💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐
🌹 Sticker
━━━━━━✦✿✦━━━━━━
አንደሉስ ክፍል 6
━━━━━━✦✿✦━━━━━━
ይህ የጧሪቅ ከልክ በላይ የፈጠነ ዘመቻ ለሙሳ የሚዋጥ አልሆነለትም። ድንገት የጠላት ጦር ከቦ እንዳይፈጃቸው ስለሰጋ በፍጥነት ዘመቻውን አቁሞ እንዲጠብቀው የሚያዝ ጠንከር ያለ ትዕዛዝ ላከበት። በሌላ በኩል ሙሳ ኢብኑ ኑሰይር ጧሪቅን ለማገዝ ሙጃሒዶችን ያሰባስብ ጀመር። የአንደሉስን ዘመቻ የሰሙ ሙስሊሞች ከተለያዩ ሀገራት ተሰባስበው አስራ ስምንት ሺህ የሚሆን ሰራዊትን ከወኑ። ሙሳ እነዚህን ሙስሊሞች አስከትሎ ወደ አንደሉስ ነገደ። እግረመንገዱን ጧሪቅ ያልከፈታቸውን ግዛቶችን በመክፈት ወደ ኢስላማዊው ዓለም እየጨመረ ጉዞውን ቀጠለ። በዚህ መልኩ ኢሽቢሊያ፣ ማሪዳ፣ ሸዞና ቀርሞና የተሰኙ ከተሞች በሙሳ ኢብኑ ኑሰይር ወደ ኺላፋው ግዛት ተቀላቀሉ። ሙሳ በዚህ አልተብቃቃም ይልቁንስ እንደሱ በጂሃድ ያደገውን ልጁን ዐብዱልዐዚዝን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ያሉትን ከተሞች እንዲከፍት ላከው። አብዱልዐዚዝም በሚደንቅ ብቃት በፍጥነት የአንደሉስን ምዕራብ ግዛቶች አዳርሶ የአሁኗ ፖርቱጋል ድረስ ዘለቀ። ሊዝበን የተሰኘችዋን ከተማም ከፈተ።
ከሁለት ዓመታት መለያየት በኋላ በ94ዓ.ሒ ሁለቱ ድንቅ አሚሮች በጡለይጢላ(ቶሌዶ) ከተማ አቅራቢያ ተገናኙ። በአንድነት በመሆንም የማቅናቱን ዘመቻ አጠናክረው ወደሰሜናዊው ክፍል አመሩ። በዘመቻቸው ብዙ ከተሞችን ከፈቱ። ዛራጎዛ (ሠርቁስጣ) እና ከእግርኳስ ክለቧ ውጭ በአንድ ወቅት ኢስላማዊ ግዛት መሆኗን የማናውቃት ባርሴሎ በሙሳና በጧሪቅ ከተከፈቱ ከተሞች ዋና ዋናወቹ ናቸው።
እዚያው ሰሜን እያሉ ሙሳ ድንቅ ስራ ሰራ። ከፒሬኔ ሰንሰለታማ ተራራዎች በስተጀርባ ወደምትገኘው ደቡብ ፈረንሳዊቷ አርቦና (ናርቡኔ) ከተማ ቃኚዎችን ላከ። አርቦና በሜድትራኒያን ባህር ዳርቻ የምትገኝ የፈረንሳይ መንደር ናት። በዚህም ከዘመን ጋር ታዳጊ የሆነችን የኢስላማዊ ግዛት ፍሬ መዝራት ቻለ። (ወደ ፊት ኢንሻአላህ እናነሳታለን)
ሶስት አመት ተኩል በሚገመት ጊዜ ውስጥ ሙስሊሞች ሙሉ አንደሉስን የፖላይ ቋጥኝ ወይም ካቫዶንጋ ተብሎ ከሚጠራው ቋጥኛማ አካባቢ ሲቀር የተቀረውን ሁሉ መክፈት ቻሉ። ሙሳ ይህን ቋጥኛማ መንደር ለመክፈት ዝግጅቱን ባጠናቀቀበት ሰዓት ከኸሊፋው አብዱልመሊክ የተላከ መልዕክት ደረሰው። መልዕክቱ ሙሳን ጧሪቅንና አብረውት ያሉትን ሙጃሒዶች ያስደነገጠ ነበር።
ኸሊፋው ወሊድ ብኑ ዐብዱልመሊክ ዘመቻውን አቋርጠው በፍጥነት ወደ ደማስቆ እንዲመለሱ የሚያዝ ደብዳቤ ነበር የላከው። ይህ ትዕዛዝ እኛንም የሚስደነግጥና የሚያስገርም መሆኑ አይቀርም። ነገር ግን ኸሊፋው ወሊድ የሙስሊሙ ዓለም ኸሊፋና ተጠያቂ እንደመሆኑ እነዚህ ሙጃሒዶች ከኺላፋው መናገሻ ደማስቆ በጣም የራቁ በመሆናቸው የኸሊፋው እገዛ በቀላሉ ሊደርሳቸው አይችልም። ይህ ማለት የክርስቲያኑ ሰራዊት ዳግም ተሰባስቦ እነኚህን ሙጃሒዶች ከቦ ቢያጠቃ የመትረፍ እድላቸው አስጊ ነው። እናም ኸሊፋው ይህን የሚያክል ቁጥር ያለውን ሰራዊት አደጋ ውስጥ መክተት ለሙስሊሙ ኪሳራና ለኸሊፋውም የሚያስወቅስ ተግባር በመሆኑ ውሳኔው ትክክል ነበር።
በኸሊፋው ትዕዛዝ መሰረትም ጧሪቅና ሙሳ ወደ ደማስቆ ተመለሱ። የሚገርመው ሙሳ ኢብኑ ኑሰይር አንደሉስን ሲከፍት የሰባ አምስት(75) ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ነበር። አንድ እግሩም አንካሳ ነው። ይህ ከመሆኑ ጋር የኸሊፋው ትዕዛዝ ባይገታው ሙሉ አውሮፓን ብሎም ኮኒስታንቲኖፕልንም የመክፈት ዓላማ ነበረው። በዚህ የሽምግልና እድሜ ላይ በአላህ መንገድ ይፋለማል! ከተማዎችን ይከፍታል!ሰራዊቶችን ይመራል! በድንቅ አመራሩ ጠላትን ያርበደብዳል! ረሒመከሏህ ያ ሙሳ!
ወደ ደማስቆ ከተመለሰ ከዓመት በኋላ ሐጅ ለማድረግ ሄደ። እዚያም አላህን እንዲህ ሲል ለመነ፦ "አላህ ሆይ! እድሜ ከሰጠኸኝ ወደ ጂሃድ ሜዳ መልሰኝ። ሸሂድ አድርገኽም ግደለኝ። ይህንን ካልፈቀድክልኝ ግን በነቢዩ ሀገር ግደለኝ!" አላህም የዚህን ታላቅ ሙጃሂድ ልመና ተቀበለ። ሐጁን አጠናቆ መዲና ለዚያራ እንደሄደ እዚያው አረፈ። ከልቡ ወዶና አፍቅሮ አርአያ ካደረጋቸው ሶሀቦች መቃብርም ተቀበረ።
ሽምግልና ሳያግደው፣እርጅናው ሳይገድበው፣ የእግሩ ማንከስ ሳይበግረው የአላህን መልዕክት ለሰዎች እያደረሰ፣ የኢስላምን ባንዲራ ከፍ አድርጎ በጂሃድ ላይ ኑሮ መዲና ላይ በክብር ተቀበረ። አላህ ሆይ ላንተ ስንል ወደነዋልና ከርሱና ከመሰሎቹ ጋር ቀስቅሰን። መንገዳቸውንም የምንከተል አድርገን
የጅሀድ ጓደኛው ጧሪቅ ደማስቆ ከተመለሰ በኋላ ወሬው ጠፋ። አንደሉስ ይመለስ ደማስቆ ይኑር እርግጠኛ የሆነ መረጃ የለም። ግና በአጭር ዘመናት ውስጥ የሰራው ጀብድ ለዘላለም ሲወሳ እንዲኖር አድርጎታል። አስገራሚ የመሪነት ብቃቱና የጦር ሜዳ ላይ ጀግንነቱ በወርቅ ቀለም የሚሰፍር ታሪክ ለግሰውታል። አንደሉስ ሲወሳ ሁሌም ጧሪቅ ይዘከራል። አላህ ምንዳውን ፊርደውስ ያድርግለት።
ኢንሻ አላህ ይ
ቀ
ጥ
ላ
ል
═════════════════
#ኢኽላስ_ታማኝነት_ትጋት_ስኬት✨
_\\\____________
ሼር
@hebre_muslim
@hebre_muslim
╚═══════════════╝

አንደሉስ ክፍል 7
━━━━━━✦✿✦━━━━━━
የአንደሉስ ስልጣኔ በጨረፍታ
ዘመናዊው የአውሮፓ ስልጣኔ ምንጭ አሁን ያለበት ደረጃ የደረሰው በአንደሉስ ሙስሊሞች ፈጠራ ቢሆን እንጂ ሊታሰብ እንኳ የሚቻል አልነበረም… ሳይንስ በአውሮፓ የመከሰቱ ምክንያት- አዲስ የመንፈስ ጥንካሬ፣ የጥናትና ምርምር ዘዴ ቅየሳ፣ በተግባር የታገዘ ጥናት፣ በተግባር አቆራኝተው የመጠቀማቸው ውጤት ነው። ይህ ዘመናዊ የጥናት ስልት በግሪኮች ዘንድ አይታወቅም ነበር። የዘመናዊ ሳይንስ መገለጫዎች ወደ አውሮፓው ዓለም የተዋወቁት እና የገቡት በአንደሉስ ሙስሊሞች ነው።
ሙስሊሞች ለዓለም ስልጣኔ ያበረከቱትን እጅግ በርካታ አስተዋፅዖዎች ያቺ አሸዋማዋ እና ደረቃማዋ የአንደሉስ ምድር ለእውቀት መቅሰሚያ እና ለምርምር ማዕከል ሆና አገልግላለች።
ሙስሊሞች አንደሉስን ከከፈቱ በኋላ ነዋሪዎቿ ከነበሩበት ጨለማ ተላቀው ለእድገት እና መሻሻል ቀዳሚ ያደረጋቸው እንዲሁም በተለያዩ ዘርፈ ብዙ የጥናት መስኮች እንዲሳተፉ ግንባር ቀደም አስተማሪና የፈጠራ ውጤቶችን ማበርከት ቻሉ። ታዲያ ይህንን አስገራሚ ለውጥ ምን ዓይነት ቃላት ሊገልፀው ይችላል?!
ሙስሊሞች አንደሉስን ባስተዳደረባቸው ዘመናት በርካታ የአገሬው ተወላጆች ወደ እስልምና የገቡ ሲሆን በሃይማኖታቸው ላይ ፀንተው የቀሩትም ከሙስሊሙ ጋር አብረው በመኖር የሙስሊሙን ባህሪ ተላብሰዋል፡፡ በአንደሉስ የነበረው የእስልምና ስልጣኔ በዘመኑ ወደር የማይገኝለት የላቀ ደረጃ ላይ የደረሰ ነበር፡፡ የሊቃውንትና የደራሲያን መፍለቂያ፣ ከእስልምናው ዓለም የተውጣጡ የእውቀት ተማሪዎች መናገሻ ድንቅ ከተማ በማድረግ አስውበዋታል። እውቀት ለመቅሰም ከአውሮፓ ደሴቶች የመጡ እጅግ በርካታ ክርስቲያን ተማሪዎች የሚጎርፉባት መናገሻ ከተማ ነበረች።
ተፈጥሮን በማጥናት የአጽናፈ ሰማይን ጥልቀት ጨረቃ ላይ ቀድሞ የከተመ እንደ አንደሉስ ሙስሊሞች ስልጣኔ የት አለና?! አስትሮኖሚ፣ ሂሳብ የግብርና ሳይንሶች፣ ሥነ-ፊዚክስ ሁሉንም በአንድ ሀገር በአንድ ቦታ በአንድ ላይ ማግኘት የሚቻልበት ሀገር አንደሉስ።
የአንደሉስ አወዳደቅን የሚያትት መጨረሻ
ክፍል ኢንሻ አላህ ይ

ሰላሳ ጁዝ ቁርዓን ዝነኛ በሆኑ ታዋቂ የአለማችን ውብ ቃሪዖች
=====================
https://www.tg-me.com/AlEmanIslamicYeDawaGroup
🌴1 - መሀመድ አዩብ
☄ ሀፍስ አን አሲም
https://www.tg-me.com/quranvoice1/150
____
🌴2 - ፋሪስ አባድ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/426
____
🌴3 - አህመድ አልአጀሚይ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/569
____
🌴4 - ሰአደል ጋሚዲን
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/761
____
🌴5 - አብደሏህ ካሚል
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/954
____
🌴6 - ሀኒ አልራፊኢይ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/1114
____
🌴7 - ሙሃመድ አልሙሃይሲኒ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/1286
____
🌴8 - ማሂር አልሙአይቂሊ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/1455
____
🌴9 - አብዱራህማን አልሱዲየስ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/1616
____
🌴10 - ያሲር አዱሰሪ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/1781
____
🌴11 - ሚንሻሪ አልአፋሲ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/1972
🌴12 - አብዱልወዱድ ሀኒፍ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/2120
____
🌴13 - ኻሊድ አልጀሊሊ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/2347
____
🌴14 - ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ማስተማሪያ ከህፃን ጋር
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/2481
____
🌴15 - ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ ሀፍስ አን አሲም ሙረተል
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/2610
____
🌴16 - ማህሙድ አልሀስሪይ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙረተል
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/2780
____
🌴17 - አብዱልባሲጥ አብዱሰመድ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/2923
____
🌴18 - ወዲዕ አልየመኒ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3059
____
🌴19 - ማህሙድ አልበና
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3200
____
🌴20 - ሙሃመድ አልልሂዳን
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3321
____
🌴21 - አይመን ሰኡዲይ
☄ማስተማሪ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3441
____
🌴22 - ኢድሪስ አብከር
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3561
____
🌴23 - አብዱራህማን አልአውሲ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3714
____
🌴24 - አብዱልዚዝ አልዘህራኒ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3834
____
🌴25 - ሙሃመድ ጅብሪል
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/3954
____
🌴26 - ሙሃመድ አልሚንሻዊ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4092
____
🌴27 - አቡበከር አሻጢሪይ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4211
____
🌴28 - ኻሊድ አልቀህጣሚ
☄ ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4332
____
🌴29 - ስኡድ ሹረይም
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4452
____
🌴30 - ሙሃመድ አጠብላዊ
☄ሀፍስ አን አሲም ሙጀዊድ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4571
____
🌴31 - ሰላህ አቡኻጥር
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4691
____
🌴32 - አብደሏህ በስፈር
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4812
____
🌴33 - አብዱል አዚዝ አልአህመድ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/4932
____
🌴34 - ናሲር አልቃጣሚ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5057
____
🌴35 - ቢንደር በልያህ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5196
____
🌴36 - ኢብራሂም አልአኽደር
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5320
____
🌴37 - ካሚል አልሙሩሺ
☄ቃሉን አን ናፊዕ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5442
____
🌴38 -ኒዕመሁ አልሃሳን
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5563
____
🌴39 -ሙስጠፋ ገርቢ
☄ወርሽ አን ናፊዕ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5684
____
🌴40 -አልይ አልሁዘይፊይ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5805
____
🌴41 -አብዱረሺድ አሱፊ
☄ሺዕበት አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/5923
____
🌴42 -አልኡዩኒል ኮሺ
☄ወርሽ አን ናፊዕ
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/6042
____
🌴43 -ተውፊቅ አሳኢግ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/6167
____
🌴44 -አብደሏህ መጥሩድ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/6291
____
🌴45 -ሃቲም አልዋኢሪ
☄ሀፍስ አን አሲም
👇👇
https://www.tg-me.com/quranvoice1/6417
🔴#ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ ..
✍አዘጋጅ: ➤ አብዱል ጀሊል መኑር ►በዚህ 👇👇ያግኙን
@abduljilal
@abduljilal
☞
የተዘጋጁ የተለያዩ ፕሮግራሞችን
በ @hebre_muslimbot ላይ ያገኛሉ

Telegram
تلاوات خاشعة
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
هذه القناة لنشر القرآن الكريم كاملآ لأكثر من قارئ
نبدأ اليوم بنشر القرآن الكريم كاملا
بصوت القارئ الشيخ محمد أيوب رحمه الله
👇👇👇👇👇👇

╭─┅──══──┅─╮
ቁርአን ልብን ሰርፆ ሲገባ
╰─┅──══──┅─╯
✍ ምንጭ Mahi mahisho
እንደ አውሮፓዊያን የዘመን ቀመር በ1930 በአልጄሪያ ዋና ከተማ አልጀርስ ውስጥ የተከሰተ እውነተኛ ታሪክ ነው።
ፈረንሳይ በአልጄሪያ የአንድ ምዕተ ዓመት የቀኝ ግዛት ቆይታዋን ታሳቢ በማድረግ ታላቅ ዝግጅት ለማሰናዳት ሽር ጉድ ማለት ጀመረች። በዚህ ዝግጅት ለዓለም ማስተላለፍ የፈለገችው ቁልፍ መልዕክት እንድምታው ፡- «አልጀሪያዊያን ከፈረንሳዊያን ጋር እጅ እና ጓንት ሆነዋል። ከፈረንሳይ ባህል ጋር ተዋደዋል፣ እምነታቸውን ትተዋል» የሚል ነበር። ይህንን በተጨባጭ ለማሳየት የቀኝ ገዢዋ ፈረንሳይ ባለስልጣናት ባለስልጣናት ከዝግጅቱ ቀደም ብሎ አልጀሪያዊያን ልጃገረዶች ማንነታቸውን ጥለው የምዕራቡን ዓለም ባህልና አስተሳሰብ እንዲላበሱ የማስቻል ስራ የሚሰራላቸው ላኮስት የተሰኘ ግለሰብ መደቡ። ላኮስት ለዚህ ተግባር ጊዜውን በሙሉ ለመሰዋት ወሰነ። ሌት ተቀን ሳይሰለች ሰራ። የእንስቶቹን አመለካከት ለመቀየር ሞከረ። ብዙ ልፋት እና ጥረት ካደረገ በኋላ የዝግጅቱ ቀን ደረሰ።
የሌሎች የአረብ ሀገራት ዲፕሎማቶች ስለ አዲሷ ፈረንሳዊት አልጀሪያ ልምድና ተሞክሮ ይቀስሙ ዘንድ በዝግጅቱ ላይ በእንግድነት ታደሙ። ግዙፉ መድረክ በግርዶ ተሸፍኗል። ከፍተኛ የሰው ጉልበት እና ገንዘብ የፈሰሰበትን ዝግጅት ለማየት ሁሉም በጉጉት ይጠባበቃል። ታዳሚያንን ያማልሉ ዘንድ ልፋት በጠየቀ ስልጠና ውስጥ ያለፉት ልጃገረዶች ከግርዶው በስተጀርባ በረድፍ ቆመዋል። ትዕይንቱ ሊጀመር ነው። ግርዶው ተገለጠ። ሰማዩ ጆሮን በሚገነጥል መብረቅ የታረሰ ይመስል ታዳሚው ደነገጠ። ከሹክሹክታ ውጭ ሌላ የሚሰማ ድምፅ ጠፋ። የፈረንሳይ ቅኝ ገዢ ባላስልጣናት በሀፍረት ተሸማቀቁ። የሌሎች የአውሮፓ ቅኝ ገዢ ሀገራት ዲፕሎማቶች በአግራሞት ተዋጡ። ከመድረኩ ላይ የሚታየው ትዕይንት በድንጋጤ አብረከረካቸው። ፈረንሳዊያኑ እንደ አለት የጠነከረ ምኞታቸው በትዕይንቱ ደማሚት ሲንኮታኮት አስተዋሉ። እነኛ ከመድረኩ ላይ በረድፍ የቆሙት አልጀሪያዊን እንስቶች በሂጃብ አሸብርቀው ኖሯል መድረኩን የያዙት። የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኋን ጉዳዩን ዘገቡ። የፓሪስ ጎዳናዎች በወሬው ታመሱ «ፈረንሳይ ለአንድ ምዕተ-ዓመት አልጀሪያ ውስጥ ስትኖር የሰራችው ነገር ምንድን ነው?» የሚለው ጥያቄ የመገናኛ ብዙኋን አርዕስት ሆኖ ሰነበተ። ይህ ጥያቄ ለ ላኮስት ቀረበለት። በታሪክ ገፅ ላይ በደማቅ ሰፍሮ የተቀመጠውን አይረሴ ምላሽ ሰጠ።
«وماذا أفعل إذا كان القرآن أقوى من فرنسا»
« ቁርአን ከኃያሏ ፈረንሳይ በላይ ኃያል ከሆነ እኔ ምን ማድረግ ይቻለኛል?!»- ብሎ የቁርአንን ኃያልነት መሰከረ።
____\\\______________

'እስከዛሬ መጀመር ነበረብኝ' እያሉ ራሳቸውን የሚወቅሱት ሰነፎች ናቸው፤ 'ዛሬ ያውም አሁን እጀምራለው! ምርጡ ጊዜ ከፊቴ ነው ያለው' ይህ የስኬታማ ሰዎች አመለካከት ነው። ከጎደላቸው ይልቅ ያላቸውን፤ ካጡት ይልቅ ያገኙትን አይተው በጎ አስበው በጎ ይሰራሉ።
የሌለህንማ ልቁጠር ካልክ የማቱሳላ ዕድሜ አይበቃህም፤ ባለህ ተደሰትና ሁሉንም በጥረቴ አሳካዋለው በል! እህቴ የጎደለሽን አይተሽ ከማዘንሽ በፊት በተሰጠሽ አመስግነሻል? ገና ብዙ ጊዜ አለሽ እኮ ለምድነው ጊዜዬ አለፈ፣ ምንም አልሞክርም የምትዪው? ያለፈው ጊዜ እንደ ንፋስ ነው አልጨብጠውም የሚመጣው ግን የኔ ነው በይ!
➤ @hebre_muslim ➤ @hebre_muslim

#ቶማስ_ኤዲሰን
አምፖልን እና ተጨማሪ 1,500 ድንቅ ፈጠራዎችን ለአለም ያበረከተው ቶማስ_ኤዲሰን ይሄን ሁሉ ድንቅ ፈጠራዎች ለአለም ህዝብ ሁላ ሲያበረክት የቀለም ትምህርቱ ግን ከአራተኛ ክፍል የዘለለ አነበረም !
ቻናሉን ይቀላቀሉ 👇
➤ @hebre_muslim ➤ @abduljilal

ውድና የተከበራችሁ የ ህብረ ሙስሊም ቻናል ቤተሠቦች ይህ አዲሡ ቻናላችን ነው 34570 mem የነበረው ቻናላችን ለ ሌላ አላማ በመዋሉ ይህን ልናስተዋውቆ ወደናል እናም በድጋሚ ቤተሠብነታችሁን አስመስክሩ
✅✅✅✅✅👌✅✅✅✅✅
🍂🍂🍂@hebre_muslim🍃🍃🍃
✅✅✅✅✅👌✅✅✅✅✅
🍂🍂🍂@hebre_muslim🍃🍃🍃
'እስከዛሬ መጀመር ነበረብኝ' እያሉ ራሳቸውን የሚወቅሱት ሰነፎች ናቸው፤ 'ዛሬ ያውም አሁን እጀምራለው! ምርጡ ጊዜ ከፊቴ ነው ያለው' ይህ የስኬታማ ሰዎች አመለካከት ነው። ከጎደላቸው ይልቅ ያላቸውን፤ ካጡት ይልቅ ያገኙትን አይተው በጎ አስበው በጎ ይሰራሉ።
የሌለህንማ ልቁጠር ካልክ የማቱሳላ ዕድሜ አይበቃህም፤ ባለህ ተደሰትና ሁሉንም በጥረቴ አሳካዋለው በል! እህቴ የጎደለሽን አይተሽ ከማዘንሽ በፊት በተሰጠሽ አመስግነሻል? ገና ብዙ ጊዜ አለሽ እኮ ለምድነው ጊዜዬ አለፈ፣ ምንም አልሞክርም የምትዪው? ያለፈው ጊዜ እንደ ንፋስ ነው አልጨብጠውም የሚመጣው ግን የኔ ነው በይ!
➤ @hebre_muslim ➤ @hebre_muslim
የሌለህንማ ልቁጠር ካልክ የማቱሳላ ዕድሜ አይበቃህም፤ ባለህ ተደሰትና ሁሉንም በጥረቴ አሳካዋለው በል! እህቴ የጎደለሽን አይተሽ ከማዘንሽ በፊት በተሰጠሽ አመስግነሻል? ገና ብዙ ጊዜ አለሽ እኮ ለምድነው ጊዜዬ አለፈ፣ ምንም አልሞክርም የምትዪው? ያለፈው ጊዜ እንደ ንፋስ ነው አልጨብጠውም የሚመጣው ግን የኔ ነው በይ!
➤ @hebre_muslim ➤ @hebre_muslim
በስኬት ወደላይ በወጣቹ ቁጥር ሰዎችን በአክብሮት አቅርቧቸው ምክንያቱም ወደታች በምትወርዱበት ጊዜ እነሱን መልሳቹ ማግኘታቹ አይቀርምና
➤ @hebr_muslim ➤ @hebre_muslim
➤ @hebr_muslim ➤ @hebre_muslim
😆 ደስተኛ የመሆን ትልቁ ሚስጥር ገና የሚመጣውን ማሰብ ብቻ አይደለም፤ ወደ ህይወታችን የመጣውንም ማሰብ ነው። ወደ ህይወታችን ከመጣው ምርጥ ስጦታ አንዱ የዛሬው ቀን ነው።
የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ::
➤ @hebre_muslim ➤ @abduljilal
የዛሬዋን ቀን ከዚህ በፊት ቀድሞ ያየው አለ? የለም! አዲስ ስጦታ ነው። ለሀብታሙም ለደሀውም፣ ለትልቁም ለትንሹም፣ ለሴቱም ለወንዱም ከፈጣሪ የተሰጠ ልዩ ስጦታ! እየተነፈስክ ተደሰትና ፈጣሪህን አመስግን ወዳጄ::
➤ @hebre_muslim ➤ @abduljilal
#abdi
ሁሌም የምንመኘውን የመሆን ምርጫ አለን💭
ዋናው ጥያቄ ግን...
⚡️መጣር እንፈልጋለን ወይ ነው ??
👇🏻Join our Telegram Channel
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ሁሌም የምንመኘውን የመሆን ምርጫ አለን💭
ዋናው ጥያቄ ግን...
⚡️መጣር እንፈልጋለን ወይ ነው ??
👇🏻Join our Telegram Channel
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ምንም ቢመችህ ምንም ሙሉ ነኝ ብለህ
ብታስብ በህይወት ላይ አጋዥ የደስታ ጊዜ
ተጋሪ ሀዘን ተካፋይ ሰው ከጎንህ ሲኖር ነው
ህይወት ምታምረው!
አላህም ለዚሁ ነው አደም በዚያ አይን አይታ ጆሮ ሰምታ በልብ ውል ብሎ በማያውቅ ፀጋ ውስጥ እየኖሩ እናታችን ሀዋን ከጎኑ ማስገኘቱ🥰
በዚች አስቸጋሪ ዱንያ ላይ... እናት...አባት...እህት...ወንድን...የልብ ጓደኛ
የግድ አስፈላጊናቸው ያለነርሱ ህይወት አታምርም!☺️

📌ሚስትን ለማጨት ብሎ መመልከት‼️
#የፊቅህ_ክፍል
✅ ኡለማዎች #የምትታጭ ሴትን ለመመልከት #መስፈርቶችን አስቀምጠዋል። ከነዛም ውስጥ;–
📌 የሚያጨው ሰው በማጨቱ ላይ #ቁርጠኛ
ሊሆን ይገባዋል፣
📌 በሀሳቡ #ተቀባይነትን ሊያመዝን ይገባዋል፣
📌 ሲመለከት #በኸልዋ (ብቻ ለብቻ) መሆን
የለበትም‼️
📌 እሷን ሲመለከት #አላማው ለማረጋገጥ ያክል
እንጂ በእይታ #ለመርካት ሊሆን አይገባውም።
📌 #ፊት፣ #እጅና ብዙውን ጊዜ ግልፅ የሚሆኑ
አካላቶችን ብቻ ነው መመልከት ያለበት።
📌 የምትታጨው ልጅ #የተገላለጠችና ሽቶ
#የተቀባች መሆን የለባትም።
📌 በመጀመሪያው ምልከታ #የማይብቃቃ ከሆነ
ሁለተኛ መድገም ይችላል።በመጀመሪያው
ከተብቃቃ ግን #ሁለተኛ ጊዜ ማየት
አይቻልለትም።
📌 #በእጅ ሰላምታን መለዋወጥ፣ #መንካትም
ይሁን ብቻ ለብቻ መሆን አይቻልም።
ምክንያቱም ኒካህ እስካላደረጉ ድረስ
#አጂነቢ ከመሆን አትወገድምና።
📌 ሌላ #ወንድሙ ያጫትን #በጎን ማጨት
አይቻልም።
✅ምክንያቱም ነብያችን صلى الله عليه وسلم እንዲህ ስላሉ:
🔵"ያጫት ሰው ቀድሞ #እስካልተወ ወይም #እስካልፈቀደለት ድረስ አንድ ሰው #ወንድሙ ያጫት ላይ አይጭበት።"
⚫️ ቡኻሪ፣ 5146
እና ሌሎችም አሉ።
♻️ ምንጭ :— 📚 ኢብኑ ኡሰይሚን፣ ኺጥበቱን ኒካህ
✔https://www.tg-me.com/hebre_muslim

﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽
🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃
🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው👇
💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለው ነብያዊ ትእዛዝ ለማድረስና ሡናን ለማስፋፋት ነው
@abdu4321 @abdu43211
ሀሳቦን Comment>☞ @abduljilal <<<ላይ ይፃፉ

#ስኬት እንደ ኪራይ ቤት ነው፤ ገዝተኸው ቁጭ ማለት አትችልም ስለዚህ ሁሌም ትጥራለህ፣ ጠዋት ትነሳለህ፣ ታነባለህ፣ ትሰራለህ፣ ትማራለህ በቃ ለአላማህ እስከጠቀመህ ድረስ ዋጋ ትከፍላለህ።
ይሄን ማድረግ ቀላል አይደለም! ቀላል ቢሆንማ ሁሉም ያደርገው ነበር፤ ግን አትርሳ ወዳጄ ቀላሉን ከሰራህ ህይወት ከባድ ትሆናለች ከባዱን ከሰራህ ግን ህይወት ቀላል ትሆናለች።
➤ @abduljilal

#አንዳንዴ የምትወደውን ነገር ስትሰራ ይበልጥ ማተኮር ያለብህ አንተ የምትሰጠው ላይ ነው፤ የምትወደውንም ሰው ስትንከባከብ የምትቀበለውን ሳይሆን የምትሰጠው ፍቅር ላይ አተኩር፤ የ አላህ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ቀንሰህ ስታካፍል እሱ በተቃራኒ ደምሮ እያባዛ መስጠቱ ነው።
አልኸምዱሊላህ
➤ @abduljilal
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
አልኸምዱሊላህ
➤ @abduljilal
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
ወደ አላህ የምትዞረው ልብ ላይ
አላህ እረፍትን ብርሃንን እና
መብቃቃትን ይለግሳታል‥
ጉዳይ ለማሳካትም ሆነ ደስታን ፍለጋ
ወደ አንድም ፍጥረት ዞር አትልም
ከውዷ እናትህ በላይ ሚያዝንልህ ውድ
ጌታ አለህ ለሱ ሹክ በለው ምላሹም ፈጣን ነው☺️
@hebre_muslim
አላህ እረፍትን ብርሃንን እና
መብቃቃትን ይለግሳታል‥
ጉዳይ ለማሳካትም ሆነ ደስታን ፍለጋ
ወደ አንድም ፍጥረት ዞር አትልም
ከውዷ እናትህ በላይ ሚያዝንልህ ውድ
ጌታ አለህ ለሱ ሹክ በለው ምላሹም ፈጣን ነው☺️
@hebre_muslim
#አንዳንዴ በጣም ከባድ ችግር የመሰለህ ነገር አስቂኝ ሆኖ ቁጭ ይላል፤ በዚህ ምድር ለመኖር የቀረህ 1 ሳምንት ነው ቢባል የትኛው ሰው ነው የኑሮ ውድነት የሚያሳስበው? የትኛው ሰው ነው የ ሀገር ቀውስ አልያም አለ መረጋጋት የሚያበሳጨው? ያለህን አጭር ጊዜ እንዴት አጣጥመህ እንደምታልፈው ታስባለህ እንጂ በፍፁም አተክዝም።
አየህ ወንድሜ አሁንም የቀረህ እድሜ ስንት እንደሆነ አታውቀውም፤ ተኝተህ ማደርህን እንኳን እርግጠኛ አይደለህም! ስለዚህ ለማን ብለህ ነው የምታዝነው? #በ_አላህ እመን ከዛ የምትችለውን ሞክር የቀረውን #ለ_አላህ ተወው!
➤ @Abduljilal
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
አየህ ወንድሜ አሁንም የቀረህ እድሜ ስንት እንደሆነ አታውቀውም፤ ተኝተህ ማደርህን እንኳን እርግጠኛ አይደለህም! ስለዚህ ለማን ብለህ ነው የምታዝነው? #በ_አላህ እመን ከዛ የምትችለውን ሞክር የቀረውን #ለ_አላህ ተወው!
➤ @Abduljilal
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
📌 እግር ኳስ ጨዋታ ማየት⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች❓
♻️ :
📌ጥያቄ📌
📌 ኳስ ጨዋታ #በTv መከታተል እንደ ሸርዓ እንዴት ይታያል⁉️
✅መልስ✅
✅ እግር ኳስ ጨዋታን #ማየትና መከታተል የሚከተሉት #መጥፎ ነገራቶች ስለሚገኙበት ብዙ ኡለሞች #የተከለከለ ነው ይላሉ ምክንያቱም ወደ መጥፎ ነገር #የሚያዳርሰው ነገር ራሱ ሀራም ነውና። ከነዚህም መጥፎ ነገራቶች መካከል:—
❌ አብዛኛው ጨዋታ #በቁማር የሚካሄድ መሆኑ ፣
❌ የአብዛኞቹ ተጨዋቾች #ሀፍረት ገላ የተገለጠና በጨዋታም ውስጥ #የሚገለጥ መሆኑ ፣
❌ በዳኝነትም ይሁን በተመልካችነት ወንድና ሴቶች #የሚቀላቀሉበት መሆኑና፣
❌ #የሙዚቃ መሳሪያዎች ያለው መሆኑ ሀራም ያደርገዋል።
♻️ ምንጭ :— 📚የሳዑዲ የዒልም ጥናትና የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ ፣ 15/238 ፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ፈታዊል ኢስላሚያህ ፣ 4/431
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
🖋
✒️https://www.tg-me.com/hebre_muslim

عنوان الفتوى: المقدمة(1)
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله حمدًا كثيرًا طيبًا مباركًا فيه، كما يحب ربنا ويرضى.
وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له شهادة حق فضلها لا يُعدُّ ولا يُحصى.
وأشهد أن محمدًا عبده ورسوله صلى الله عليه وعلى آله وصحبه وسلم، خير من دعا إلى الله عز وجل بالبينات والهدى، وجاهد في الله وعلَّم وأفتى.
أحمد الله وأشكره؛ شكر عاجز أن يقوم بشكر بعض ما مَنَّ به سبحانه علينا وأعطى.
وأسأله عز وجل أن يغفر لي تقصيري وجميع ما علمته وما لم أعلمه من الذنوب والأخطاء.
أما بعد: فإن من أجلِّ نِعَمِ الله عليَّ أن حبب إليَّ طلب علم كتاب الله وسنة رسوله صلى الله عليه وآله وسلم، وجعله أحب إلي من كل متاع هذه الدنيا.
وحببت إليَّ السنة والدعوة إليها؛ فهان عليَّ كل ما قد يحصل في جناب نصرتها ونصرة أهلها من الابتلاءات والأذى.
وأسأله العافية في ديني ودنياي في الآخرة والأولى.
ومن أجلّ نعم الله عز وجل عليَّ أن هيأ لي طلب العلم على يدي شيخنا الإمام مقبل بن هادي الوادعي -رحمه الله وأسكنه الفردوس الأعلى من الجنة- ذلك العَلَم من أعلام السنة والهدى, فلما دنا أجله رحمه الله استخلفني بعده على داره -دار الحديث بدماج- فثار عليَّ صنوف أهل الحسد والحقد والتحزب والهوى.
فكفَّ الله شرَّهم، وبوَّر مكرهم.. وأبدل الدعوة خيرًا منهم طلبةَ علم ودعاة إلى الله أفاضل، وأقبل بقلوب أهل هذه البلاد الطيبة -رجال وادعة- أعزَّهم الله، بل وأهل السنة في بلاد صعدة، وإخواني من قبيلتي بلاد حجور وغيرهم، فصاروا لي على القيام بهذه الدعوة السلفية المباركة خير معينين ومناصرين، شكر لهم سعيهم ولمن تعاون معي على الحفاظ على هذا الخير وتنميته ونشره للمسلمين.
أسأل الله أن يجزيهم عني، وعن شيخنا الإمام الوادعي رحمه الله وعن كل ما تثمره هذه الدار للإسلام والمسلمين من حملة السنة ومراكزها وكتبها وسائر علومها خيرًا.
وأشكر الله عز وجل، ثم أشكر والديّ الصالحَين على دعائهما الصالح لي، وبالأخص والدي الصوام القوام فقد قال لي: والله! إني لا أنساك من الدعاء الصالح؛ فجزاهما الله عني خيرًا، ولهما عليَّ مثل ذلك إن شاء الله تعالى ما دمت حيًّا.
وأشكر الولد حسين بن أحمد بن علي الحجوري -حفظه الله وأمده بتوفيقه ودفع عنه كل سوء ومكروه- شكرَ الله له ما يقوم به من التعاون معي بالإشراف على نشر بحوثي، وطبع كتبي، وكان من جهده الطيب السعي تفريغ هذه المجموعة الأولى من إجاباتي على الأسئلة، التي قام بتسجيلها أخونا الفاضل: ثابت بن هود الحضرمي، أو من ينوبه في ذلك في بعض الأحيان كالأخ الفاضل: عبد الكريم الحضرمي، والأخ الفاضل: زكي الحضرمي أو غيرهم مشكورين.
كما أشكر الأخ الفاضل: محمد الحيمي على حسن عمله في هذه الأجوبة.
وكان خير من قام بتكاليف طبع هذه المجموعة الأولى(1) من هذه الأجوبة المتواضعة هو الأخ: وليد صاحب ‹دار الكتاب والسنة› بمصر، الذي تولى طبع عديد من كتبي، وغيرها من الكتب الصادرة من عندنا يطبعها طباعة طيبة بدون تأخر، فجزاه الله خيرًا، وأسأل الله أن ينفع به، وبهذه الدار الناشرة لكتب السنة، وأن يجعل أعمالنا وأعمال من يقوم عليها خالصة لوجهه الكريم، نافعة لعباده المؤمنين، إنه خير مسئول.
هذا، وبما أن الكلام المذكور في الأشرطة قد لا يكون في العناية كالمكتوب، لاسيما والإجابة -إما على أسئلة الزائرين، أو أسئلة إخواننا طلبة العلم- في الحلقة فقد يحصل سهو أو انشغال عن الإجابة ببعض أمور الحاضرين من الاستئذان أو المداخلة.. نحو ذلك، فلما فرّغت هذه المجموعة من الأشرطة نظرت فيها فأصلحت ما رأيته يحتاج إلى إصلاح من حذف أو إضافة أو تعديل، لذا فإن المعتمد في إجابتي هذه هو المطبوع بعد العناية به، لا المنشور صوتيًا لما تقدم ذكره.
ولِما قد يحصل في الاستدلال من ذكر الحديث بنصه تارة وبمعناه أخرى، أشار بعض إخواننا بوضع أرقام مصادر الأحاديث في حاشية؛ ليتسنى للقارئ الرجوع إلى نصه من مصدره، فعمل ذلك أخونا الفاضل كمال العدني جزاه الله خيرًا.
أسأل الله العلي العظيم أن ينفعني بهذه الأجوبة وإخواني المسلمين في الدنيا ويوم الدين، والحمد لله رب العالمين.
كتبه
الفقير إلى عفو ربه الكريم
يحيى بن علي الحجوري
يوم الجمعة الثامن والعشرين من شهر ربيع الأول، عام تسعة وعشرين وأربعمائة وألف للهجرة النبوية على صاحبها الصلاة والسلام..
----------------------
(1) وقد أسماها الشيخ بـ ‹الكنز الثمين في الأجوبة عن أسئلة طلبة العلم والزائرين› وهذه المجموعة الأولى هي عبارة عن مائة شريط من نحو ستمائة شريط من الأجوبة عن الأسئلة خاصة، نسأل الله أن ييسر طبعها عن قريب. (حسين الحجوري).