ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ እና የአ/አ/ዩ የተማሪዎች ኅብረት ከቀማሪ ኢቨንተስና ዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ፌስቲቫል አካል የሆነው የእግር ኳስ ውድድር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ስታዲየም ይካሔዳል ።
መላው የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ወደ ሜዳ በመምጣት ለክለባችን ድጋፍ እንድታደርጉ በሁለቱ ታላላቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል የሚደረገውን የሜዳ ላይ ትንቅንቅ በማየት ትደመሙ ዘንድ ጋበዝናችሁ ።
#AASTU X #AAU
#KEMARI_Events
#DASHEN_BANK
#AASTU&#AU_SU

በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲያችን ስታዲየም እጅግ ማራኪ እና ደጋፊውን ሁሉ ሲያዝናና የነበረ ምርጥ የተባለ የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሒዷል ።
ጨዋታውንም አ/አ/ዩ 1 ለ 5 በሆነ ውጤት በአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ስፖርት ቡድን ተሸንፎ ተጠናቋል ። በቅርቡም የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚካሔድ ይሆናል ።
ይህንን የሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የጋራ ፌስቲቫል እንዲዘጋጅ በማደረግ እና በሰላም እንዲጠናቀቅ በማድረግ ረገድ ከፍተኛውን ሚና የተጫወቱልንን ቀማሪ ኢቨንትስ ፣ ዳሸን ባንክ እና የሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ኅብረትና የዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።
#AASTUvsAAU
#KemariEvents
#AASTU_SU
#AAU_SU
#Dashen_Bank
#Super_App
ግንቦት 08/2017 ዓ/ም
የተማሪዎች ኅብረት ጽ/ቤት

አንድም እናት በደም እጥረት አትሞትም
በሚል መሪ ቃል በዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እና ሠራተኞች የደም ልገሳ እየተካሔደ ይገኛል ።
እናንተም የዚህ መልካም ተግባር ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝናችሁ ።
ቦታ ፦ ሕንጻ 10 ፊት ለፊት
የተማሪዎች ኅብረት // ጤና ዘርፍ

ማሳሰቢያዎች
➾ , እንደሚታወቀው በእናንተ በተማሪዎቻችን ስም ለመቄዶንያ ድጋፍ የሚደረግ ገንዘብ እየተሰባሰበ ይገኛል ። ከዚህም በተጨማሪ የአልባሳት ድጋፍም ለማድረግ ስለታሰበ የተለያዩ አልባሳቶችን ማለትም የጠበቧችሁን ፣ የማትለብሱት ወይም ደግሞ ለእናንተ ትርፍ የሆነ እና ሌሎች ደግሞ አብዝተው የሚፈልጉትን እና ለስጦታ መሆን የሚችሉ ልብሶች ፣ ጫማዎች ፣ ብርድ ልብስ እና አንሶላዎችን እንድትለግሱ በመቄዶንያ ስም እንጠይቃለን።
አንድ እግር ጫማም ብትሆን ጥቅም አላት ምክንያቱም አንድ እግራቸውን በተለያዬ አደጋ ያጡ አሉና ከመስጠት ወደኋላ አትበሉ።
➾ ሌላው በመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት(ሴሚስተር) የTD መሣሪያዎችን የተዋሳችሁ ተማሪዎች ለቀጣይ ዓመት ስለሚፈለግ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዐርብ ግንቦት 15, 2017 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ እንድትመልሱ ።
አልባሳቱንም ሆነ የ Td መሣሪያዎችን የምትመልሱት Block 10-006 በኅብረቱ የሥራ ሰዓት መሆኑን እንገልጻለን ።
የተማሪዎች ኅብረት // በጎ አድራጎት ዘርፍ

🩸DONATE BLOOD, SAVE LIFE 🧠
Join us for a Blood Donation and Mental Health Awareness Campaign organized in collaboration with Tirunesh Beijing General Hospital, AASTU , and the AASTU Student Union Health Department.
📅 Date: May 19–22, 2025
📍 Location: In front of Block 10, AASTU
Your one act can save lives. Be a hero — give blood, spread hope, and support mental health awareness! ❤️
#DonateBloodSaveLife #AASTUHealth #MentalHealthMatters #StudentUnionAASTU #BloodDrive2025