Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
ባጣሻቸው ልቦች ሰበብ አትቆዝሚ። ያጡሽ እንዲያስቡ የልብሽ ብራና ላይ " ለ ኸይር ነው " የሚል ረቂቅ ደማቅ ቅኔ ፅፈሽ ተራመጅ። የበታችነትን ሰብከው ትልቅ እንደሆንሽ የሚደሰኩሩትን መርዘኛ ሀሳቦች እንዳይሸነግሉሽ ንቁ ሁኚ። የሚያደንቁሽም ሆነ የሚተቹሽ ከእግሮችሽ ስር ድኸው እንደተነሱ አስተውይ። የልብሽ ጤንነት በጭፍን በምታምኚው ነገር ይመረዛልና ልብሽ እንዳይመረዝ ምክንያት አልባ ግልብ ሀሳቦችሽን አስወግጂ። እግረ መንገድሽን አትኑሪ። በልብሽ ዘለግ ብለሽ ሰንብች። የልብሽ ጠረን እንዳይከረፋ ጌታሽን አስታውሽ። ልብሽን የሚያውድ መዓዛ ከጌታሽ ዘንድ ይደርስሻል።
ሴት አንቺ ነሽ ደማቅ ቀለም
ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት 👇👇👇
@Abduljila ላይ አድርሱን
JOIN US
@hebre_muslim
ሴት አንቺ ነሽ ደማቅ ቀለም
ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት 👇👇👇
@Abduljila ላይ አድርሱን
JOIN US
@hebre_muslim
Forwarded from ﷼ via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
🎯 አስተውላችሁ ከሆነ በአንድ ቀስት ብዙ ኢላማ መምታት አትችሉም፤ ምክንያቱም አንድ ቀስት ለአንድ ኢላማ ብቻ ነው የሚሆነው እሱንም አሪፍ አድርጋችሁ ማነጣጠር ከቻላችሁ።
በህይወትም ብዙ ስራ ብዙ ቢዝነስ ስለሞከራችሁ ስኬታማ ትሆናላችሁ ማለት አይደለም፤ ደስ የሚለው ብዙ በሞከራችሁ ቁጥር ስኬታማ የሚያደርጋችሁን ዘርፍ እየለያችሁ ትመጣላችሁ። በተቻለን አቅም አንድ ስራ ከዳር ሳናደርስ ሌላ መጀመር የለብንም አለዛ ጎዶሎ ነገር ይበዛብንና ከአንዱም ሳንሆን እንቀራለን።
LIJ ABDI @hebre_muslim
ልጅ አብዲ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

💎 የፈጣሪ የሒሳብ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ስታካፍል እሱ አየደመረ እያባዛ መስጠቱ ነው። የተሰጠህን ስጦታ ለራስህ ብቻ ባስቀረኸው ቁጥር እንዳይጨምር እያረከው መሆኑን ሁሌም አስታውስ።
ወዳጄ የምትሰጠው ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! ያኔ ባለህ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጥበብ ላይ ብዙ እጥፍ ሲጨመርልህ ታይና በአግራሞት እጅህን በ አፍህ ላይ ትጭናለህ።
አስታውስ🤔 ባስተነተንክ ቁጥር ሀያሉ እና የላቀውን አላህ ማመስገን እንዳትዘነጋ ።
ልጅ አብዲ @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
ወዳጄ የምትሰጠው ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ለምትወዳቸው ጊዜህን ስጣቸው! ለተጨነቁ ጆሮህን ስጥና አድምጣቸው! ግራ ለገባቸው ሀሳብህን አካፍላቸው! ያኔ ባለህ ገንዘብ፣ ዕውቀትና ጥበብ ላይ ብዙ እጥፍ ሲጨመርልህ ታይና በአግራሞት እጅህን በ አፍህ ላይ ትጭናለህ።
አስታውስ🤔 ባስተነተንክ ቁጥር ሀያሉ እና የላቀውን አላህ ማመስገን እንዳትዘነጋ ።
ልጅ አብዲ @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
ከፍተኛ ሞራል ካላቸው ሰዎች ጋር ጥምረትን እንፍጠር
ሰዎች ከፍተኛ ግምት እንዲሰጡህ ከፈለክ መልካም ስነ ምግባር ካላቸው ሰዎች ጋር ጥምረትን ፍጠር ። ከመጥፎ ሰዎች ጋር ከመጐዳኘት ይልቅ ብቸኝነት የተሻለ ነው ።
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
ሰዎች ከፍተኛ ግምት እንዲሰጡህ ከፈለክ መልካም ስነ ምግባር ካላቸው ሰዎች ጋር ጥምረትን ፍጠር ። ከመጥፎ ሰዎች ጋር ከመጐዳኘት ይልቅ ብቸኝነት የተሻለ ነው ።
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
💧 "ፈተናዎች ህይወትን አጓጊ ያደርጉታል፤ እነሱን ማሸነፍ ደግሞ ህይወትን ትርጉም ይሰጡታል" ይለናል ውዱ ጓደኛችን። ከባድ ፈተናዎች የሚገጥሙን ማንነታችንን እንድናሳይ ነው እንጂ አዝነን እንድንቀር አይደለም!
ወዳጄ ከችግርህ አንተ ትገዝፋለህ ምክንያቱም ጥሎ የማይጥል ፈጣሪያችን አላህ እና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ ነው።
ለማንኛውም አስተያየት
@abduljilal ✍
ልጅ✍አብዲ @hebre_muslim

ይህን ቻናል ብትቀላቀሉት እጅግ በጣም ደስ ይለኛል !!👇👇👇
💧አንድን ሰው ይቅርታ ስትጠይቀው ተሳስተሀል ማለት አይደለም፤ ግን ትክክል ከሆነው ሀሳብህ በላይ ያንን ሰው ታስበልጠዋለህ ማለት ነው።
ስለዚህ ይቅርታ ማለት በፍፁም እንዳትፈራ ወዳጄ!!
join us @hebre_muslim

Forwarded from Qualitymovbot
ስለ ስኬት ምንነት ስኬታማ የሙስሊም ፈርጦች ስለ ህይወታችን የምናወራበት ገራሚ ቻናል ነው ከናንተ ሚጠበቀው #Open የምትለዋን መንካት ብቻ ነው።
#ወደ_ብርሀኑ_አብረን_እንሩጥ!!!
#ለቃላችን_ታማኝ_ነን
#ወደ_ብርሀኑ_አብረን_እንሩጥ!!!
#ለቃላችን_ታማኝ_ነን
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣﷽ (عبد الجلال مانو محمد)
🌐 ስለ ኢንተርኔት ምን አልባት የማታውቁት አስገራሚ እውነታዎች
1# አማዞን፣ በዋናነት ሲጀመር የታተሙ መፅሐፎችን የሚሸጥ ካምፓኒ ነበር፣ አሁን ግን ከታተሙት መፅሐፎች ይበልጥ ብዙ ኤሌክትሮኒክስ መፅሐፎችን እየሸጠ ነው።
2# ወደ 1.8 ቢሊዮን የሚሆኑ የአለማችን ህዝቦች በኢነትርኔታ የተሳሰሩ ሲሆን፣ ነገር ግን 450 ሚሊዮን የሚሆኑት ብቻ ኢንጊሊዘኛ ቋንቋን መናገር የሚችሉት።
3# ሲዊዲን በኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ከፍተኛውን ፐርሰንትኤጅ ያላት ሀገር ስትሆን፥ እሱም 75% ህዝቦቻ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ናቸው።
4# እስከ 50 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ሬዲዮ 38 አመታቶችን ወስዶበታል፣ እና ለቴሌቪዥን ደግሞ 13 አመታትን ሲወስድበት፥ ለወርልድ ዋይድ ዌብ ”World Wide Web” በ 4 ዓመቶች ውስጥ ብቻ 50 ሚሊዮን ተጠቃሚዎችን ለማግኘት ችሏል።
5# በየቀኑ 247 ቢሊዮን የኢሜል መለእክቶች ይላካሉ። ከነዚህ መልእክቶች 81% የሚሆኑት አላስፈላጊ መልእክቶች ወይም ለጥፋት ታስበው የሚላኩ ናቸው።
6# በእያንዳንዱ ደቂቃ ውስጥ፣ የአስር ሰዐቶች ርዝማኔ ያላው ቪዲዮ በዩቲዩብ”YouTube” ድረ ገፅ ላይ ይጫናል።
7# በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የድረ-ገፅ የመለያ ስሞች ወይም ዶሜኖች ይመዘገባሉ።
𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐔𝐬 @hebre_muslim

⏳ራስህን ለመለወጥ ብትሞክርም ባትሞክርም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም፤ ታዲያ ራስህ ላይ ሰርተህ የዛሬ አመት ቢመጣ አይሻልም? ህይወትን በዘፈቀደ ሳይሆን በእቅድ ለመኖር ምርጫው ያንተ ነው!
ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_musslim

ውስጣዊ ተነሳሽነት ይኑረን ! በውጫዊ ሀይል አንመራ
አንተ እስካልፈቀድክለት ድረስ ማንም ሰው የበታችነት ስሜት እንዲሰማህ ሊያደርግ አይችልም

ስልክ network📶 አልሰራ የሚልበት ሁለት አይነት ምከንያቶች ብቻ ናቸዉ ።
1. hardware problem
2. Software problem
የ hardware ችግር መሆኑን ማወቂያ ምልክቶች👇
✅ no sim-card(sim እያለዉ)
✅ insert sim-card(sim እያለዉ)
✅ no service (sim እያለዉ)
⬆️ስልኮ ከላይ የተዘረዘሩትን የሚል ከሆነ የhardware ችግር ስለሆነ ለ ጠጋኝ ማሳየት ግዴታ ነዉ።
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
የ software ችግር መሆኑን ማወቂያ ምልክቶች👇
✅ Emergency
✅ network locked
✅ unknown sim
✅ invalid sim
✅ invalid imei
✅ incomplete imei
⬆️ስልኮ ከላይ የተዘረዘሩትን የሚል ከሆነ የsoftware ችግር ስለሆነ imei repair በማድረግ ይስተካከላል።
♡♡ #Share ♡♡
@abduljilal
JOIN US @Hebre_muslim

#ብረት_በሉ_ሰው
ይህ ግለሰብ ሚቸል ሎቲቶ ይባላል የፈረንሳይ ዜግነት ያለው ሲሆን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሠኔ 15 ቀን 1950 ነበር የተወለደው። ሚቸል ሎቲቶ አንድን አውሮፕላን በሁለት አመታት ውስጥ አጣጥሞ እንደበላ ይነገርለታል፡፡ በ40 አመት ጊዜ ውስጥ ሚቸል ሎቲቶ ከዘጠኝ ቶን በላይ ክብደት የሚመዝን ብረት ተመግቧል፡፡ መቸም ሰው በጤናው ብረትን አይመገብምና “ይህ ሚቸል የተባለ ግለሰብ ግን ጤነኛ ነው?” ብለው ሳይጠይቁ አይቀሩም:: ሚሸል ፒካ የተባለ
የአእምሮ ህመም ተጠቂ ሲሆን፣ የህመሙ ዋነኛ ባህሪይ ሰዎች በተለምዶ የማይመገቧቸውን ነገሮች (ብረትና ፕላስቲክ የመሳሰሉትን) እንድንመገብ የሚያደርግ ነው፡፡
መሰል አስደናቂ እውነታዎችን ይከታተሉ 🙏
ሼር ያድርጉና ለወዳጆ ያጋሩ