Telegram Web Link
ዝም!!
🔥6🖕3👍1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደህና እደሩ!!
ነገም ዋሉ ከፈለጋችሁ

አሁን ያለንበት ሁኔታ ይህን ይመስላል
👍61
ከማድሪድ ተነስቼ "Remontada" ብዬ ወደ ኤክሶቼ እመለሳለሁ ያልኩትን ሐሳብ አርሰናል "Not today" ብሎ በግብዳዉ ስለቀለበሰ እኔም ቀልብሻለሁ

ወደ ፊት እየሄዳችሁ ዋሉ!! 😁
መልካም ሐሙስ!!
😁5👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህቺን በአርሴ የማይባት ቀን ናፍቃኝ ነበረ 😁😂
😁92
እንኳን አደረሳችሁ!
6
EBC አዲስ አበባ በኮሪደር ልማቱ የደመቀች ከተማ መሆኗን ለማሳየት ሲጋጋጥና ክፍለ ሀገር ያሉትን ሲያታልል EBS ደግሞ እስከአሁን በየወንዝ ዳሩና ከየኮሪደሩ ጀርባ ያሉት ሚስኪኖች ህይወት እስካሁን ያዉ እንደሆነ በግልፅ እያሳየ ነዉ።

EBS የብዙሃን ባለውለታ!!
😁28👍141
በዓልን አሳበዉ ወደ ቸከስ ህይወት ተመልሰዉ የሚገቡ ወንዶች አሉ። በሌላዉ አንግል ደግሞ ቸከሶች በዓልን አሳበዉ ወደ ሕይወታችን በገቡ የሚሏቸዉ ወንዶች አሉ።

አንተ የትኛዉን ሆነህ ሰነበትክ? 😁😂
😁7👍1
አርሰናል ዉሃ በላዉ ነዉ ሊበላዉ ነዉ?
😁9
እንኳን ለላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!!

ይህ ቀን በላባችሁ ለምታድሩ ነዉ። በላቡ ማደርን የጀመረ ብቻ ነዉ በላቡ የከበረን የሚያደንቀዉ። ይህ በጡረታና በድጎማ የሚኖረዉማ ጣዕሙን ጥልቀቱንም በስም ካልሆነ በቀር አያዉቀዉም። ሰርታችሁ ተፍ ተፍ ብላችሁ ከምክንያቶች ከፍ ብላችሁ ብረሩ። በዛ ቢባል ሌላዉን የገጠመዉ ችግር ነዉ የሚገጥማችሁ። አዲስ ፈተና የለም አዲስ ተፈታኝ እንጂ!

መልካም የእረፍትና የስራ ቀን!!
20👏3
አላየንም አልሰማንም!!
😁6
ያለህ አቅፈህ ተኛ
ያስቀመጥክ ጠጥተህ ተኛ
ሁለቱም የሌለህ ተጠቅልለህ ለጥ
😁5👍1
Watching Arsenal is like watching Netflix... you know.. you always wait for the next season. ብሎ ነበረ Evra

ሚስቴ ስለምታየዉ እኔ አልሳደብም እንጂ ይሄ እናስትቤ የሚያስብል ነዉ
😁141
በሻሼ ወቀጣ
ማንም ሰዉ ___

እባክዎን ይጨርሱት
👍51
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😁2
ኢድ ሙባረክ ቤተሰብ!!
12
ጓዶች ተጠፋፋን ኧ? Work በዛ ምን ይደረግ? ቅድምያ ለWork ነዉ ያዉ በህጋችን። ክረምቱስ ሰሊም ኖ? 😁 በዚህ ክረምት ለጆሮህ ጥሩ የዲጄ ሉና ሪሚክስ ለአይንህ በቆሎ እሸት ለእጆችህ ወገበ ቀጭኗን ቸከስ ካላጣህ ህይወት በሸነና ነች። ኑሮን ማክረር አያስፈልግም። ወቅቶችን ኢንጆይ አድርጉ። አሁን ለምሳሌ ቺኳ ክረምት አትወድም ግን እድሜ ለኔ ትበል ክረምትን አጣፍጬላታለሁ። ያዉ በዚያዉ የዘራ ማጨዱ አይቀር እኔም እቅፍ እቅፉን እያጨድኩላችሁ ነዉ 😂😁 እኔጋ ከሙቀቱ ብዛት በጋ መስሏል ስላችሁ?! 😂

ቸከስ ያላፈናችሁ ጅላሶች ግን ክረምቱን እንዴት እየገፋችሁት ነዉ?
😁82👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ድል ባለ ሰርግ ነጭ ሼባ አግብታ ብትፖስት ከስር ኮሜንቱ ምን ይላል

“የታባቱ ከችግርሽ አይበልጥም!"

አይ ሐበሻ በቃ በፍቅር ድንበር ዘለልነት ተስፋ ቆረጠ ማለት ነዉ 😜😜😂😁
😁8
“ጀለስ ለካ hybrid ነች” አላለም 😂😁😂

ቱ! 😢
😁8
2025/10/19 19:17:26
Back to Top
HTML Embed Code: