Telegram Web Link
ቡሄ በሉ ልጆች ሁሉ!

እንኳን አደረሳችሁ!! 🙏🙏
🔥81
እኔ አንዳንድ ህፃናት ያደክሙኛል man

በቀደምለት ካፌ ቁጭ ብዬ አንድ ጩጬ ከእናቱ ጋር ሆኖ ኬክ ኬክ እያለ ቢያስቸግራት

"ሂድ ምረጥና ትስጥህ" ትለዋለች

ፈላዉ ሄደና አስተናጋጇን ምን ቢል ጥሩ ነዉ

"5 ኬክ!" 😂😁😁😂
😁121👎1
እናም ኳስ አየን

Newcastle 👏👏👏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7🫡1
ሙት አይወቀስም
😁8
ቀን ከስራ ስትገቡ ድንገት ወደ አካዉንታችሁ 2,342,112,782.45 ብር ገብቶ ብታገኙ ቀድማችሁ ለማን ትናገራላችሁ?

እሱን ተዉትና ቁጥሯን ግን አላነበባችኋትም ዘለላችኋት ኧ? 😂😁😂

ማታ ዩናይትድን የረፈረፈዉንም team እንደዚሁ ነበረ ስሙን የዘለልነዉ 😁😂 ብቻ በ4ኛዉ ዲቭዚዮን ያለ ቡድን ነዉ ልክ ልኩን ያሳየዉ 😂😃
😁82
ለክፉም ለደጉም እዚሁ ትቀመጥ
😁5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሻሼ ደጋፊዎች በየሳምንቱ
😁52
የቼልሲ ደጋፊ እየዳኘ ያለዉን ጨዋታ እያየን ነዉ
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Chigga Boy 🔥🔥🔥

Understanding 0%
Vibe 100%

እሁዳችሁ የሰመረ ይሁን። ቺኮቻችን ከ12:30 በፊት አግኙ ኳስ እንዳያመልጣችሁ!!
🔥52
አርሰናል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንዴት ነበረ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁4💔4👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ቀልድ የሲዝኑ ምርጥ ጎል አልገባም?!

ደህና እደሩ!!
❤️
7👎2
ጥያቄ ለአርሰናል ደጋፊዎች

ዉሏችሁ እንዴት ነበረ? ከሻሼ ትረባ ተረፋችሁ?

ለሊቬ ደጋፊዎች

ጎል ያስቆጠረዉ ጅላስ ስሙ ምንድነዉ ማለቴ ማነዉ? የሮናልዶ ደም አለበት የሚባለዉስ እዉነት ነዉ?
😁5
Channel photo updated
ግብጥ 2 Penalty
💔51
Channel photo updated
እንኳን ደስ አለን!!

አባይ የኛ!!
6👏1
የድል ብስራት በአዲስ ዓመት ዋዜማ!!

ታሪክ ተሰራ

@ZiniQ
6
2025/10/23 15:11:00
Back to Top
HTML Embed Code: