Telegram Web Link
Audio
Forwarded from Deleted Account
Watch "ስለ ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ማብራሪያ" on YouTube
https://youtu.be/MzPcupKOYws
በቅርብ ቀን...
@abdurrehim_official
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀጀራ🕋🕋💧💦 አዲስ ነሺዳ ከምርጥ ክሊፕ ጋር!! ነገ ምሽት 3:00 ላይ በዩትዩብ ቻናሌ ይጠብቁ!!

Watch "Abdurrehim Kemal official" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCHP0N9UsteraibqNbZUqBSg
Watch "Abdurrehim Kemal official" on YouTube
https://youtube.com/channel/UCHP0N9UsteraibqNbZUqBSg
Forwarded from P.R Buki✨
የነጃሽ ልጆች ነን
ለማንኛውም ሀሳብ ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ👇👇
👉 @buki1229
$group
👇👇👇👇👇
#group @shebabna
#coment @P.R Buki➻ በሚለው አባ
#cross @buki2822
https://www.tg-me.com/ynejashiljochenene
Audio
ሀጀራ አዲስ ነሺዳ 2013 Hajera new best 2021 Nasheed
Forwarded from Deleted Account
Watch "ሀጀራ _ አዲስ ነሺዳ _ 2013 Hajera _new 2021 Nashed clip Like Share Subscribe" on YouTube
https://youtu.be/6Sxme6f-uf4
▼የኩራተኛ ሰው ባህሪ▼

☞ ኩራተኛ ሰው ሐቅን አይቀበልም
☞ የሰዎችን በጎ ተግባር አይጥመውም የራሱ እንጂ
☞ ስላልገባው ጉዳይ ጥያቄ አይጠይቅም
☞ ከሰው መማርና ምክር መቀበል ይከብደዋል
☞ አብዝቶ ምስጋና ይወዳል
☞ ስህተቱ ሲነገረው ይናደዳል
☞ በራሱ ይገረማል ለሰዎች ባደረገው ውለታ ይመካል።

▼▼የኩራት መድሀኒቱ▼▼

★ አላህን (ሱ,ወ) ማወቅና መተናነስ
★ ሊኮራ የሚገባው አላህ (ሱ,ወ) ብቻ መሆኑን ማወቅ። አላህ ህያው ነውና።
★ ኩራት ከልብ ሲገባ አይታወቅም በዲን መከላከል
★ በራስ አለመደነቅ
★ በሰሩት ኢባዳ (ጥሩ ስራ) አለመደነቅ።

•════•••🌺🍃•••════•
ሼር 👇JoiN👇 & Share

https://www.tg-me.com/joinchat-r03dx7o9qHxkNmRk

@abdurrehim_official
❤️ዛሬ ልዩ ቀን ነው❤️
❤️ ሰናይ ጁሙዓ ❤️

"🏋🏋🤾🤺🤸🤸🤼
ሳይወድቅ እና ሳይነሳ በሁለት እግሩ የሚቆም የሰው ልጅ የለም ዳዴ ማለታችን እየተንገዳገድን መራመዳችን በድጋፍ መቆማችን በትክክል ለመራመዳችን መነሻ ነው ። ያልሞከረ አይሳሳትም! ያልሞከረ አይቆምም! ያልሞከረም አይወድቅም ።

🗒🗒🗒

ባለመሞከር ውስጥ ካለው የዝግመት እና የመቆም ኑረት በሙከራ ውስጥ ያለው ውድቀት ይሻላል...ሙከራ ካለ ከውድቀት በኋላም መነሳት አለና ። መውደቅ የሚሞክር ሰው የሚገጥመው ነገር ነው እንደወደቁ መቅረት ግን ተስፋ የመቁረጥ ምልክት ነው ።

🗒🗒🗒

ስለዚህ መውደቅን ሳይሆን ከውድቀት ለመነሳት አለመሞከርን ፍራ ። ሞክሮ መሳሳትን ሳይሆን አለመሞከርን ፍራ ።"

አዳር ሶለዋት በማብዛት ላይ።

ከወንድሜ N.E.S

@abdurrehim_official
Channel photo updated
Forwarded from Qualitymovbot
Ethio new neshida🎤🎤🎤
Forwarded from 🔊 ኑረዲን ከይረዲን Official (Nuri kyeru)
★ በአይነቱ ለየት ያለ የጥበብ ድግስ በውቢቷ ሻሸመኔ ★
በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉ ተወዳጅ ሙንሺዶች አስማማው አህመድ ፣ ቶፊቅ ዩሱፍ ፣ ኸሊፋ ሙሀመድ የሚሳተፉበት እንዲሁም በግጥም አፃፃፉ በአቀራረቡ የምትወዱት ገጣሚ አብዱልጀባር ዲዶ የሚገኝበት ፣ ሌሎች የጥበብ ሰዎችም የሚታደሙበት የጥበብ ድግስ ለ ነሀሴ 23 በ ሻሸመኔ ባህል አዳራሽ ለመገናኘት ዝግጅታችንን ጨርሰናል ። ትኬቶቹ ከማለቃቸው በፊት ፈጥነው ይግዙ
Audio
ሀጀራ አዲስ ነሺዳ 2013 Hajera new best 2021 Nasheed

@abdurrehim_official
Abdurrehim Kemal official
ሀጀራ አዲስ ነሺዳ 2013 Hajera new best 2021 Nasheed @abdurrehim_official
👆ውዶቼ ይህኛው ባክግራውንድ ድምፁ ትንሽ ዝቅ ያለ ነው!! እስቲ ከዚህ በፊት ከተለቀቀው ጋር አነፃፅሩት!!
2025/10/30 08:08:21
Back to Top
HTML Embed Code: