#HALF_LIFE_CUP
ለሦስት ሳምንታት ያህል ጊዜ በዩኒቨርሲቲያችን የሦስተኛ ዓመት ተማሪዎች መካከል ሲካሔድ የነበረው የ Half life cup ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል ።
ጨዋታውን የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ዶ/ር ሰሎሞን ተስፋዬ ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ስፖርትና መዝናኛ ቢሮ ኃላፊዎች መ/ር መስፍንና አቶ አየነው እንዲሁም የተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚዳንት ሰሎሞን ታረቀኝ በመገኘት ያስጀመሩት ሲሆን ጨዋታውም የኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና እና የሶፍትዌር ምህንድስና ተማሪዎችን ያገናኘ ነበር ።
በዚህ ጨዋታ ላይም እጅግ ከፍተኛ የሆነ እልህ አስጨራሽ ፉክክር የታየበት እና ሜዳውም ከፍተኛ ቁጥር ባላቸው ደጋፊዎች ተሞልቶ ከምሽቷ ፀሐይ ግባት ጋር ለየት ያለ ድባብ ነበረው ።
በዚህ ጨዋታ ላይ ጫና ፈጥረው እና የጨዋታ ብልጫ ወስደው ሲጫወቱ የነበሩት ኤሌክትሪሽያኖች እጅግ ብዙ የሆኑ On target የሆኑ ኳሶችን ቢሞክሩም ድል ሳይቀናቸው የቀረ ሲሆን ፤ ኮደሮች በሁለተኛው አጋማሽ ባገኟት ፍፁም ቅጣት ጨዋታውን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በአሸናፊነት ማጠናቀቅ ችለዋል ።
ኤባ እና መሳይ የጨዋታው ድምቀቶች ነበሩ ።
ይህ ጨዋታ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ በማዘጋጀት እና በሰላም እንዲጠናቀቅ በማድረግ የአንበሳውን ድርሻ የተወጣችሁትን የ 2017 ዓ/ም Half life committee እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ።
ግንቦት 06-2017 ዓ/ም
የተማሪዎች ኅብረት ጽ/ቤት

📢 AASTU Students — Today is the Day! 🔥
Join us for the Addis Ababa Inter-Universities Festival
Let’s represent AASTU with energy, pride, and unity!
🚌 Transportation is waiting for you!!
place infront of the ATM
#AASTUxAAU #StudentFestival2025 #UbuntuLeadership #MindsetMatters #AASTUPride #kemariEvents

Calling all AI Enthusiasts! 🤖
iCog Labs is seeking talented individuals to join our 2025 batch 1 AI Talent Program. You'll work on cutting-edge projects, learn from experts, and grow your skills.
What we're looking for:
* Passion for AI
* Strong problem-solving skills
* A desire to learn and innovate
Deadline: July 31
Apply Now 👉 LINK
Telegram 👉 @icoglabs_community

🎉🔥 AASTU vs AAU – The Showdown is ON! ⚽️🏆
Get ready, AASTU Fam! 💙💪
This Friday, we’re taking the field and the city by storm as AASTU faces AAU in the most awaited football match of the 2025 Addis Ababa Inter-University Get-Together! 🏟🌍
🎽 This is more than just a game — it’s a battle for pride, power, and the city’s crown. Let’s turn the stadium WHITE and BLUE with unstoppable AASTU spirit! 💥💯
📣 Come out in numbers. Shout loud. Cheer harder. Support stronger.
📅 Date: Mar 16, 2025
🕒 Time: starting at 5:00 Local time
📍 Venue: OGH and AASTU Stadium
🎊 And that’s not all!
🎯 Fun games, wild challenges & crazy energy await you!
💸 Winners walk away with MONEY PRIZES of 10,000birr! 👏
🌐 Free 1Gb internet gifts for all
The games are prepared by AASTU Charity Clubs at OGH starting at 5:00!
👕 Wear your AASTU's Department jersey
🔥 Bring the noise
🎉 Let’s show AAU what real crowd energy feels like!
In collaboration with Dashen bank Super App!
#AASTUvsAAU #InterUniversity2025 #KemariEvents #AASTU&AAu students Union

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎉🔥 AASTU vs AAU – The Showdown is ON! ⚽️🏆
Get ready, AASTU Fam! 💙💪
🎊 And that’s not all!
🎯 Fun games, wild challenges & crazy energy await you!
💸 Winners walk away with MONEY PRIZES of 10,000birr! 👏🤑
🌐 Free 1Gb internet gifts
📅 Date: Today Mar 16
🕒 Time: starting at 5:00 Local time
📍 Venue: OGH (Old Graduation Hall)

The Event has started....win 10,000 ETB in cash now🤑🤑🤑🤑 OGH!!!
We are waiting
✍Dart
✍tennis
✍joteni
✍Card Games
✍childhood games 🥰
We are waiting
✍Dart
✍tennis
✍joteni
✍Card Games
✍childhood games 🥰
ዛሬ ታሪካዊ ቀን ነው ።
ለመጀመሪያ ጊዜ የአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ እና የአ/አ/ዩ የተማሪዎች ኅብረት ከቀማሪ ኢቨንተስና ዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲዎች ፌስቲቫል አካል የሆነው የእግር ኳስ ውድድር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በአ/አ/ሳ/ቴ/ዩ ስታዲየም ይካሔዳል ።
መላው የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ወደ ሜዳ በመምጣት ለክለባችን ድጋፍ እንድታደርጉ በሁለቱ ታላላቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል የሚደረገውን የሜዳ ላይ ትንቅንቅ በማየት ትደመሙ ዘንድ ጋበዝናችሁ ።
#AASTU X #AAU
#KEMARI_Events
#DASHEN_BANK
#AASTU&#AU_SU