Telegram Web Link
ቺት ስታደርግ እኮ እጅ ከፍንጅ ነዉ የያዝኩህ ትለዋለች

እጅ እሺ ፍንጅ ደግሞ ምንድነዉ አላላትም?! 😁

ዋናዉን ጉዳይ ትተዉ አጀንዳ ቀይረዉ ከሚከራከሯችሁ ሰዎች ራቁ! 😂😁😂
የዛሬዉ መልዕክቴ ነዉ!!

መልካም አዳር!!
😁15👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በርበሬ ነዉ በርበሬ ነዉ" ደረጀ ኃይሌ
👍4😁21🖕1
Channel photo updated
ይድረስ ለምወዳት ለምትወደኝ ልጅ፣

ነገ ብዙ አናናስ በልተሽ ከፋዉንቴኑ ወረድ ብሎ ያለዉ ፋዉንቴን ጋር ጠብቂኝ። እኔም ብዙ ሐብሐብ በልቼ ጠብቅሻለሁ።

😂😁😁😂
😁8😎3👍2
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሳህን እየላሰ የሚበላዉ ቤት ብቻዉን መሆኑን ካረጋገጠ በኃላ ነዉ።

በድጋሚ መልካም የቫላንታይን ቀን ማነዉ ምሽት!! 😂😁😂
😁6👍2🔥1👏1
"በቃ የቀረዉ ይቅር ተገናኝተን ቡና እየጠጣን እናዉራ"

"አንድ ዙር ፈልገህ ነዉ አትዋሽ" 😁😂😂

አይ ቶማስ 😁😂
😁12👍2
ያዉ ቀኑ እሁድም ፆም መያዣም አይደል?

ረፈድ አድርገህ ተነስተህ ከጀለሶችህ ጋር ቁርጥህን ትቆረጥማለህ። ከከሰዓት አጋማሹ ላይ ለቸከስህም እድል መስጠት ስላለብህ እንቁላል የመሰለችዉን ቸከስህን እንቁላል በመሰለ ፈገግታ ታገኛታለህ። አብረህ ታመሻለህ። ተጫዉተህ አጫዉተህ ስታበቃ ዛሬማ ቤት ገደሉኝ ስትልህ ሰፈሯ ድረስ ትሸኛታለህ 😄 ከዚያ ቤት ትገባና የቀን ወጪህን ትደማምራለህ። 😁😂

እሁድ የፍቅርና የቅበላ ቀን! 😁
መልካም ፆም ለፇሚዎች!!
👍74👎1
ሴቶቻችን እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ!!

እናንተ ባትኖሩ ህይወት መች ትጣፍጥ ነበረ?! ሴት ልጅ ጥሩ አፍቃሪ፣ ጥሩ አኩራፊ፣ ጥሩ ነገረኛ፣ ሳቋ የሚያምር፣ ጥሩ አልቃሻ፣ ቶሎ ተስፋ የማትቆርጥ፣ እጅግ በጣም ታጋሽና ታታሪ የህይወት ቅመም ናት። እኔ ሴትን እወዳለሁ እናንተስ? 😁😂

March 8
19👍5
Channel photo updated
ኢድ ሙባረክ ወዳጆች!
7👍1
የእስካሁኑን ጨዋታ እንዴት አያችሁት?
ማን ያሸንፋል?

አርሰናል ወይስ ማድሪድ?
ማድሪድን የሚያዉቅ ቀድሞ celebrate አያደርግም

ይቋጠር!
😁4👍1
ራይስ ራይስ ቤቢ!!

የቁርጥ ቀን ልጅ!! 👏👏👏👏👏👏
👏5👍1
ማነዉ ይሄ ክለብ? 😁😂
😁6
ዛሬ ማድሪድ ካሸነፈ ህይወቴ ላይ ብዙ የማስተካክላቸዉ ዉሳኔዎች ይኖራሉ 😁 ብዙ ዞር ብዬ ወደ ኋላ የማያቸዉና ልክ ይሆኑ እንዴ ብዬ የማያቸዉ ኤክሶች ይኖራሉ

እናንተስ? 😂
😁6👍3🤔2
ማድሪድ አይችልም!! እንላለን እስቲ

ወይም

አርሰናል ይችላል!!
🔥61
ዝም!!
🔥6🖕3👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደህና እደሩ!!
ነገም ዋሉ ከፈለጋችሁ

አሁን ያለንበት ሁኔታ ይህን ይመስላል
👍61
ከማድሪድ ተነስቼ "Remontada" ብዬ ወደ ኤክሶቼ እመለሳለሁ ያልኩትን ሐሳብ አርሰናል "Not today" ብሎ በግብዳዉ ስለቀለበሰ እኔም ቀልብሻለሁ

ወደ ፊት እየሄዳችሁ ዋሉ!! 😁
መልካም ሐሙስ!!
😁5👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህቺን በአርሴ የማይባት ቀን ናፍቃኝ ነበረ 😁😂
😁92
2025/10/24 07:35:57
Back to Top
HTML Embed Code: