Telegram Web Link
እጅግ በጣም …በጣም አስቸኳይ
(በፈጣሪ ይሁንባችሁ ሼር በማድረግ እንተባበር)
#አስቸኳይ_ነው_ሼር_አድርጉት
ይህ የምታዩት የእጅ ፖርሳ በውስጡ ገንዘብ ( ዶላር ) እና ፓስፖርት እንዲሁም ቪዛን ጨምሮ ሌሎችንም ለባለ ንብረቷ ህይወት እጅግ አስፈላጊ እና ወሳኝ ከባድና ልዩ ልዩ ዶክመንቶችን እንዲሁም ስልክና ሌሎችንም በርከት ያሉ የቤተሰቧን ወሳኝ የግል ዶክሜንቶች ይዟል

በፖርሳው ውስጥ ከተገኘው …ከፓስፖርቷና ከመረጃዎቿ ለመረዳት እንደሚቻለው ባለ ንብረቷ

ስሟ… ሊዛ ኻሊድ አህመድ… ይባላል…ትውልደ ኢትዮጲያዊ ስትሆን የስዊዲን ዜግነት አላት በሙያዋ ነርስ ነች

ይህንን ንብረቷን ያለፈው አርብ እለት ከሰአት 4:15 አካባቢ New York ኤርፖርት ውስጥ አንድ ቦታ ላይ ወድቆ ያገኘው ሰው ንብረቷን በአማና ይዞ እያፈላለጋት እየጠበቃት ይገኛል እስካሁን ሊያገኛት አልቻለም

…ንብረትና ዶክመንት የጠፋባት እህታችን ሙሐጅሩ መሃመድ አቡ ከውሰር ን በፌስ ቡክ ሜሴንጀሩ በኩል ወይም በቴሌግራም ቁጥር
+966540941584 በማናገር ንብረቷን መረከብ ትችላለች

ውድ ወገኖች እባካችሁ እህታችን እጅግ አስፈላጊ የሆነ ዶክመንቷን እና ንብረቷን ታገኝ ዘንድ ይሄንን መልዕክት ሼር በማድረግ እንተባበር 🙏
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ውድና የተከበራችሁ ወንድሞችና እሕቶቼ!
የአቦኪቾውን መስጂድ በተመለከተ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉ በቪዲዮው ላይ የተለቀቀው አካውንት በደንብ ላልታያችሁ ይኸው ከታች በተፃፈው አካውት አስገቡ ማክሠኞ በተለመደው ሠአት እረሞዳን እንዴት እንቀበለው አጠር ያለ ደርስ በኡስታዝ አቡሀይደር እንዲሁም በኡስታዝ አብ ፈርሀን እርዝቅና ጋብቻ ( ትዳር ) እለቱ ለየት የሚያደርገው ሁለቱ አጋፋ ኡስታዞቻችን ይገኛሉ በዚሁም የኡስታዛችን መስጅድ ለማስጨረስ ፍንሺንግ ገቢ ማሠባሠብያ ይኖረናል ሁላቹ እንድትገኙ በአላህ ስም እንጠይቃቹሀለን እለቱ ማክሠኞ ማታ ቀን ከነ ቤተሠቦ ተጋብዞአል
27/02/2024 ሠአት ከምሽቱ በኤሮፕ 20.pm በኢትዮጵያ ከምሽቱ 4.00 ሠአት
በዳሩ ቁራአን ዙም ምቲግ ሁላቹ እንድ ትገኙ Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/6138373158?pwd=bFo5ZVFrcUpWbFV5YVNZMDlwZ2piQT09

Meeting ID: 613 837 3158
Passcode: 12345 እንዲሁም ቴሌግረም ቻናል መቀጥታ ይተላለፋል ሊኩ https://www.tg-me.com/D_Q_2024
SADIK MOHAMMED AHMED
1000425034638
COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA
ኡስታዝ ማናገር ከፈለጋቹ ስልክ ቁጥር 00251911 10 32 31

1011300008645
ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ

0014688820101
ZAMZAM BANK

ABYSSINIA BANK
83047178

DASHEN BANK
2900714650011

01425212425200
Awash Bank Betel Branch

1001162290001
Hijra bank
እንኳን ለ 1,445ኛው የተከበረው የረመዷን ወር ፆም አላህ በሰላም በጤና አደረሳችሁ። አላህ ወሩን ተቀባይነት ያለው የዒባዳ፣ የዚክር፣ የዱዓና የቂርኣት ያድርግላችሁ።
አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡
||
ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን...
*
እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:-
«አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል።

ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል።
:
ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ።
:
እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል...
ሃሃሃ!

ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው...
:
ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ...
(ያዝ እንግዲህ¡)

በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው።

ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት።
ሃሃ!
:
ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት።

ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ።

ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል።

ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው።
እህእ!
:
ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ።

ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ።

ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ።
:
ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም።
ኢማሙ (አሰጋጁም) ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም።
:
አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ

ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ።
እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ።
ሃሃሃ!
:
ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ።
በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...»
ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"አላህ የሚሻውን ያጠማል፣ የሻውን ደግሞ ያቀናል!"
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
" ጀሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ "  ማለት ምን ማለት ነው?
እውን በኢስላም ጥቁር ሰው ጀነት አይገባምን?
2024/06/15 03:09:03
Back to Top
HTML Embed Code: