Telegram Web Link
አንዳንድ ሰዎች ምስቅልቅል ካለ ሕይወታቸው እንድታድናቸዉ ነዉ የሚፈልጉት። ስለዚህ ወደ ማጥ ዉስጥ ይጋብዙሃል። ብራዘር እኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት አይደለሁ... ምን አድርገዉ ፈጣሪ እዚህ ምስቅልቅል ዉስጥ ገብተዉ እንዲዳክሩ እንደተዋቸዉ አላዉቅም። ስለዚህ ስራቸዉ ያዉጣቸዉ ብለህ ሰበብ ፈጥረህ ዞር ማለት ነዉ 😎😎

ማንም የማንም ባለዕዳ አይደለም!
እያኗኗርን ሳይሆን እየኖርን እንሙት!
መልካም ዕለተ-ዕሮብ!!
ጅላሶች እንዲሁ ደዉላችሁ ለረዥም ደቂቃ ልታወሩት የምትችሉትን የኔ የምትሉትን ሰዉ ማግኘት መታደል ነዉ። ለማዉራት ያህልማ ከማንም ጋር ይወራል። አንዳንድ ጊዜ ግን ለረዥም ደቂቃ ወይ ሰዓታትም ይሆናል አዉርታችሁ ስታበቁ ያ ሰዉ የናንተ ካልሆነ ባዶነት እንዲሁም ድጋሚ ድብርት ዉስጥ ትገባላችሁ። ነፍሳችሁ ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች ያሏት ይመስል ጭንቀት ዉስጥ ትዘፈቃለች። የኔ ከምትሉት ጋር ሰዉ ግን ሰላምታ ብቻውን ቀናችሁን ያሳምራል። ፍቅር ስለ ህይወት ያለንን ጨለም ያለ ዕይታ በብርሃን ይሞላዋል። የኔ የምትሉትን ሰዉ አጥብቃችሁ ያዙ። ተቀባይ ብቻ ሳትሆኑ ሰጪም ሁኑ። ብዙዎች የኔ የሚሉትን ሰዉ ያጡት በተቀባይ ስሜት ብቻ ራሳቸዉን እየፈተሹ ጉድለት ሲቆጥሩ ነዉ። ከመቀበል ደግሞ መስጠት የእዉነተኛ ደስታ ምንጭ ነዉ። ሰጪ ያድርጋችሁ!! ቀናችሁ ይለምልም!!

መልካም እሁድ!!
ሰዉ ክፉ ነዉ። ሰዉ ብቻ ሳይሆን አንተም አንቺም እኔም ክፉ ነን። ሰዉ ሲባል ሌላዉን ብቻ ይመስለናል። በክፉ ሰዎች መኃል ሆነን ግን ክፋትህን አምላክ ሳይቆጥርብህ የምትወዳትን የምትወድህን ቺክ አምላክ ሲሰጥህ አመስግን፤ የምር ደስ ይበልህ። መልካም ወንድ ሁንላት። በፍቅር ክነፉ። ስለሰዉ ስለሰዉ ቀድጄ ልልበሰዉ በሉ። ግን እንደ ወንድ ዓላማህን አትርሳ። ስራህን አትጣል።

ሐሙስ
የቀን ቅዱስ!
ሰናይ የስራና የፍቅር ቀን ይሁንላችሁ!!
ችግሩ ወንድ ልጅ ቸከሱ የምታደርጋቸዉ ነገሮች ከሱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ የምታደርግ ይመስለዋል። ሴት ደግሞ ወንድ ልጅ የሚያደርጋቸው ነገሮች ለመጨረሻ ጊዜ ከሷ ጋር ብቻ የሚያደርግ ይመስላታል።


ሁለቱም ይህ እዉነት እንዳልሆነ ያወቁ ዕለት ግን እሱ «አታላይ ነች ይቺ ልጅ አታላይ ነች . . . » እያለ ሲዘፍን እሷ ደግሞ «ከኔ ምን አተህ ነዉ . . .» የሚለዉን ትዘፍናለች
😂😁😁😂

ለማንኛውም ቅዳሜ ነዉ ቀኑ!
ደስ ብሏችሁ ዋሉልኝ!
ሰዉ የሚለዉ ሲያጣ ከኮርና የተላኩ ልክስክስ ጎሎች እያለም ራሱን ያፅናናል
MOLIY - SHAKE IT TO THE ...
MOLIY MUSIC
ምን መሰለህ ብሮ

ከቀሽት ቺክ ሁለት ነገር ይገርመኛል። አንድ ምን ያህል ቀሽት እንደሆነች አለማወቋና ሁለት የታመቀ እብደቷ 😁

እብድ ቺክ ባብዛኛዉ ፀባይ የላትም። ለጠበሳት ሁሉ ራስ ምታት ናት ግን ራስ ምታት መሆኗ ካልቀረ ይሄንን ዘፈን ስትሰማ ፊቷን ሸፍና ከደነሰችልህ ይቅር በላት 😁😂

ሰናይ ቀሪ እሁድ!
ከምትወዱት ጋር ብቻ አሳልፉ!!
Tsegereda ፅጌረዳ - roses b...
Bischoftu
🎼  ፅጌሬዳ
🎤 ቴዲ አፍሮ

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
ዛሬ ብሔራዊ የአጭሯ ቸከስ ቀን ነዉ

አጭር ሴት ቁመቷ እንጂ ምላሷ ረዥም ነዉ። ትዕግስቷ ደግሞ እንደ ቁመቷ አጭር ነዉ። በአብዛኛዉ ደግሞ ቆንጆ ናቸዉ። ለመታቀፍ የተፈጠሩ ፍጥረታት ስለሆነ ብዙ ተፍ ተፍ የሚልባቸዉ አዳም አለ 😁😂 እነሱም ያስመስላሉ እንጂ በፍቅር ቶሎ ዘጭ የሚሉ አፍቃሪዎች ናቸዉ 😁😂 እነሱም ከቀልቡ ያልሆነ ቦዘኔ ወንድ ይማርካቸዋል። በርግጥ ድሮም ቺኮች ግድ የለሽ ጅላስ ነዉ የሚበላቸዉ የነዚህ ግን ይለያል፤ አንዴ ከፎነቀቁ አይፋቱህም 😂😁😁😂 አጭርን ሴት በተንኮል ካልበለጥካት በቀር አታሰማምጣትም።

እንኳን አደረሳችሁ አጭሮቹ!!
አጭር ጥበሱ፤
አጭር ተወዳጁ፣
አጭሯን ጓደኛ አድርጉ!
ከአጭሯ ስትፋቱ፣ አጭራን ተኩ!! 😁😂
Acherua(አጭሯ) lyrics - Ra...
Feb-lyrics
🎼  አጭሯ
🎤 እኔምንአቃለሁ

ከኔ ማህደር
ለናንተ

#አንድ_ለመንገድ
#ዝንቅ
አንዳንዴ አንዳንድ ሪሌሺንሺፖችን መፅናኛ አድርገንም ተደርገንም እናዉቃለን 😁 መታከሚያ ማድረግ ግን ከባድ ራስ ወዳድነት ነዉ

ከዚህ በተጨማሪ ዛሬ ከአንዱ አዳም ጋር አሸሼ ገዳሜ ነገርም አለ አሉ። በዚህ በቴሌግራም ዘመን ሁሉንም ሰዉ ባለጌ ነዉ ብለህ ተነስተህ ስህተት ብትሆን ይሻላል እንጂ ጉዱን ባናወራም በየቤቱ ያለ ተከድኖ ይብሰል የተባለ እዉነት ነለ። እንደወንድ ልጅ ከሲንግሏ በላይ ባል ወይም ቦይፍሬንድ ያላትን ቸከስ ማሰማመጥ ቀላል እንደሆነ የታወቀ እንደሆነ አንዳንድ ጥናቶች ያረጋግጣሉ 😂😁 ምክንያቱም ሪሌሽንሺፕ ዉስጥ ላለች ቸከስ መልካምና ጥሩ ሰዉ መሆንህን ለማሳየት መጋጋጥ አይጠበቅብህም። ፈታ ያልክና አካብዴ ሰዉ አለመሆንህን ማሳወቅ ብቻ በቂ ነዉ። የዛኔ ከባሏ ጋር የተኳረፈች ቀን እየመጣች ምትገጨዉ ላንተ ነዉ። በዚህ ኑሮ ዉድነት ደግሞ ነፃ ነገር ማን ይጠላል? ድራማዋን ባሏ እዛዉ ይቻለዉ። አንተ በነፃ ከአበባዉ ከቀቀሰምክ ምን ትፈልጋለህ? በዚህ በዚህ በኩል ቤስት ፍሬንድነት ለዘላለም ይኑር! 😁😂

የሆነ ጊዜ የሰማዋት የአዝማሪ ጨዋታ ትዝ አለችኝ 😂😁

ተቀበይ!

ብትምይ ብትገዘች ሌቦ ማን አምኖሽ
ምልክት የሌላት ጥሩ ዕቃ ይዘሽ
አፏን እብስ አድርገሽ ታቀርቢያታለሽ? 😂😁😂

ይቀጥላል መች ተነካና . . .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬዉ ያበደ ነዉ 😁👌👏👏👏
😉👋😉👋😉👋😉👋

እንኳን አደረሳችሁ ዝንቃዉያን!!

😂 መልካም ገና!! 😂
😂😂😂😂😂😂😂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ለገባዉ_ብቻ
አንቶኒ እና ገብሬል ጄሱስ እና EBS

ምን አገናኛቸዉ? 😁😂
Channel photo updated
እንግዲህ ምን እንላለን?
አንዳንድ ሰዉ ደግሞ ያልተበላ ዘርፍ እየመረጠ ነዉ የሚበላዉ 😂😁😁😂

"አምላኬ በጓዳማ ሁሉም ቀበጦች ናቸዉ መንገድ ላይ አብራኝ የምትቀብጥ ሴት ስጠኝ 🙏" ብሎ ሲፀልይ ሰማሁት አንዱን
ባይ ዘ ዌይ

"ሰዉ ሁን እስቲ መጀመሪያ"

የሚሏት ይህቺ አባባል ለሀብታም እና ለድሃ ትርጉሟ የተለያየ ነዉ
ባይዘዌይ በጥምቀት ተጣብሰዉ፣ ተባ*ተዉ አሁን አይንህ/ሽ ለይ አፈር የተባባሉ አሉ 😁😂

ጥምቀት ሳምንት እኮ ካለፈዉ 3ት ቀኑ 😁😂
ሱፍ የለበሰ ወንድና ቂጣም ቺክ ከሮጡ ችግር አለ ማለት ነዉ። አትጠይቅ ዝም ብለህ አብረህ ሩጥ! 😁😂
February 5 🤞
2025/06/27 18:50:48
Back to Top
HTML Embed Code: