በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ (በማታ) የ2018 ዓ.ም. የቅድመ-ምረቃ መርሀ-ግብር ምደባ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ
● የመመዝገቢያ ቀን ከጥቅምት 13-15/ 2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡
● የመታወቂያ ቁጥራችሁን (ID Number) እና የተመደባችሁበትን ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት በportal.aau.edu.et Freshman My Section በመጫን የUGA ቁጥራችሁን በማስገባት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
● የምዝገባ ሚስጥር ቁጥር (Password) ከተመደባችሁበት ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት በሚገኘው የሬጅስትራር ቢሮ የምትቀበሉ ይሆናል፡፡
● የምዝገባ ቅደም ተከተል ሂደቱ Steps for Registration በሚል ከታች የተዘረዘረ ሲሆን በበይነመረብ ያስገባችሁት የትምሕርት ማስረጃዎችና 4 ጉርድ ፎቶግራፍ በተመደባችሁበት ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት የምታስገቡ ይሆናል
● የቅሬታ ማስገቢያ ቀን ከጥቅምት 10-12/2018 ዓ.ም አድሚሽን ቢሮ ቁጥር 202 እና 203 ይሆናል፡፡

UG extension accepted applicants list for 2025_26 AY.xlsx
40.6 KB
UG extension accepted applicants list for 2025_26 AY
Steps_for_Registration_of_accepted_applicants_for_the_undergraduate.docx
16.5 KB
Steps for Registration of accepted applicants for the undergraduate Continuing (extension) programs in Addis Ababa University