Telegram Web Link
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
የ2017 ዓ . ም የተማሪዎች የምረቃ በዓል ሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ. ም መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የተማሪዎችና የወላጆች ወደ መመረቂያ አዳራሽ መግቢያ ካርድ ዲጂታል መሆኑን (በQR Code ብቻ የሚሰራ) መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ የዩኒቨርሲቲው ኢሜይላችሁ (Institutional email) መስራት አለመስራቱን እንድታረጋግጡና በሱ የሚላክላችሁን አስፈላጊ መረጃ እንድትሞሉ እናሳስባለን።
በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!
ዩኒቨርሲቲው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
ድርጅቶቹ በመግባት ላይ ይገኛሉ ፤ ፕሮግራማችንን በመጀመር ላይ ስለምንገኝ ኹላችሁም ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ድሮው መመረቂያ አዳራሽ እንድትመጡ እናሳስባለን ።
#Coast_sharing

የወጪ መጋራት ፎቶ ያላስገባችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ኮስት ሼሪንግ ቢሮ በመገኘት እንድታስገቡ ።

ዛሬ ካላስገባችሁ ዶክመንታችሁን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

ሬጅስትራር
Congratulations Our Genius graduates.
All students who have remaining payments for the yearbook, stole, or binder the last day is today you can come and pay block 10 students' union President office.


It has been a load of calls recently, and it has been hard to manage all calls so come to the place and complete your payment.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ተሽከርካሪ ለምትጠቀሙ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ
ጉዳዩ: የተሽከርካሪ መግቢያ እንድትወስዱ ስለማሳወቅ
እንደሚታወቀው በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚሰሩ የአስተዳደር፣የአካዳሚክ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የግላቸውን ተሸከርካሪ በመጠቀም ወደ ዩኒቨርስቲው እንደሚመጡ ይታወቃል፡፡በመሆኑም በቀን 14/10/2017ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00ሰዓት እስከ ቀኑ 08፡00 ሰዓት በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ምረቃ ፕሮግራም ስለሚካሄድ ከዚህ በፊት በፀጥታና ደህንነት ክፍል የተመዘገበ ተሸከርካሪ ብቻ ያላችሁ ወደ ግቢው መግባትና መውጣት የይለፍ ካርድ/PASS/ ከህንፃ 61 ቢሮ ቁጥር 311 የግቢ ትራፊክ አስተባባሪ በቀን 13/10/2017ዓ.ም በመደበኛ መንግስት ስራ ሰዓት መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ
ይህንን የይለፍ ካርድ/PASS/ሳይወስዱ ተሽከርካሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ማስገባትም ይሁን ለረጅም ጊዜ አቁሞ መሄድ የማይፈቀድ መሆኑ እንገልፃለን::
ይህንን የይለፍ ካርድ/PASS/የማይመረቅ ግን በፀጥታና ደህንነት የተመዘገበ ተሸከርካሪ ያለው ቢሆንም መጥቶ መውሰድ አይችልም::
ተሸከርካሪ የያዙ ተማሪዎች በበር 3/ቂሊንጦ አስፋልቱን/መውጣትና መግባት የሚችሉ ሲሆን እግረኞች ግን በበር አንድ/
በኮብሉ ቂሊንጦ በር/ ይጠቀማሉ::
በበር ሁለት /ቱሉ ድምቱ በር/ የተጠሩ ክብር እንግዳና ሰራተኛ ተሸከርካሪመውጫና መግቢያ ሲሆን ለተማሪ ከላይ እስከተጠቀሰው ሰዓት ድረስ የማይቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የፀጥታና ደህንነት ሥራ አስፈፃሚ
🏆 Software Engineering triumphs over Civil Engineering in a thrilling 0-0 match, clinching victory with a 4-2 penalty shootout! 🙌 A huge thank you to our exclusive sponsors, Hani Juice and Pizza, for their amazing support throughout the tournament! 🍕🥤 Visit them at Tulu Dimtu Condominium, Block 157, left of the taxi station.
#AASTU #GC_2025 #GC_CUP #SoftwareWins #Tournament_Winners #Hani_Juice_and_Pizza
#ለተመራቂዎች

ዛሬ ከምሳ ሰዓት በኋላ ሪቫን እና ባይንደር ትወስዳላችሁ ።
ስትመጡ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ እና የግቢ መታወቂያችሁን ይዛችሁ ኑ ። ለሌላ ሰው መውሰድ አይቻልም ።
Today Now -8:30 LT B10 Biro 02

🏅CERTIFICATE LAST REMINDER FOR GC STUDENTS 🏅

For those who
👉 Took Employability & job readiness training Trainings in BOTH semesters
👉 Participated in internship orientation
👉 Fully completed 3 months DAAP training.

Take your certificate from Student Union office
👉 Block 10 Office 02👈

Come only on the listed time interval I won't be available there after and before that time.
#Tip_Your_friend_can_take_for_you.

🖇 LinkedIn
📨 Telegram

🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
                AASTU Career Club
💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼
Binder and stole schedule

10:00-11:00 Civil, Biotech, Chemical
11:10-12:00 Food, Electro, Industrial
12:10-1:00 Environmental, Geology
ለተመራቂ_ተማሪዎች

በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ፡ እንኳን አደረሳችሁ ።

👉 ነገ ከግቢ ወደ አዳራሽ የሚወስዷችሁ መኪናዎች ጠዋት 12:30 ይነሳሉ ።

👉 ተማሪዎች ወደ አዳራሽ የምትገቡት ወላጆቻችሁን እየያዛችሁ ነው ።( ወላጆች የሚገቡት የእናንተ የግቢ መታወቂያችሁ ስካን አድርጋችሁ ነው ።

ይህ ማለት ተማሪዎች ወላጆቻቸውን ሳይዙ ገብተው ወላጅ አርፍዶ ቢመጣ መግባት አይችልም ማለት ነው ።

👉 የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች አንድ ወላጅ ይዘው ይገባሉ ።

👉 የማዕረግ ተመራቂዎች 3.75 እና በላይ CGPA ያላችሁ ሁለት ወላጅ (ሁለት ወላጅ እንድታስገቡ የተፈቀደ መሆኑን የሚገልጽ ስም ዝርዝር በር ላይ ስካን ለሚያደርጉት ባለሙያዎች ይሰጣል ።)

👉 የ3ኛ ድግሪ ተመራቂዎች 3 ወላጅ ይዛችሁ መምጣት ትችላላችሁ ።

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ፡
ውድ የ፳፻፲፯ ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ለዚህች በጉጉት ስትጠብቋት ለነበረችዋ ቀን በሰላም አደረሳችሁ ።

መልካም በዓል ፤ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ።
ውድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ . ም ተመራቂዎች እና የተመራቂ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የምረቃ መርኃ ግብሩን በቀጥታ በዩቲዩብ ቻናላችን ቀጥሎ በተቀመጠው ሊንክ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ።
https://www.youtube.com/live/coYdPxB6T7U?feature=shared
2025/07/03 09:11:10
Back to Top
HTML Embed Code: