Forwarded from 🎯 ተውባ የስነ–ልቦና ምክር (Abdu)
🔴ሰላት ከሰገዱ ቡኋላ መስገጃዎ ላይ መፅናት ምን ያህል አጅር
🟢እንደሚያስገኝ ያውቃሉን?
የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
"ከእናንተ መካከል አንዳቹ ሰላት የሰገደበት መስገጃው ላይ እስካለ
እና ውዱእ እስካላጠፋ ድረስ መላኢካዎች በርሱ ላይ ሰለዋት
ያወርዱለታል። "አላህ ሆይ! ወንጀሉን ማረው፣ አላህ ሆይ!
እዘንለት።" ይላሉ።"
(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል)
👉 ኢብኑ በጣል(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "እጅግ ብዙ ወንጀል ያለበት ያለ ብዙ ልፋት ወንጀሉን አላህ እንዲያራግፍለት የሚፈልግ
ሰው ካለ፦ መላኢካዎች እርሱ ላይ የሚያደርጉት ዱዓእና ኢስቲግፋር
ይበዛለት ዘንድ ሰላት ከሰገደ ቡኋላ መስገጃው ላይ በመፅናት እድሉን
ይጠቀም።"
ሼር ማድረጎን አይዘንጉ
🔂🔂🔂
ካነበብከው/ካነበብሺው በሗላ
ይህ መልእክት አንቺ/አንተ ጋር
እንዲቆ አታድርግ/ጊው
ሼር በማድረግ አጅሩን
ለሁሉም ያዳርሱ ምን አልባት
በዚህ መልእክት የሰራ ሰው
ከዛ ሰው ምንም ሳይቀነስ
ሊደርስህ/ሽ
ይችላልና ኢንሻ አላህ
እንደ አላህ ፍቃድ!!
ወጀል ማበሻ ዘዴ ነው በሰገዱበት መቀመጥ
👇👇 ጆይን ሼር አይርሱ
@Abdulhakemohammed

🩸ማነው ዶ/ር እዮብ ማሞ
🩸 ማነው ምህረት ደበበ
እነዚህና ከነዚህም ውጪ ያሉ ብዙ መፅሀፎች የፃፉ ሰዎች ይኖራሉ ታከብሯቸው ትወዷቸውም ይሆናል ብዙ ነገርም ለማህበረሰቡ አበርክተው ይሆናል ነገር ግን
ሙስሊም ወድሞችና እህቶች ማንም ይሁን ማንም ከዲነል ኢስላም ውጪ የሆኑ ሰዎች #ሳይኮሎጂስትም ይሁኑ #የስነ–ልቦና ባለሙያ ከኢስላም ውጪ ከአላህ እና ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ድንጋጌ ውጪ ሲያዙን መታዘዝ የለብንም አለበለዛ አደጋው የከፍ ነው
ዛሬ ዛሬ የሰው ልጅ ደስታ እርቆታል በጭንቀት ሀዘን መረበሽ ተስፋ መቁረጥ ይታይበታል እነዚህን እንቀርፋለን የሚሉ ሳይኮሎጂስቶች የስነ–ልቦና ባለሞያዎች ሌሎቹም መፅሀፍ እየፃፉ ቢሮ እየከፈቱ ህክምና መስጠት ከተጀመረ አመታት ተዘልቋል
አንድ ሙስሊም ሲጨንቀው ደስታ ሲያጣ ተስፍ ሲቆርጥ የስነ–ልቦና ወይም ሳይኮሎጂስት ጋር ሲሄዱ ብዙ ከዲን ጋር ሚጋጭ ነገር ይነግሯቸዋል ተግብሩት አድርጉት ይላሉ ይሄ ደሞ ቀስ በቀስ ከዲን ሚያወጣን ይሆናል
ስለዚህ ወድምና እህቶቼ ዲናችን ሙሉ ነው የቀረው ነገር የለም ኡለማዎቻችን ኡስታዞቻችን ማያውቁት መልስ የለም በስነ–ልቦና ሆነ በሳይኮሎጂ ከጨነቃቹ ተስፍ ከቆረጣቹ ሀዘን ረብሻ ሱስ ወንጀል ማንያውም ችግር ካለባቹ በኢስላማዊ #ሳይኮሎጂ ትታከማላቹ ያማረ ህክምና ታገኛላቹ የግድ መፅሀፍ መፃፍ ወይ የሳይኮሎጂ ተመራቂ መሆን የለባቸውም ኡስታዞቻችን
አይ ብላቹ ስማቸው በጠቀስኳቸው ሰዎችም ይሁኑ በሌሎች የሳይኮሎጂም መፅሀፍ አንብቤ ደስታን አገኛለው ሀዘኔ ጭቀቴ ይወገዳል ካላቹ ያለ ጥርጥር ከዲን ትወጣላቹ ከዲን የሚጋጭ ፈትዋ ከሰጧቹ በቁርአን በሀዲስ አልዳኝም ብሎ በሌላ ነገር መዳኘት የፈለገ ያለጥርጥር ከዲን ይወጣል
ምንም ችግር ካለ ያማክሩን መፍትሄ የሌለው ነገር የለም
ጭቀት፣ሀዘን፣ተስፋመቁረጥ፣መረበሽ፣ወንጀል፣ሱስ፣የትዳርችግር፣የተቃራኒፆታሱስ፣ ሲህር፣አይነናስ፣ልክፍት ምንም ይኑርባቹ
🖼 ኑ በነፃ በኢስላማዊ ሳይኮሎጂ ይታከሙ
🌼ለዚህ ብሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ
ኢብኑ ሙሀመድ ( አ/ሀቅ)

ሀገራት መዝሙት ተውጠዋል የወጣቱም ፣ የአዋቂውም ፣ የሽማግሌውም ጨዋታ ዝሙት ሆኗል።
ከማን ጋር አንድ ሳምንት ላሳልፍ
ማንን አግብቼ መቼ ልፍታት
በተለይ ገንዘብ ያላቸው ወዶችም ሴቶችም አንዳንዶቹ መዝሙት ሰክረዋል በመጠጥ አብደዋል
አዲስ አበባ እና የአዲስ አበባ ጉዶች ከወጣ ቆይቷል የሀበሻ ሴቶች ለዝሙት ተፈላጊ ሆነዋል ከተለያዩ ሀገራት ለዝሙት ብለው እኛ ሀገር ይመጣሉ በገንዘባቸው መጠን የፈለጓትን ሴት አግኝተው ከነሱጋር ጨፍረው ላይፍቸው አይተው ወደ ሀገራቸው መመለስ የተለመደ ሆኗል
አዲስ አበባ ያሉ ወጣት ሴቶች በየቢሮው ፣ በየት/ቤቱ ፣ በየስራ ቦታ ሴቶችን እየመለመሉ ቆጆ የሆኑትን በብር እየመለመሉ እስከ 30,000 ብር እየከፈሉ ለሀብታሞች ማቅረብ ከጀመሩ ሰነባብቷል
#ኢትዮጰያ በዝሙት ከትላልቅ ሀገራት ትመደባለች
🔥የራቆት ጭፈራ ቤቶች ሞልተዋል
🔥እዚም እዛም ጭፈራ ቤት መጠጥ ቤት እደሰፈር ሱቅ በዝተዋል
🔥የዝሙት ደላሎች እጥፍ እጥፍ በዝተዋል
🔥የሚሰሙ የሚለቀቁ ዘፈኖች ሁሉ ወደዝሙት ሚጣሩ ናቸው
🔥የዝሙት መፅሀፎች እደጉድ እየታተሙ ነው
🔥የወሲብ ፊልሞች እንደቀልድ እደመዝናኛ እየታየ ነው
🔥በሚዲያ የሚታዩ ማስታወቂያ የሚለቁ ሴቶች ሁሉ ወደ ዝሙት እየተጣሩ ነው
🔥መጠጥ እንደ ሀይላንድ ዉሀ እየታየ ነው
ብቻ ምን አለፍቹ ሀገራት ሁሉ በዝሙት ተውጠዋል ዘፈን፣መጠጥ፣ወሲብ ረክሷል
#ሙስሊሙም በዚ ነገር ሰለባ ሆነዋል ከሚባለው በላይ ወጣቱ ኪራቅ፣ደርስ፣ሂፍዝ፣ት/ቤት ሁሉም ማለት ይቻላል አስጠልቶታል ነገሩ እዳለ ስለተቃራኒ ፆቷ ሆኗል
ሙስሊም ወድና ሴቶች በጭፈራ ቤት መታየት እየተለመደ ከመጣ ቆይቷል
🌼መጠጥ በወጣቱ ዘንድ እየተንሰራፍ ነው
🌼ዝሙት እደቀልድ እየተከሰተ ነው
🌼የሚስሊም ሬስቶራንቶች የወንድና የሴት የጥንዶች ምግቤት ማዘጋጀት ከጀመሩ ቆይተዋል እዛ ቦታ ላይ ብዙ ፈሳድ እየታየ ነው
ብቻ አላህ ይዘንልም ማለት ነው ምድር ተሰንጥቃ እዳትውጠን ፍራቴ ነው።
ብቻ ኑ 👉 ሙስሊም ወድምና እህቶቼ ተስፍ አትቁረጡ አላህ መሀሪና አዛኝ ጌታ ነው ኑ እንመካከር መፍትሄ እንስጣቹ
ከወጀላቹ መላቀቅ ያቃታቹ ምታማክሩት ምታወያዩት ያጣቹ ኑ ወደ አላህ እንሽሽ ኑ ተውበት እናድርግ።
#ኢህላስ ኢስላሚክ #ሳይኮሎጂ የስነ–ልቦና ምክር ለሙስሊሙ መሀበረሰብ
👆የቴሌ ግራም ቻናል ስማችን
📚ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ
ኢብኑ ሙሀመድ (አ/ሀቅ)
👇👇 ጆይን ሼር አይርሱ ለሁሉም ያስተላልፉ ሰበበል ሂዳያ ይሁኑ👇👇

📌ለሙስሊሙ ሁሉ ሼር ሼር ሼር አይርሱ
አደራ አደራ አማና አማና
በአላህ እርዱኝ ጉሩፕ ቻናል ፌስብክ ያላቹ ሙስሊም እህትና ወድሞቼ ይሄንን አብቡት 😭😭😭
ሼር ሼር ሼር ሼር
እባካቹ ለአላህ ብላቹ እርዱን 😭😭
እንመካከር እንወያይ
🖍ብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ከካፊር ወንድ ጋር ፍቅር እደያዛቸው ያውቃሉ
🖍ብዙ እህቶቻችን ጨፈራ ቤት መጠጥ ቤት በዝሙት እደተዘፈቁስ ታውቃላቹ
🖍ብዙ ወድምና እህቶቻችን ተስፍ በመቁረጥ ከእስልምና ሚወጡ እራሳቸውን ሚያጠፉ እዳሉ ያውቃሉ
🖍ብዙ እህቶቻችን ዮንቨርስቲ ላይ እየከፈሩ ኒቃብ ጅልባብ እያወለቁ እደሆኑ ያውቃሉ
👆 እሺ በአላህ ይሁንባቹ እርዱን እንርዳቸው እንምከራቸው #በየጉሩፓቹ #በየቻናላቹ የኢህላስን ሊንክ በመላክ ወደ ቻናላችን እዲቀላቀሉ አድርጉ በየቀኑ ምለቀውን ወደናተ ጉሩፕ ቻናል እድለቅ ፍቀዱልኝ ቢያንስ ሁላቹም 100 ሰው ወደጉሩፑ ያስገቡ
🌈ያነበበው ሁሉ አማና የዲናችን ነገር ነው
#ኢህላስ የስነልቦና ምክር ለሙስሊሙ መሀመረሰብ
ኑ እንመካከር 👆 መፍትሄ እንስጣቹ
ቢያንስ 100 ሰው አማናቹት ተወጡ ሰበበል ሂዳያ ሁኑ
እናንተም ወደጉሩፑ ተቀላቀሉ ለሌሎችም
ጉሩፓችን ጆይን ሼር ለማድረግ ሊኩ👇👇

Forwarded from Nejashi የቤት እቃ
  
👆👆ይሄንን መፅሀፍ ገዝተው ያንብቡት ድብርት ጭቀት ሀዘን ተስፋ መቁረጥ ሌላም ሌላም ችግር ላለበት
ሙስሊም ሴት ፀሀፊ ናት የሳይኮሎጂ ምርቅ በአሜሪካን
ዋጋው 70 ብር ብቻ ይደውሉ
09 20 67 35 52
  ሙስሊም ሴት ፀሀፊ ናት የሳይኮሎጂ ምርቅ በአሜሪካን
ዋጋው 70 ብር ብቻ ይደውሉ
09 20 67 35 52
🔴ዝሙት ላይ ወድቀሽ  ሊሆን  ይችላል 
ግን እስከመቼ ማልቀስ ማዘን🔴
በሆነ አጋጣሚ ዝሙት ላይ ወድቀሽ ሊሆን ይችላል
📌ከት/ቤት ጓደኛሽ
📌ከዘመድ
📌ከቤተሰብ
📌አገባሻለው ብሎ አታሎሽ
📌ጓደኞችሽ አታለውሽ
📌የገዛ ወድምሽ
📌የገዛ አባትሽ
📌የሚታመን ታዋቂ ወይ ያመንሽው ሰው
👆 ብቻ በተለያየ አጋጣሚ ዝሙት ላይ ወድቀሽ ሊሆን ይችላል ደጋግመሽውም ሊሆን ይችላል
ግን የሸይጣንን ተኮል ተመልከቺው እራሱ ዝሙት አሰርቶሽ እራሱ እድታለቅሽ እድትፀፀቺ አድርጎ እራስሽን እድታጠፊ ነው ፍላጎቲ እደዚህም ይልሻል
🖍ዝሙትን ሰራሽ
🖍ቤተሰብ ምን ይልሻል
🖍ዘመድ ቢሰማስ
🖍የሰፈር ሰው ቢሰማስ ምን ይውጥሻል
🖍በቃ ሁሌ ማልቀስ
🖍ሁሌ ማዘን ሁሌ መረበሽ
🖍ብቸኝነት ተስፍ መቁረጥ
🖍የባሰ ወደወንጀሉ እድትሄጂ መገፍፍት
🖍ትዳር እቢ ማለት
🖍ቢታወቅብሽስ
🖍 አላህ አይምርሽም
 
🖍 የጀሀነም ነሽ
🖍 ክፈሪና ፈታ በይ ነፃነትሽን አውጂ
👆 ሌላም ሌላም እያለ ከአላህ ተስፍ እድትቆርጪ ያደርጋል በቃ በኢባዳ መሳነፍ ሌላም ሌላም ግን አላህ መሀሪና አዛኝ ሆኖ ሳለ እስቲ እደው ንገሩኝ ይሄን ያህል ወጀል የሰራ አለ ወይ እራሳቹን ጠይቁ👇👇
🌈መቶ ሰው ገድሎ ጀነት የገባ አለ ከወንጀል ሁሉ ወጀል ከባዱ ወንጀል ሰውን መግደል ነው ግን መቶሰው ገድሎ ጀነት የገባ አለ ተውበት አድርጎ
🌈አመንዛሪ ዝሙተኛ የነበረች ሴት ጀነት ገብታለሽ መልካም ስራ በመስራቷ
🌈አላህ እዲህ ይላል ባሮቼ ሆይ ምድር የሚሞላ ወንጀል ሰርታቹ ብትመጡ ግን ካላሻረካችሁብኝ ምድር በሚሞላ ራህመት እዝነት እመጣቹሀላው
አናተ ባሮቼ ሆይ በአላህ ተስፋ አትቁረጡ አላህ ሁሉንም ወጀል መሀሪ ነው እና
👆 ታዳ ምን ትጠብቃላቹ ለምን ታዝናላቹ ለምን ትጨነቃላቹ መሀሪ ጌታ እያላቹ
ሀሳብ አስተያየት የበለጠ ምክር ሀሳብ ከፈለጉ አውሩኝ አትፍሩ ሚስጥራቹ የተጠበቀ ነው ብቻ ከወጀል ተላቀቁ 👉 @Abdulihake
#ኢህላስ የስነልቦና ምክር ለሙስሊሙ መሀበረሰብ ( #ተውባን የናፈቁ ልቦች)

ህይወቴን ሙሉ ለሙሉ ስለቀየርሽልኝ አመሰግናለው አላህ ይባርክሽ
የጨለማ፣ሀዘን፣ድብርት፣ጭንቀት፣የብቸኝነት ስሜት ነበረብኝ ይህን መፅሀፍ ግንኝቼ ተለውጫለው ህይወቴ ጠክሯል ደስተኛ ሁኛለው አልሀምዱሊላህ ትላለች
ከመፅሀፉ የተወሰደ
  የጨለማ፣ሀዘን፣ድብርት፣ጭንቀት፣የብቸኝነት ስሜት ነበረብኝ ይህን መፅሀፍ ግንኝቼ ተለውጫለው ህይወቴ ጠክሯል ደስተኛ ሁኛለው አልሀምዱሊላህ ትላለች
ከመፅሀፉ የተወሰደ
Forwarded from Nejashi የቤት እቃ
ይደውሉ 09 20 67 35 52
አድራሻ አጠናተራ ፣ አውቶቢስተራ ፣ አስራ ስምንት፣ ጦርሀይሎች
  አድራሻ አጠናተራ ፣ አውቶቢስተራ ፣ አስራ ስምንት፣ ጦርሀይሎች
Forwarded from 🎯 ተውባ የስነ–ልቦና ምክር (Abdu)
🔴 ቤት በመዋሌ ተበላሸው
🌼ክፍት ሰአት ሁላችንም አበላሸን
🌼በኮሮና ምክንያት ቤት መዋልችን ተበላሸን
🖍ከቤተሰብ ያነጫንጨኝ ጀመር
🖍ሱስ ውስጥ ገባው
🖍አይቼ ማላቀው በወሲብ ፊልም ተለከፍኩኝ
📌ከወንዶች ጋር ማውራት ስለወሲብ ጀመርኩኝ
📌ይጨንቀኝ ጀመር
📌ብዙ ማሰብ ማልቀስ ጀመርኩኝ
📌ብቻ በኮሮና ምክንያት ቤት መዋል ጀመርኩኝ
📌ብዙ ወጀል መስራት ጀመርኩኝ
📌ማንበብ ፣ በቅራት ፣ ማጥናት አስጠላኝ
📌ኢንተርኔት ፣ ዋይፍይ አበላሸኝ
📌ከወዶችጋር መገናኘት ወደሱስ መግባት ከመርኩኝ
📌ምን ላድርግ ጊዜዬን እንዴት በአግባቡ ልጠቀም እዴት ቢዚ ልሁን
👆 አብዱ ምከረኝ
👉 በነዚህ ጉዳይ ለተጠቃቹ በወንጀል ለተዘፈቃቹ
ኑ እንመካከር መፍትሄ ላብጅላቹ
[#ኢህላስ ኢስላሚክ #ሳይኮሎጂ የስነ–ልቦና ምክር #ለሙስሊሙ መሀበረሰብ] ተውባን የናፈቁ ልቦች
በነፃ ነው ምክሩ

ሁለተኛ ሚስት እፈልጋለው
🌼ሁለተኛ ሚስት መሆን ትፈልጊያለሽ
ብዙ እህቶች ወይም ባጭሩ ሴቶች ባላቸው ሁለተኛ ሲያገባ ደስ አይላቸውም ወይም ሁለተኛ ሚስቴ ሁኚ ሲባሉ እሺ አይሉም ደስ አይላቸውም በተፈጥሮ ሊሰማቹ ይችላል ግን ከዘንድ በላይ ማግባት የደነገገው አላህ እና ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የደነገጉትን የፈቀዱትን ካጥላላሽ እዲህ ሚባል ህግ የለም ምናምን ብለሽ ከሳተባበልሽ ከዲን ሁላ ሊያስወጣሽ ይችላልና ጥንቃቄ እናድርግ
📌ወደዳቹም ጠላቹም ሴቶች በጣም በዝተዋል በየቤቱ ሁለት ሶስት ያላገቡ ሴቶች እህቶች አሉ እነሱም መፈተናቸው አይቀርም እና ጊዜው ከባድ ነው
📌ባል ያለሽ እህቴ ምታውቂያት እህት ትዳር ያጣች ለባልሽ አግባት በይው ብቻዋን ከምትሆን እኔ ብዙ ሴቶች አሉ ለባላቸው አግባት እያሉ ባላቸውን የዳሩ ሴቶች በፍቅር የሚኖሩ
🌼ብቻ ባልሽ ሁለተኛ የማግባት አቅም ይኑረው
🔴ሴቶችም ሁለተኛ ሚስትማ አልሆንም ብቻዬ ብቀር ብሞት ይሻለኛል አትበይ ሚፀፅትሽ ቀን ይኖራል ምነበር አራተኛ ሚስቱ ብሆን ትያለሽ
🔴ጊዜው ከፍቷል እህቶቻችን እየተፈተኑ ወንጀል ላይ እየወደቁ ነው አቅም ያላቹ ድገሙ ሁለት ሶስት
🟢ዋናው ብስለት እና ፍቅር ነው አንድ ስላገባ ሚወድሽ ሁለት ሲያገባ ሚጠላሽ አይምሰልሽ ባሁን ሰአት ሚፍታው አንድ ሚስት እጂ ሁለት ያለው አደለም አስቡበት
🟢አቅም ካለው ዲን ካለው በሳል ከሆነ ሁለተኛ አደለም ሶስተኛ እሺ በይ
📌ሴቶች ደሞ ገንዘብ ያላቹ ማግባት ምትፈልጉ አግቡ ወንድ ገንዘብ ካላት ወደኋላ አይልም አትንዘላዘ
🟢ወጣቱ እደሆነ ከትዳር እርቋል ትዳር አስጠልቶታል አላህ ያዘነለት ሲቀር ሚፈልገውን ውጪ ካገኘ ለምን አገባለው ምን አጨ
📚 ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ
ኢብኑ ሙሀመድ (አ/ሀቅ)
 
አደራቹን ሴቶች አደራ አደራ
👇👇👇 ጆይን ሼር
@Abdulhakemohammed
@Abdulhakemohammed__

ጥያቄ 
👇👇 አብዱ
Aselamu alykum abdu selam nw.....አንድ ነገር ላማክርህ ፈልጌ ነበር ፡፡እናም ምን መሰለህ ፡ዳዕዋዎችን ማዳመጥ ፡የተለያዮ መፅሐፎችን ማንበብ ላይ አሪፍ ነበርኩኝ፡እናም ቤተሰቦቼ የግቢ ተማሪ ስለሆንኩ በኮሮና ምክንያት ትምርት ሲቋረጥ wifi አስገቡልኝ፡እኔ ግን wifi ካገኘሁ ቡሀላ ማንበብም ሆነ ዳዕዋ ማዳመጡ በጣም አስጠልቶኛል ፡፡እና ምን ትመክረኛለህ?
መልስ
ቡዙ ሰዎች በየቤታቸው ዋይፋይ እያስገቡ መሆኑ ይታወቃል ሙስሊሞችም ቤት እየገባ ነው ይሄ ጥያቄ ተደጋጋሚ ጊዜ ይመጣል ብዙ ሰዎች ለምድነው #wifi ምታስገቡቱ ሲባሉ አብዛኛው ጊዜ
የመንግስት ሰራተኞች
ዶክተሮች
ከኢንተርኔት ተያያዥነት ያለው ስራ ሚሰሩ ሰዎች
Wifi ያስገባሉ ለምን አስገቡ አደለም ዋናው ቁም ነገር በኢስላም የሆነ ስራ ሊሰራ ሲል ጥቅም እና ጉዳቱ ታይቶ ዘመዛዝኖ ነው መወሰን ያለበት wifi ያስገባው አበት፣ እናት፣ ወድም፣ወይም ሌሎች ይጠቀሙበት ይሆናል ሌሎቹ የቤተሰብ አባላት ግን ወጀል ላይ መሆናቸው አትጠራጠሩ
Wifi ከገባ ቡሀላ ብዙ እህቶች ተበላሽተዋል
የወሲብ ፊልሞች ማየት
ሀዘን ፣ ጭንቀት፣ ብቸኝነት፣ ማልቀስ አጋጥሟቸዋል
በትምህርት መሰላቸት ፣ አለማጥናት፣ ቤት ውስጥ አለመታዘዝ ፣ ከወንዶች ጋር አላስፈላጊ ወሬ በማውራት በአካል እስከመገናኘት እና ዝሙት ላይ እስከመውደቅ ይከሰታል።
ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሁላቹም እተኞች ናቹ በተሰጣቹ ሀላፊነት ትጠየቃላቹ ብለዋል ። አባት እናት ልጆቻቹ መቆጣጠር ግዴታ አለባቹ
Wifi ባጭሩ ዋይፍይ ከጥቅሙ ጉዳቱ በጣም የበዛ ነው በጣም ከ 6 ሴቶች በላይ አማክረውኛል ቤታችን wifi ከገባ ቡሀላ ተበላሸን የህይወት ግባችን ተዘበራረቀ ያሉኝ አደራ አደራ ከቻላቹ ከቤት አውጡት
Wifi ከጥቅሙ ይበልጣል ጉዳቱ
👇👇 ጆይን ሼር

በእጃችን ገብቷል ይደውሉ ያንቡብት
በተለይ ለወጣቱ ቱግ ቱግ ለሚለው ሁከት ረብሻ ፀብ እዴት ነው
👆 ውጡ ስለተባልን ብቻ መውጣት ማውደም አጅር አለው ወይ
የሀገር ሰላም ከምንም በላይ ነው
ያለ መሪ 1 ቀን ከመሆር በጨኳኝ መሪ 60 አመት በኖር ይሻላል
ዋጋው 70 ብር
ይደውሉ 09 20 67 35 52
አድራጫ ኮልፌ አጠናተራ
👇👇👇 ጆይን ሼር አይርሱ
https://www.tg-me.com/islamekbook
  በተለይ ለወጣቱ ቱግ ቱግ ለሚለው ሁከት ረብሻ ፀብ እዴት ነው
👆 ውጡ ስለተባልን ብቻ መውጣት ማውደም አጅር አለው ወይ
የሀገር ሰላም ከምንም በላይ ነው
ያለ መሪ 1 ቀን ከመሆር በጨኳኝ መሪ 60 አመት በኖር ይሻላል
ዋጋው 70 ብር
ይደውሉ 09 20 67 35 52
አድራጫ ኮልፌ አጠናተራ
👇👇👇 ጆይን ሼር አይርሱ
https://www.tg-me.com/islamekbook
Forwarded from 🎯 ተውባ የስነ–ልቦና ምክር (Abdu)
የዛሬዋ ያስለቀሰችን የጁሙዓ ሁጥባ
ያስለቀሰችን ሁጥባ😭😭
ኡመር ረ,ዐ ሁሉም ወደጀነት ይግባ አንድ ሰው ብቻ ሲቀር ቢባል እኔ ምሆን ይመስፀኝ ነበር😭😭
ታላቁ አሊም ሱፊያነ ሰውሪ ከእንቅልፉ እሳት እሳት እያለ በርግጎ ይነሳ ነበር: የአሄራ እሳት እንቅልፍ እረፍት ነሳይ ይል ነበር😭😭😭
የነብዩ ሰሀቦች ከማልቀሳቸው የተነሳ ፊታቸው የእንባው ምልክት ባይ ነበረባቸው 😭😭
ረሱል ሰ,ወ እኔ ማውቀውን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ ስቃቹ ቡዙ ባለቀሳቹ ነበር 😭😭
የጀሀነም ሰዎች ምግባቸው እሾህ ነው መጠጣቸው የፈላ ውሀ ነው ልብሳቸው ከእስት የተሰራ ነው በእሳቱ ከመቃጠላቸው የተነሳ ጡንቻቸው ተራራ ያክላል ታፍቸው ተራራ ያክላል ጥርሳቸው የእሁድ ተራራ ያክላል ብለዋል 😭😭 ረሱል, ሰ,ወ
የጀሀነም ሰዎች እንዲህ ይላሉ አንተ ማሊክ ሆይ ስቃዩ ረሀቡ በዛብን መፍትሄ ስጠን ይላሉ ማሊክም ዝም ይላቸዋል ጌታችን ሆይ ከጀሀነም አውጣን ጥሩ ሰዎች ሆነን ታገኘናለህ ሲሉ አላህ ዝም በሉ አታናግሩኝ መኖሪያቹ ጀሀነም ነው ይላቸዋል😭😭😭
እኛስ ዛሬ 😭😭😭😭
ጀሀነምን ረሳን አሄራን ዘነጋን
TikTok
Like
You Tube
👆 ሌሎችም የሳቅ የቀልድ አርቲስቶችን ሰዎችን እየተከተልህ መሳቅ ብቻ ሆነ ግን ለምን አሄራን ከረሳ ሰው ጋር ሆነን አሄራን እረሳን
ሳቅን ፍለጋ yuo tube TikTok ብቻ ሆነ ስራችን መሳቅ ብቻ ቀልባችን ደረቀ አሄራን እረሳን 😭😭😭😭
ማነው ከናተ ውስጥ አለህን ፈርቶ ያለቀሰው ማነው ጀሀነምን ፈርቶ አስታውሶ ያለቀሰው
👆 አላህን ፈርታ ያለቀሰች እንባ እሳት አይነካትም ረሱል ሰ,ወ
ተውበት እናድርግ ካለንበት ወንጀል እንራቅ
ከዘፈን፣ከጭፈራ፣ከሱስ፣ከወሲብ፣ከፊልም፣ከቀልድ፣ከዛዛታ፣ከጨዋታ አደራ አደራ
👇👇👇👇 ጆይን ሼር

የተውበት እንባዎች pinned «🔴 ቤት በመዋሌ ተበላሸው  🌼ክፍት ሰአት ሁላችንም አበላሸን  🌼በኮሮና ምክንያት ቤት መዋልችን ተበላሸን  🖍ከቤተሰብ ያነጫንጨኝ ጀመር  🖍ሱስ ውስጥ ገባው  🖍አይቼ ማላቀው በወሲብ ፊልም ተለከፍኩኝ  📌ከወንዶች ጋር ማውራት ስለወሲብ ጀመርኩኝ  📌ይጨንቀኝ ጀመር  📌ብዙ ማሰብ ማልቀስ ጀመርኩኝ  📌ብቻ በኮሮና ምክንያት ቤት መዋል ጀመርኩኝ  📌ብዙ ወጀል መስራት ጀመርኩኝ  📌ማንበብ ፣ በቅራት ፣ ማጥናት አስጠላኝ…»
  የተውበት እንባዎች pinned «🖍ማንም  አያውቅብኝም                           ግን  ?  🖍 ግን እቅማለው 🖍 ግን አጨሳለው 🖍 ግን መጠጥ እጠጣለው 🖍  ግን ተደብቄ ጭፈራ ቤት እሄዳለው 🖍 ግን ሀሽሽ እጠቀማለው 🖍 ግን በመጥፎ ፊልሞችን አያለው 🖍  ግን ከወንዶች ጋር ሀራም እሰራለው 🖍  ግን ት/ቤት ብዬ ሂጄ ሌላ ቦታ እውላለው 🖍  ግን ዘፈን አዳምጣለው    🖍 ግን ተውበት ማድረግ  እፈልጋለዉ ተውበት አድርጌ መልሼ…»