#የሀብታም_ልጅ_ነኝ ስላት ዘላ አቀፈችኝ የኔ እህት ተረጋጊ ብታም የእናቴ ስም ነው😜😂
በአሁን ሰዓት የምትሸጠው ዳቦ በጣም ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ ጠዋት ለቁርስ የገዛሁት ዳቦ ጠፍቶብኝ አሁን ማዘር ምስር ስትለቅም አገኘችልኝ😜
አንድ ሎሚ🍈 15 ብር ገባ ። ከዚህ በኋላ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሳይሆን ሀብቱ ነው ።
ለሚያልፍ ቀን በጥዋት አትነሱ.... እስከምሳ ሰአት ብትተኙ የቁርስ ወጪ ታድናላቹ፡፡ እንቢ ብሎ ለሚነሳ ግን #መልካም_ቀን እና በጎውን ይግጠማቹ በምትሄዱበት፡፡
🎼
🎼
"አስለቃሽ ጭስ ተተኩሶብናል" ብለህ ስትፖስት
"እና አለቀሳችሁ" ብሎ ኮመንት ከሚሰጥ ሰው ጋር ነው ምንኖረው
"እና አለቀሳችሁ" ብሎ ኮመንት ከሚሰጥ ሰው ጋር ነው ምንኖረው
"ሠው ሲቸግረው ልብሱን የቤቱን ዕቃ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው፡፡"
ታኛሽ ወንድሜ ማታ ቀምቅሞ🍺🍻 መጥቶ እንዴት አልኮል ትጠጣለህ ❓ስለው
100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ ነው😳
100% ገብስ ስለሚል በሶ መስሎኝ ነው😳
#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና☕️ ጀለስ ወተት🥛 አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....
#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😜😂😳
#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😜😂😳
ላግባሽ ስላት እምቢ ያለችኝ ልጅ ዛሬ 5 ሊተር ዘይት ይጄ አይታኝ በንዴት አበደች
ይሄ ደሞ በጣም ቀጭን ከመሆኑ የተነሳ ስልኩ ቫይብሬት ሲያደርግ ሱሬው ይወልቃል😜😄
"የጥርስ ክልኒክ የት ነዉ አይኔን መታየት አለብኚ ጆሮየ መስማት አልቻለም ብሎ" ጠየቀኝ 😜😂🤣