ተመራቂ ነዎት ?
ከምርቃት በኋላ ለሥራ ፍለጋ እንዳትንገላቱ በማሰብ የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶችን በመጋበዝ እዚሁ ግቢ ውስጥ ጋብዞ በየ ሙያ መስካችሁ ሥራ የምታገኙበትን መንገድ ማመቻቸቱን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
#JOB_FAIR_2025
#AASTU_CDC

መቼት ?
📆 ነገ ሰኔ 11 / 2017 ዓ/ም
📍 የድሮው መመረቂያ አዳራሽ
#JOB_FAIR_2025
#AASTU_CDC
🎉8❤6🕊1
🏅CERTIFICATE 🏅
Those of who have been taking
Employability & job readiness training and DAAP Trainings.
You can take your certificate from Student Union office.
B10 office 02
Only today
Till 12:00
🖇 LinkedIn
📨 Telegram
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
Career Club
💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼

Linkedin
Career Club - AASTU | LinkedIn
Career Club - AASTU | 279 followers on LinkedIn. If opportunity doesn't knock, build a door. | Welcome to the Career Development Club! Our mission is to empower students to navigate the job market with confidence and skill. We provide the tools, knowledge…
❤5👍1
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የ2017 ዓ . ም የተማሪዎች የምረቃ በዓል ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ. ም መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የተማሪዎችና የወላጆች ወደ መመረቂያ አዳራሽ መግቢያ ካርድ ዲጂታል መሆኑን (በQR Code ብቻ የሚሰራ) መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ የዩኒቨርሲቲው ኢሜይላችሁ (Institutional email) መስራት አለመስራቱን እንድታረጋግጡና በሱ የሚላክላችሁን አስፈላጊ መረጃ እንድትሞሉ እናሳስባለን።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!
ዩኒቨርሲቲው

❤8👍3🕊2👏1
ተመራቂ ነዎት ?
ከምርቃት በኋላ ለሥራ ፍለጋ እንዳትንገላቱ በማሰብ የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶችን በመጋበዝ እዚሁ ግቢ ውስጥ ጋብዞ በየ ሙያ መስካችሁ ሥራ የምታገኙበትን መንገድ ማመቻቸቱን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
#JOB_FAIR_2025
#AASTU_CDC
ከምርቃት በኋላ ለሥራ ፍለጋ እንዳትንገላቱ በማሰብ የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶችን በመጋበዝ እዚሁ ግቢ ውስጥ ጋብዞ በየ ሙያ መስካችሁ ሥራ የምታገኙበትን መንገድ ማመቻቸቱን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።
መቼት ?
📆 ነገ ሰኔ 11 / 2017 ዓ/ም
📍 የድሮው መመረቂያ አዳራሽ
#JOB_FAIR_2025
#AASTU_CDC
👍8❤2
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ተመራቂ ነዎት ? ከምርቃት በኋላ ለሥራ ፍለጋ እንዳትንገላቱ በማሰብ የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶችን በመጋበዝ እዚሁ ግቢ ውስጥ ጋብዞ በየ ሙያ መስካችሁ ሥራ የምታገኙበትን መንገድ ማመቻቸቱን ስንገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ። መቼት ? 📆 ነገ ሰኔ 11 / 2017 ዓ/ም 📍 የድሮው መመረቂያ አዳራሽ #JOB_FAIR_2025 #AASTU_CDC
ድርጅቶቹ በመግባት ላይ ይገኛሉ ፤ ፕሮግራማችንን በመጀመር ላይ ስለምንገኝ ኹላችሁም ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ድሮው መመረቂያ አዳራሽ እንድትመጡ እናሳስባለን ።
❤1
#Coast_sharing
የወጪ መጋራት ፎቶ ያላስገባችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ኮስት ሼሪንግ ቢሮ በመገኘት እንድታስገቡ ።
ዛሬ ካላስገባችሁ ዶክመንታችሁን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።
ሬጅስትራር

❤5
All students who have remaining payments for the yearbook, stole, or binder the last day is today you can come and pay block 10 students' union President office.
It has been a load of calls recently, and it has been hard to manage all calls so come to the place and complete your payment.

#በጎ_ፈቃደኞችን_እንፈልጋለን
ከመለከት ዘላቂ የሕጻናትና ወጣቶች ልማት ድርጅት ጋር በመተባበር ከሐምሌ 05 እስከ ነሐሴ 20 - 2017ዓ/ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በዓሥራ አንዱም ክፍለከተሞች በሚገኙ የተመረጡ ትምህርት ቤቶች የክረምት የተማሪዎች ማጠናከሪያ ትምህርት ለማስተማር እየተሠራ ይገኛል ።
ለዚህም 100 በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎችን እንፈልጋለን ፤ በዚህ የበጎ አድራጎት ተግባር ለሚሳተፉ ተማሪዎች መጠነኛ ክፍያ እንዲሁም በግቢው ውስጥ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የዶርሚተሪ አገልግሎት እና የዕውቅና የምስክር ወረቀት ይበረከታል።

ለመመዝገብ 👉 ሊንክ
የመጨረሻው ቀን : 13/10/17 ዓ/ም ማታ 2:00 ሰዓት
❤10👍1
ተሽከርካሪ ለምትጠቀሙ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ
ጉዳዩ: የተሽከርካሪ መግቢያ እንድትወስዱ ስለማሳወቅ
እንደሚታወቀው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚሰሩ የአስተዳደር፣የአካዳሚክ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የግላቸውን ተሸከርካሪ በመጠቀም ወደ ዩኒቨርስቲው እንደሚመጡ ይታወቃል፡፡በመሆኑም በቀን 14/10/2017ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00ሰዓት እስከ ቀኑ 08፡00 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ስለሚካሄድ ከዚህ በፊት በፀጥታና ደህንነት ክፍል የተመዘገበ ተሸከርካሪ ብቻ ያላችሁ ወደ ግቢው መግባትና መውጣት የይለፍ ካርድ/PASS/ ከህንፃ 61 ቢሮ ቁጥር 311 የግቢ ትራፊክ አስተባባሪ በቀን 13/10/2017ዓ.ም በመደበኛ መንግስት ስራ ሰዓት መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
ይህንን የይለፍ ካርድ/PASS/ሳይወስዱ ተሽከርካሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ማስገባትም ይሁን ለረጅም ጊዜ አቁሞ መሄድ የማይፈቀድ መሆኑ እንገልፃለን::
ይህንን የይለፍ ካርድ/PASS/የማይመረቅ ግን በፀጥታና ደህንነት የተመዘገበ ተሸከርካሪ ያለው ቢሆንም መጥቶ መውሰድ አይችልም::
ተሸከርካሪ የያዙ ተማሪዎች በበር 3/ቂሊንጦ አስፋልቱን/መውጣትና መግባት የሚችሉ ሲሆን እግረኞች ግን በበር አንድ/
በኮብሉ ቂሊንጦ በር/ ይጠቀማሉ::
በበር ሁለት /ቱሉ ድምቱ በር/ የተጠሩ ክብር እንግዳና ሰራተኛ ተሸከርካሪመውጫና መግቢያ ሲሆን ለተማሪ ከላይ እስከተጠቀሰው ሰዓት ድረስ የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የፀጥታና ደህንነት ሥራ አስፈፃሚ

❤3
🏆 Software Engineering triumphs over Civil Engineering in a thrilling 0-0 match, clinching victory with a 4-2 penalty shootout! 🙌 A huge thank you to our exclusive sponsors, Hani Juice and Pizza, for their amazing support throughout the tournament! 🍕🥤 Visit them at Tulu Dimtu Condominium, Block 157, left of the taxi station.
#AASTU #GC_2025 #GC_CUP #SoftwareWins #Tournament_Winners #Hani_Juice_and_Pizza

❤8👏3
#ለተመራቂዎች
ዛሬ ከምሳ ሰዓት በኋላ ሪቫን እና ባይንደር ትወስዳላችሁ ።
ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና የግቢ መታወቂያችሁን ይዛችሁ ኑ ። ለሌላ ሰው መውሰድ አይቻልም ።

❤3👍2
⏱Today Now -8:30 LT B10 Biro 02 ⏰
🏅CERTIFICATE LAST REMINDER FOR GC STUDENTS 🏅
For those who
👉 Took Employability & job readiness training Trainings in BOTH semesters
👉 Participated in internship orientation
👉 Fully completed 3 months DAAP training.
Take your certificate from Student Union office
👉 Block 10 Office 02👈
Come only on the listed time interval I won't be available there after and before that time.
#Tip_Your_friend_can_take_for_you.
🖇 LinkedIn
📨 Telegram
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
AASTU Career Club
💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼
🏅CERTIFICATE LAST REMINDER FOR GC STUDENTS 🏅
For those who
👉 Took Employability & job readiness training Trainings in BOTH semesters
👉 Participated in internship orientation
👉 Fully completed 3 months DAAP training.
Take your certificate from Student Union office
👉 Block 10 Office 02👈
Come only on the listed time interval I won't be available there after and before that time.
#Tip_Your_friend_can_take_for_you.
📨 Telegram
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
AASTU Career Club
💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼
Linkedin
Career Club - AASTU | LinkedIn
Career Club - AASTU | 279 followers on LinkedIn. If opportunity doesn't knock, build a door. | Welcome to the Career Development Club! Our mission is to empower students to navigate the job market with confidence and skill. We provide the tools, knowledge…
❤5
Binder and stole schedule
10:00-11:00 Civil, Biotech, Chemical
11:10-12:00 Food, Electro, Industrial
12:10-1:00 Environmental, Geology
10:00-11:00 Civil, Biotech, Chemical
11:10-12:00 Food, Electro, Industrial
12:10-1:00 Environmental, Geology
ለተመራቂ_ተማሪዎች
በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን አደረሳችሁ ።
👉 ነገ ከግቢ ወደ አዳራሽ የሚወስዷችሁ መኪናዎች ጠዋት 12:30 ይነሳሉ ።
👉 ተማሪዎች ወደ አዳራሽ የምትገቡት ወላጆቻችሁን እየያዛችሁ ነው ።( ወላጆች የሚገቡት የእናንተ የግቢ መታወቂያችሁ ስካን አድርጋችሁ ነው ።
ይህ ማለት ተማሪዎች ወላጆቻቸውን ሳይዙ ገብተው ወላጅ አርፍዶ ቢመጣ መግባት አይችልም ማለት ነው ።
👉 የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች አንድ ወላጅ ይዘው ይገባሉ ።
👉 የማዕረግ ተመራቂዎች 3.75 እና በላይ CGPA ያላችሁ ሁለት ወላጅ (ሁለት ወላጅ እንድታስገቡ የተፈቀደ መሆኑን የሚገልጽ ስም ዝርዝር በር ላይ ስካን ለሚያደርጉት ባለሙያዎች ይሰጣል ።)
👉 የ3ኛ ድግሪ ተመራቂዎች 3 ወላጅ ይዛችሁ መምጣት ትችላላችሁ ።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ፡

❤17👍1🎉1🕊1