችሁ በፍቅር ላይ ሙድ አትያዙ"
የዛሬዉ ከደቂቃዎች በፊት ላየዉት አሳዛኝ ገጠመኝ የሰጠዉት ርዕስ ነዉ
ይሄ የመብራት መጥፋቱንና ሰኔ 30 መሆኑን አሳብቤ በፍቅር ቀን ለአስቸኳይ ስራ አንድ መብራት ወዳለበት ካፌ ጎራ ስል ያጋጠመኝ እዉነተኛ ክስተት ነዉ... ሶኬት ወዳየሁበት አንድ ባዶ ወንበር ሄጄ ደቀስኩ.. ቁጭ ከማለቴ የለቅሶ ድምፅ ስሰማ እንደማንኛዉም ጤናማ ሰዉ አይኔን ወደ ድምፁ አቅጣጫ ወረወርኩ... አጠገቤ ቁጭ ያሉት ጥንዶች ናቸዉ ልጁ ዝም ብሎ ስልኩ ላይ አፍጧል ቺኳ እያለቀሰች ነዉ.... ከትንሽ ንግግራቸዉ በኃላ በcheating ምክንያት እየተለያዩ እንደሆነ ገባኝ... አዎ አጥፍቻለሁ... ጓደኛዬ አሳስታኝ ነዉ... ድጋሚ አላደርግም ብትልም ጀለስ የሚሰማ አይደለም... በመሃል በመሃል እንኳን ሩቅ ሳንጓዝ ማንነትሽን አወኩ ብቻ ይላታል... እርጋታዉ እዉነቱን ስላወቀ ተስፋ ቆርጦ ዝም ያለ ሰዉ ይመስላል... እሷ ግን ትቁነጠነጣለች አንዴ እጁን አንዴ ጉንጩን እየዳበሰች አልፎ አልፎ እጁን ሳብ አድርጋ ትስመዋለች በናትህ ዝም አትበል አዉራ እንጂ ትለዋለች ጀለስ ግን ወፍ! 😔 ብዙም አልቆዩም ወጡ!!
ፍቅር አንዳንድ ሰዉ ቤት ግን ስታሳዝን... ሩቅ መጓዝ ስትችል የምታድግበት ትዕግስት፣ ንፁህ ቦታና ክብር አጥታ በአጭር ትቀጫለች።
እርግጠኛ ነኝ ይዋዳዳሉ ግን ምን ያደርጋል እንደ ስብራታቸዉ ከዚህ በኃላ ሁለቱም ሰዉ የሚሆኑ አይመስለኝም 💔
Update : ይህን ፅሑፍ ጨርሼ ፖስት ከማድረጌ ግን ቦታዉ ላይ ደስ የሚሉ ጥንዶች መጥተዉ ድባቡን አሁን በሳቅ በጨዋታ አደማምቀዉታል 😍😄 ይመቻቸዉ!!
እሁድ የፍቅር ቀን!!
ደስ የሚል ፍቅር ተመኘሁላችሁ!

❤9👍5