Telegram Web Link
ቪዲዮው ተለቀቀ - ከጣሊያን እስከ አርመን ተጉዤ ከትውልድ አካባቢዋ ሮም ሰማዕት እስከሆነችበትና መቃብሯ እስካለበት ኸረቫን ተጉዤ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሳሌ ፅናት ጥንካሬ የሆነችውን የእናታችን ቅድስት አርሴማን ታሪክ እንዲህ በቪዲዮ አቅርቤዋለሁ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ተመልከቱት
https://youtu.be/P7MOvSFC2vg?si=zRy9U5QHPnT-f2zt
#NewsAlert
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የጂኦፊዚክስ፣ ህዋ ሳይንስ እና አስትሮኖሚ ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
በበና ፀማይ ወረዳ የተከሰተው ይህ የመሬት መንቀጥቀጥ አጎራባች በሆነው አሪ ዞን እንዲሁም ባለፈው ሳምንት ተመሳሳይ ክስተት ያስተናገደው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሉ ዳውሮ ዞን ጭምር የደረሰ እንደሆነ ነዋሪዎች እና ባለስልጣናት ለቢቢሲ ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ትናንት እሁድ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም. የተከሰተውን የመሬት መንቀጥቀጥ የመዘገበው ከሌሊቱ 6 ሰዓት ከ36 ደቂቃ ላይ እንደሆነ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ መመዝገቡን የሚያስረዱት ፕሮፌሰር አታላይ፤ ይህ መጠን “መካከለኛ” የሚል ደረጃ የሚሰጠው መሆኑን ገልጸዋል። የትናንቱ የመሬት መንቀጥቀጥ ልኬት ባለፈው ሳምንት በዳውሮ ዞን ከተመዘገበው 3 ሬክተር ስኬል ከፍ ያለ መሆኑን የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊው አስታውሰዋል።
“ይን [የመሬት መንቀጥቀጥ] ዝቅተኛም፣ ከፍተኛ አይባልም። መካከለኛ ነው። [የሚያስከትለው] ውድመት እና ጥፋት ግን እንደ አካባቢው ቅርበት [የሚወሰን] ነው። ይህ ከተማ ውስጥ ቢፈጠር ብዙ ጉዳት ያደርሳል” ሲሉ የክስተቱ ሊያደርስ የሚችለውን የጉዳት ጠቅሰዋል።

BBC
ቆሜ ከታየኋችሁ ያቆመኝ እግዚአብሔር ነው። ኢኼ ልጅ ተሳካለት ሆነለት ካላችሁ ያደረገልኝ እግዚአብሔር ነው። አንዳች ከኔ የሆነ የለም ። እደግመዋለሁ ጥሬ ተመራምሬ በትጋቴ በድካሜ ነው አልላችሁም የሰበሰብኳትን አንዷን ሺህ አርጎ ሺውን በሚሊየን እያጠፈ ከፊቴ ለቀደመው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን። 2ተኛው የዩቲዩብ ቻናሌ 1 ሚሊየን ሰብስክራይበር ደረሰ። ሁሌም በሁሉም ሁኔታ ውስጥ አብራችሁኝ ላላችሁ ሀሳብ አስተያየታችሁ ወንድማዊ እህታዊ ቁጣችሁን ሁሉ ላልነፈጋችሁኝ በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ። ፕሮግራሞቼን ስፖንሰር በማድረግ ለደገፋችሁ ምርትና አገልግሎታችሁን በቻናሌ ላስተዋወቃችሁ በሙሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።

እግዚአብሔር ይመስገን !🙏🙌
ፖርቹጋል ትንሿ የማዴራ ደሴት ተወዳጁ ክርስቲያኑ ሮናልዶ ተወልዶ ያደገበት መንደር ተጉዤ ያየሁት ያስገረመኝ የ CR7 ጎረቤቶች የመንደሩ ሰዎች በሱ ስም ያደረጉት እርሱም ታዋቂ ሲሆን ያቺን የድሀ መንደሩን እንዴት እንደለወጣት ለትውልድ ቦታውም የሰራቸው አስደናቂ ነገሮችን ተመልክቼ ወደ ቤቱም አቅንቻለሁ ሽልማቶቹን ሁሉ ጎብኝቻለሁ እንሆ ሙሉ ቪዲዮውን
https://youtu.be/EhtZ_YOvQMU?si=DTNO9JHAiToLNnzl
ቀጥታ ስርጭት
ድምፅ ቆጠራ ተጀምሯል ትራምፕ እየመሩ ነው
ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት እየመሩ ነው
ማን ቢያሸንፍ ደስተኛ ኖት?
Anonymous Poll
78%
ትራምፕ
22%
ካማላ
ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል
ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል
ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል
ትራምፕ በከፍተኛ ልዩነት መምራት ቀጥለዋል
ትራምፕ ለማሸነፍ እየተቃረቡ ነው
ፉክክሩ በርትቷል ግን ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ pinned «ማን ቢያሸንፍ ደስተኛ ኖት?»
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል የጆርጂያ የፔንስልቬኒያና የዊስኮሰን ድምፅ ካገኙ ያሸንፋሉ በሶስቱም ግዛት እየመሩ ነው
ልዩነቱ እየጠበበ ነው ትራምፕ ለማሸነፍ ተቃርበዋል
ትራምፕ ሊያሸንፉ 3 ድምፅ ቀራቸው
2025/06/30 06:50:13
Back to Top
HTML Embed Code: