Telegram Web Link
እንኳን አደረሰነ!

☞ወርኀ ሐምሌ ቡሩክ፤ ወአመ ፲፦

ተዝካረ በዓለ ቅዱስ መስቀል (ዕጸ ሕይወት)
ተዝካረ በዓላ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን (ማኅደረ መላእክት ትጉኃን)

በዓለ ቅዱሳን አበው፦

✿ዐቢይ ወክቡር ሐዋርያ፥ ናትናኤል ቀናዒ (ዘወደሶ እግዚእነ)
✿ዐቢይ አባ ብስንዳ፥ ጻድቅ ወመስተጋድል
✿ሳሙኤል ጻድቅ ወሐዋርያ (ዘደብረ ወገግ - አሰቦት)
✿አባ ከላድያኑ ሊቀ ጳጳሳት (ዘሃገር ዐባይ እስክንድርያ)

❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
እንኳን አደረሰነ!

☞ወርኀ ሐምሌ ቡሩክ፤ ወአመ ፳ወ፫፦

ተዝካረ በዓሉ ለነቢየ ጽድቅ፥ ወልበ አምላክ ዳዊት (ንጉሦሙ ለእስራኤል)

ወጊዮርጊስ ኃያል ወመስተጋድል (መክብበ ሰማዕታት)

✞ወበዓለ ቅዱሳን፦

✿መሪና ቅድስት፥ ወሰማዕት ድንግል፥ መስተጋድልት (ዘሞዐቶ ለመስቴማ)

✿ለንጊኖስ ሰማዕት ወሐዋርያ (ዘሃገረ ቀጰዶቅያ)

✿ቅዱስ አብጥልማዎስ ሰማዕት

❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
እንኳን አደረሰነ!

☞ወርኀ ነሐሴ ቡሩክ። ወአመ ፲፦

ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለእመ አምላክ (ዘአበዊነ ንጹሐን ሐዋርያት)

ተዝካረ በዓለ ቅዱስ መስቀል (ዕጸ መድኀኒት)

ወተዝካረ በዓለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን (ማኅደረ መላእክት ትጉኃን)

❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦

ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ፥ ብእሲ ሔር፥ ብእሴ እግዚአብሔር፥ ለአሕዛብ መምህር፥ ወከፋሌ ባሕር (ተዝካረ ተአምሪሁ)

ማኅበረ በኩር ወሰማዕት፥ እለ ጽሑፍ አስማቲሆሙ በሰማያት (በዓለ ኩሎሙ ቅዱሳን)

✿መጥራ ሰማዕት መስተጋድል (ዘሰበረ ጣዖታተ)

✿ሐርስጥፎሮስ ሰማዕት መስተጋድል (ወገባሬ ተአምር)

✿ማኅበራነ ቅዱስ ሐርስጥፎሮስ (ሰማዕታት)

✿ቢካቦስ ወዮሐንስ ሰማዕታት

✿ወካልአን ማኅበራኒሆሙ (ዘሃገረ እልስሙኒን)

❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
"ከመደላደል ከመቀማጠል ጋር የሚሆን ሥጋዊ ፍቅር በማር የጣፈጠ መርዝ ነው፡፡ ከሴት ጋር እየተጫወተ ንጽሕናን መያዝ አንበሳን በአንድ ቤት ከበግ ጋር እንደ ማኖር ነው፡፡ ክቡር እግዚአብሔር ባወቀው ነገር በትዕቢት ሆኖ ትሩፋት መሥራት በአባቱ ፊት ልጁን እንደሚሰዋ ሰው ነው፡፡

ጾር ሳይጠፋለት ለራሱ ሳይበቃ ባልንጀሮቹን የሚያስተምር ሌሎችን መንገድ እንደሚያሳይ እውር ነው፡፡ ከአንዲት ስውነት ይህ ይገባዋል፤ ይህ አይገባውም ብሎ የሚመጸውት ማለትንና ቸርነትን በአንድ ሰውነት ማኖር ክብር ይግባውና ለእግዚአብሔርና ለጣዖት በአንድ ቤት እንደሚሰግድ ሰው ነው፡፡"

(ምክር  ወተግሣጽ ዘማር ይስሐቅ - ገጽ 64)

   @EOTC_CHANNEL1
   @EOTC_CHANNEL1
እንኳን አደረሰነ!

☞ወርኀ ነሐሴ ቡሩክ። ወአመ ፲ወ፮፦

በዓል ዐቢይ ወክቡር ዘይገብሩ ኲሎሙ ዘመደ ክርስቲያን፥ ዘውእቱ ዕርገተ ሥጋሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል፥ ወላዲተ አምላክ (እምነ፥ ወትምክህተ ዘመድነ)

በዓለ ትንሣኤ ሥጋሃ ለእመ አምላክ (ወተዝካረ ፍልሠታ)

በዓለ ኪዳና ለድንግል ወንጽሕት፥ እግዝእትነ ማርያም

ቅድስት ጌቴሴማኒ

ቅድስት ጾመ ፍልሠታ ለእመ አምላክ (ዘአበዊነ ንጹሐን ሐዋርያት)

❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦

ክቡራን ወዐቢያን፥ ፲ወ፪ቱ ሐዋርያት አበዊነ፥ መምህራኒነ ወአጋእዝቲነ

ዳዊት ኅሩይ፥ ልበ አምላክ፥ ወነቢየ ጽድቅ (ዘዘመራ ለእመ ብርሃን)

ዐቢይ ወክቡር፥ ኃያል ወመስተጋድል፥ ማር ጊዮርጊስ ልዳዊ፥ መክብበ ሰማዕታት (ፍልሠቱ)

ዐበይ ወክቡር፥ ጊጋር ሰማዕት፥ መስፍነ ሶርያ (ተወካፌ ኪዳን)

✿ሰማዕታት ክቡራን ማኅበራኒሁ (ዘቀተሎሙ ርጉም ሔሮድስ)

ዐቢይ ወክቡር፥ ደማትያኖስ ጻድቅ፥ ንጉሠ ርትዕ (ወፍቁራ ለድንግል)

❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Forwarded from EOTC CHANNEL
ሰውነታችን ያለ እስትንፋስ መኖር እንደማይችል ነፍሳችንም ፈጣሪዋን ሳታውቅ ሕያው ሆና ልትኖር አትችልም።የነፍስ ሞቷ እግዚአብሔርን አለማወቋ ነው

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @ORTHODOX_LIFE19      
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Forwarded from 🟢ኦርቶዶክስ ተዋህዶ🟢
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️

💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️

👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️

⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️

🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️

በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
                👇👇👇
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel
     @EOTC_-OPEN_channel



👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
         የይቱብ ቻናላችን
             🔔
  🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌

❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
         👇🏽👇🏽
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4
እንኳን አደረሰነ!

☞ወርኀ ነሐሴ ቡሩክ። ወአመ ፳ወ፮፦

❖በዓለ ቅዱሳን፦

ሣራ ቅድስት ወብጽዕት፥ ቡርክተ ማኅጸን፥ ወክብርተ አጥባት (ብእሲተ አብርሃም ርዕሰ አበው)

✿ቅድስት እምነ፥ ርብቃ ብጽዕት (ብእሲተ ይስሐቅ ርዕሰ አበው)

✿ራኄል ወልያ (አዋልደ ላባ፥ እኅወ ርብቃ)

ዐቢይ ወክቡር፥ ብጹዕ ወንጹሕ፥ ሀብተ ማርያም ጻድቅ፥ ብእሴ እግዚአብሔር (ዘደብረ ብጹዓን)

ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ኢየሱስ ሞዐ ጻድቅ፥ ዘገዳመ ሐይቅ (ወላዴ አእላፍ ቅዱሳን)

✿ዮስቴና ቅድስት፥ መናኒተ ዓለም (እሙ ለአቡነ ሀብተ ማርያም)

✿አባ ሞይስስ ወእኅቱ ሠራ (ጻድቃን ወሰማዕት)

✿አጋቦስ ወቴክላ ክቡራን (መነኮሳት ወሰማዕት)

❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
ተዘከረኒ እግዚኦ በምሕረትከ በእንተ ደቂቁ ለያቆብ ወባርከኒ በበረከቶሙ ወአድኅነኒ በእንቲሆሙ እምግበ አናብስት ዘእሳት ሊተ ለገብርከ አሜን"።

አቤቱ ስለ ያዕቆብ ልጆች ብለኽ በምሕረትኽ ዐስበኝ በበረከታቸውም ባርከኝ ስለነርሱ ስትል የእሳት ከኾነው የአናብስት ጉድጓድ እኔን አገልጋይኽን አድነኝ አሜን።

(አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ )

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
ነሐሴ 28 (፳፰) የሚነበብ ስንክሳር

በዚህ ዕለት  የሚከበሩ በዓላት/ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ አብርሃም (የአባቶች አለቃ)
፪.ቅዱስ ይስሐቅ (የአባቶች አለቃ)
፫.ቅዱስ ያዕቆብ (የአባቶች አለቃ)

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
እንኳን አደረሰነ!

☞ወርኀ ነሐሴ ቡሩክ። ወአመ ፳ወ፱፦

ተዝካረ በዓሉ ለእግዚእነ ወአምላክነ፥ ወመድኀኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ (ተዝካረ ጽንሰቱ፥ ወልደቱ፥ ወትንሣኤሁ፥ ወዳግም ምጽአቱ)

ወተዝካረ በዓላ ለእግዝእትነ ማርያም፥ ድንግል ወላዲተ አምላክ (እሙ ለብርሃን)

ወተዝካረ በዓለ ሰማዕታት ቅዱሳን (ጉባዔ ሰማዕት)

❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦

ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ዮሐንስ ሐጺር ዘገዳመ አስቄጥስ፥ ብእሲ ጻድቅ፥ ወትሩፈ ምግባር፥ ወማኅቶተ ገዳም (ፍልሠቱ)

✿ቅድስት መካኑ፥ ወቅዱሳን ውሉዱ (መነኮሳት)

ዐቢይ ወክቡር፥ አትናቴዎስ ሰማዕት፥ ወኤጲስ ቆጶስ

✿ገርሲሞስ ወቴዎዶጦስ ሰማዕታት (ማኅበራኒሁ)

✿አቡነ ባስልዮስ ክቡር፥ ወጻድቅ ኢትዮጵያዊ (ዘገዳመ ቆረሮ/ትግራይ)

❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤
ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።
ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
ነሐሴ 30 (፴) የሚነበብ ስንክሳር

በዚህ ዕለት  የሚከበሩ በዓላት/ የሚታሰቡ ቅዱሳን
፩.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ
፪.ቅዱስ ሚልክያስ ነቢይ
፫.አባ ሙሴ ዘሃገረ ፈርማ

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
ስንክሳር ዘወርኀ ጳጒሜን ፩
ዻጒሜን ፩ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
፩.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ (የታሠረበት)
፪.ቅዱስ ዑቲኮስ ሐዋርያ (ከ፸፪ቱ አርድእት)
፫.ቅዱስ ብሶይ ቀሲስ (ሰማዕት)
፬.አባ ዻኩሚስ / ባኹም (የ,፴፻ ቅዱሳን አባት)
፭.አባ ሰራብዮን / ሰራፕዮን (የ፲፼ ቅዱሳን አባት)

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
     @zkre_kdusan21     
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Forwarded from EOTC CHANNEL
✝️ድንግል ሆይ አንቺ የክርስቶስ እናት የኔ ፈጥኖ ደራሽ የልቤን ፀሎቴን ልመናዬን አሳክተሽ ሞልተሽ ለምስጋና  ለደጅሽ አብቂኝ ልቤም አይምሮዬም ደጅሽን ይናፍቃልና

✝️ቅድስት ሆይ ለምኝልን🙏

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
      @EOTC_CHANNEL1
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from EOTC CHANNEL
"ቤተ ክርስቲያናችን እየተፈተነች ያለችው ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥም ጭምር እንደሆነ መካድ የለብንም፤ ንጽህትና ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሥር የሰደደ የቅድስና ሕይወትና በፈሪሐ እግዚአብሔር የተቃኘ ሥነ ምግባር ያላት ቤተ ክርስቲያን ናት፤


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
      @EOTC_CHANNEL1
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Forwarded from EOTC CHANNEL
“የዘመኑን ጥበብና ስልት ያልተከተለ ሐዋርያዊ ተልእኮአችንና አስተዳደራችንም ምእመናንን አላረካም፤ ክፍተቱ የሚድያ ቀለብ ከመሆንም አልፎ በጎቻችን በሌሎች እንዲዘረፉ ትልቅ በር እየከፈተ ነው"

☦️ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ☦️

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
      @EOTC_CHANNEL1
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from EOTC CHANNEL
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሁለተኛ ቀን በተለያዩ አጀንዳዎች ውሳኔ አሳለፈ።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ሁለተኛ ቀን ውሎው በአጃንዳ ቁጥር 5 እና 6 ላይ በሁለት አጀንዳዎች ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡

ረዳት ፕሮፌሰር መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል የጥናትና ምርምር መምሪያ እና የቅዱስ ሲኖዶስ የኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት #EOTCTV የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ጥቅምት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በወሰናቸው ውሳኔዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ቅዱስ ሲኖዶስ አጀንዳ ቁጥር 5 የነበረው ውይይት ከተለያዩ የቤተክርስቲያኒቷ አህጉረ ስብከት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት እንዲመደብላቸው ጥያቄ የቀረቡትን የተመለከተ ነበር፡፡

ይህንንም ጥያቄ መልስ ለመስጠትና ውሳኔ ለማሳለፍ አስቀድሞ ምልዓተ ጉባኤው አምስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትን ለኮሚቴነት በመሰየም የቀረቡትን ጥያቄዎች በማየት የውሳኔ ሐሳብ ለምልዓተ ጉባኤው እንዲያቀርቡ  በማድረግ አምስት  አባቶችን ሰይሟል፡፡የተሰየሙት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትም ከምልዓተ ጉባኤው ጎን ለጎን  የቀረቡትን ሦስት ጥያቄዎች  በኮሚቴው በማየት የምክረ ሐሳብና የውሳኔ ሐሳብ  ለምልዓተ ጉባኤው አቅርበዋል፡፡

ብፁዓን አባቶችም ባቀረቡት የውሳኔ ሐሳብም ምክንያት  ምልዓተ ጉባኤውም ሰፊ ውይይት በማድረግ  አሳልፏ በዚህም መሠረት፡
 
1ኛ. የምሥራቅ ጎጃም  ሀገረ ስብከት ያቀረበውን አባት  ይመደብልን የሚል ጥያቄ  በተመለከተ ብፁዕ አቡነ ቶማስ የአዊና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከትን  ደርበው የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከትን እንዲመሩና እንዲይዙ ምልዓተ ጉባኤው ወስኗል፡፡

በ2ኛ ደረጃ ደግሞ ከደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ ያቀረቡት  እንዲሁ አባት እንዲመደብ ጥያቄ ነው፡፡ ብፁዕነታቸው በሚመሩአቸው የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት  የከሚሴ የደቡብ ወሎ ልዩ ዞን  ሁለቱን ሀገረ ስብከቶች አባት እንድመደብላቸው  ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት የብፁነታቸውን ጥያቄ ተቀብሎ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በአቀረቡት የውሳኔ ሐሳብ መሠረት  ለአግልግሎትም እንዲመች በአቅራቢያ የሚገኙትን የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ደርበው እንዲመሩ ምልዓተ ጉባኤው  ወስኗል፡፡
    
በ3ኛ ደረጃ ከምሥራቅ ወለጋ፣ ከምዕራብ ወለጋ ከሆሮ ጉድሩ ወለጋ የቀረቡ አባት እንዲመደብ የቀረቡ ጥያቄዎችን በአጀንዳ ቀርጾ በብፁዓን አባቶች በቀረበው የውሳኔ ሐሳብ መሠረት የምሥራቅ ወለጋንና የሆሮ ጉድሩን ብፁዕ አቡነ ኒቆዲሞስ የምሥራቅ ሐረርጌ ጳጳስ ሀገረ ስብከታቸውን እንደያዙ  ደርበው እንዲመሩ የቅዱስ ሲኖዶስ  ምልዓተ ጉባኤ ወስኗል፡፡
የምዕራብ ወለጋን በተመለከተ ደግሞ ብፁዕ አቡነ ኤውስጣቴዎስ  የአሉባቦር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  የምዕራብ ወለጋና ደርበው እንዲመሩ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ወስኗል፡፡  እነዚህን ውሳኔዎች ሲወስንም ቅዱስ ሲኖዶስ አሁን በተደራቢ እንዲመሩ የተያዙት አህጉረ ስብከት   በዘላቂነት ሊቃነ ጳጳሳት  ተመድበው እስከፈታ ድረስ የተወሰነ ውሳኔ መሆኑን ነው  ረዳት ፕሮፌሰር መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ለመገናኛ ብዙኃን አገልግሎት ድርጅት #EOTCTV  የገለጹት።

በ6ኛ ተራ ቁጥር የነበረው አጀንዳ የኢትዮጵያ ገዳማት ኅብረት ያቀረበውን ጥያቄ በተመለከተ ውይይት የተደረገበት አጀንዳ ነው፡፡  በዚህ አጀንዳ ላይ  የገዳማቱ የሥራ አስፈጻሚ አባላት የሆኑት  አባቶች ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ቀርበው ጥያቄአቸውን በንባብ አሰምተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ገዳምት ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ  ያደረጋቸውን ሥራዎች የሚገልጽ በዚያም በየደረጃው በገዳማት መምሪያና በቋሚ ሲኖዶስ  በተሰጡአቸአቸው የመተዳደሪያ ደንቦች ሥራቸውን እያካሄዱ እንደሆነ ከዚያም ደግሞ የገዳማቱ አባቶች ለተልዕኮና ለተለያዩ ጉዳዮች ወደ አዲስ አበባ በሚመጡበት ጊዜ ማረፊያ ስለሚያስፈልጋቸው ለቅዱስ ሲኖዶስ ባቀረቡት መሠረት ይህን የመሰለውን አጀንዳዎቻቸውን ለቅዱስ ሲኖዶስ በንባብ አሰምተዋል፡፡

ቅዱስ ሲኖዶስም የአባቶችን  በመስማት  ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡  በዚሁ መሠረት በአንደኛ ደረጃ የገዳምቱ ኅበረት ያቀረቡት  ከገዳም ለአገልግሎትና ለተለያየ ተልእኮ  ወደ  አዲስ አበባ ሲመጡ የሚያርፉበት ቦታ ያለውን አስፈላጊነት  ምልዓተ ጉባኤው በመገንዘብ  በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ተመቻችቶ  በዚያ መልስ እንዲሰጣቸውና  በሁለተኛ ደረጃ የገዳማት ኅብረቱ  ለገዳማት ዘላቂ ልማትና ራስን ለመቻል  በልማት ለሚያካሂዷቸው እንቅስቃሴዎች  ጥያቁዎችን የተመለከተ ነው፡፡  ይህንንም ጥያቄ ምልዓተ ጉባኤው በሰፊው በመወያየት  ጉዳዩ ጥናት የሚያስፈልገው፣ የሕግ አስተያየት የሚያስፈልገው በመሆኑ ጥያቄው ለመንበረ ፓትርየርክ ጠቅላይ ቤተክህነት  በቋሚ ሲኖዶስ ክትትል ወደፊት ውሳኔ  ይሰጠዋል በማለት ምልዓተ ጉባኤው ወስኗል፡፡ 

© EOTCTV

╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╮
      @EOTC_CHANNEL1
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
2025/10/24 11:15:15
Back to Top
HTML Embed Code: