አንዷ እንዲህ ብላ ጠየቀችኝ የበፊት ፍቅረኛህ መጀመርያ አንተ ነህ ትተሃት የሔድከው ወይንስ እሷ ናት ትታህ የሔደችው ብላ ጠየቀችኝ...
እኔም "ፍቅር ነው እኛን ትቶን የሔደው" አልኳት
እኔም "ፍቅር ነው እኛን ትቶን የሔደው" አልኳት
የዘንድሮ ፍቅር💓 በወንዱ አበባ🌹 መስጠት ተጀምሮ በሴቷ የወር አበባ መቅረት ይቋጫል ነው ያልሽኝ።😳
#እንደው_ምን_ላርግሽ
My mouth cut for U አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
#እንደው_ምን_ላርግሽ
My mouth cut for U አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
ብዙ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አንባቢ የለም ምናምን ይላሉ እነሱን አትስሟቸው ይሄን አንብባቹ Like👍 ካደረጋችሁ በቂ ነው
ደስታ የሚጀምረው ከፍቅር ግንኙነት ከስራ ከገንዘብ አይደለም ከራስ ነው ደስተኛ ሆናችሁ ዋሉ👍🤙
◉ አሰብከው ስምክ አሸናፊ ሆኖ ፈሪ ስትሆን
◉ አስበሽዋል ስምሽ እመቤት ሆኖ የቤት ሰራተኛ ስትሆኚ
◉ imagine ስሟ ፅጌሬዳ ሁኖ አሾህ ስቶን 😂
◉ አስበዋል ስምክ አስጨናቂ ሆኖ ስትጨነቅ
◉ አስበኸዋል ስምህ ታደለ ሆኖ እድለቢስ ስትሆን
◉ አስበኸዋል ስምክ "በረከት" ሆኖ በ 2 እንጀራ አልጠግብ ስትል🙆♂️🤪
◉ አስበሽዋል ስምሽ እመቤት ሆኖ የቤት ሰራተኛ ስትሆኚ
◉ imagine ስሟ ፅጌሬዳ ሁኖ አሾህ ስቶን 😂
◉ አስበዋል ስምክ አስጨናቂ ሆኖ ስትጨነቅ
◉ አስበኸዋል ስምህ ታደለ ሆኖ እድለቢስ ስትሆን
◉ አስበኸዋል ስምክ "በረከት" ሆኖ በ 2 እንጀራ አልጠግብ ስትል🙆♂️🤪
#አትጨናነቅ_አትጨናነቅ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ ሌላ ዘፈን🎶 ለመዝፈን ሲጨናነቅ አየሁት😂
ውሻ ቢነክስህ መልሰህ ውሻውን አትነክሰውም። በህይወትህ የሚያጋጥሙህን መጥፎ ሰዎች እንዲሁ እለፋቸው። ዝም በላቸውና አንተ ከነሱ የተሻልክ መሆንህን አሳያቸው።
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
#ደግ_ደጉን_የምንሰማበት መልካም ቀን ይሁንልን
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው።
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!
♡
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!
♡
☘ የ 100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
45' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ200 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
👇👇
https://spin2money.co/2056661362474768
45' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ200 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ
👇👇
https://spin2money.co/2056661362474768