Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፋልጓቸው

📨ማንኛውም መረጃ ያላችሁ ለ አላህ ብላችሁ በነዚህ የስልክ አድራሻ አሳውቋቸው!
0914460564
0535447077
ሐቅን ይዞ ትችት አይቀርም ብለህ ዛብ እንዳትለቅ‼️

ኸዋሪጆች፣ተክፊሪዮች፣አሕባሾች፣ሌሎችም የጥመት ቡድኖች በሐቅ ሰዎች ተተችተዋል።

ስለዚህ የተተቸው ሁሉ የባጢል ሰው ሊሆን አይችልም እንድሁም የተቸው ሁሉ የሐቅ ሰው ሊሆን አይችልም ይልቁንስ ሐቅን ተችም ተተችም ሁና ፈልጋት።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
የዘራህውን ታጭዳለህ!!!

ቡዙ በደሎች ዱንያ ላይ ሲመነዱ ባላይም የሙስጦፋ(አቡ ኒብራስ)ግን የተወሰነውን ሲመነዳ አስተውያለሁ አሏህ ይቅር ይበለን።

ሰለፊይ ዱዓቶችን ኢኽዋኒዮች፣ሙርጂአዎች ናቸው እያለ ሲቀደድ እድሜውን ፈጅቶ

ዛሬ የሱ ጓደኞች ያውም መሻይኾቹም ጭምር ሓዚሚይ፣ቁጥቢይ ነው አሉት ተገረምማ "የዘራህውን ታጭዳለህ" ሚባለውን አባባል አስተውለው

ሚገርመው በጣም ተናዶ እየተንተባተበ መልስ ለመስጠት ሲሞክር ነው አትናደድ ከዘለፋህ ተውበት አርግ የዘለፉህ ይቅርታ ይጠይቁሃል።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
Live stream finished (12 seconds)
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ  ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ ማርጢቆስ. ቀበሌ  033 ልዩ. ቦታዋ. ጃቱ. መስጅደ  ሠላምን. እንጨርስ በሚለው ጉርፕ።



🎙️ ‹‹በወንድም  አብደረህማን  አቡ. ኡሠይሚን››

ርዕስ.:-  ،،የሰላት ማዕዘናት،،
{ أَرْکَانُ الصَّلَاة }


🎙️ «በወንድም. አህመድ. ኑሩ »

ርዕስ:- ْكَيْفَ تَقِي نَفْسَكَ وَأَهْلَكَ مِن النَّار
እራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው


🟢 ለነገ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ  !


🎙የፖሮግራም መሪ  ወንድም አቡ አይመን



https://www.tg-me.com/+mHC9pZZ97SdiZGFk
https://www.tg-me.com/+mHC9pZZ97SdiZGFk
ሁለት አይኖችና አንድ ምላስ ሚያወጣው ድንጋይ

من حديث ابْنِ عَبَّاسٍ رضي الله عنهما: أَنَّ النَّبِيَّ - صلى الله عليه وسلم - قَالَ في الحجر:

«وَاللَّهِ لَيَبْعَثَنَّهُ اللَّهُ يَوْمَ القِيَامَةِ لَهُ عَيْنَانِ يُبْصِرُ بِهِمَا وَلِسَانٌ يَنْطِقُ بِهِ يَشْهَدُ عَلَى مَنِ اسْتَلَمَهُ بِحَقٍ»

(¬14) سنن الترمذي برقم (961)، وقال: هذا حديث حسن
Audio
خطبة الجمعة

وَلِلَّهِ عَلَى النَّاسِ حِجُّ الْبَيْتِ مَنِ اسْتَطَاعَ إِلَيْهِ

የጁሙዐ ኹጥባ

ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መሄድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን መጎብኘት ግዴታ አለባቸው፡፡

በ አሕሉ_ተውሒድ መስጂድ (ሐርቡ)

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
በለተሞ መንጋ የምርቃና ስብከት ለተጠለፋችሁ ሁሉ!
~
1ኛ፦ እነዚህ ሰዎች የመንሀጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ፣ የግል አመላቸውንና ሰለፊያን የሚያምታቱ ስለሆነ የሰለፊያን ግንዛቤ ከነዚህ ሰዎች አትውሰዱ። ይልቁንም ጊዜው የሚመች ነውና ከነ ኢብኑ ባዝ፣ አልባኒይ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ፈውዛን፣ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድ፣ ... ኪታቦችና የድምፅ ቅጂዎች ተጠቀሙ። ከነሱም በላይ የቀደምት ዑለማዎችን አካሄድ በሚገባ ፈትሹ። እነዚህ ሰዎች ሰለፊያ ነው ብለው የሚያቀርቡላችሁ ከክፉ አመላቸውና ሸውራራ ግንዛቤያቸው ጋር የተቀላቀለ ቡድንተኛ አካሄድ ነው። የሱና ዑለማኦችን የሚያጣቅሱት ለሽፋን ያህል ነው።

2ኛ፦ ደዕዋችሁ የአካባቢያችሁን ተጨባጭ ያገናዘበ ይሁን። አዲስ ብሄርተኛ ይመስል መንሀጅ በተገነዘባችሁ ማግስት በትንሽ በትልቁ ሌሎች ጋር አትላተሙ። እነዚህ የሚያጋጯችሁ አካላት ከምትገቡበት አጣብቂኝ እንድትወጡ የሚያግዝ ይሄ ነው የሚባል ሃሳብ እንኳ ማቅረብ አይችሉም። እነሱ እንደሆኑ ለራሳቸው ጥቅም ሲሆን ካሜራ ውስጥ እንዳይገቡ እየተሹለከለኩ፣ ማስክ እያጠለቁ የሚጣዱ ናቸው። እነሱን ተከትላችሁ ደዕዋችሁ ቢሰናከል ብዙ ርቀት ወደ ኋላ ይመልሷችኋል።

3ኛ፦ ለፍረጃና ለተብዲዕ አትቸኩሉ። በቂ የመንሀጅ ግንዛቤ ያልያዘ ሰው ፈፅሞ ለተክ -ፊርና ለተብዲዕ ብቁ አይደለም። ነገሩ በሚገባ ተገልጦልናል ብላችሁ በምታምኑበት ጉዳይ ራሱ በመናገራችሁ የሚገኘውን ትርፍና ኪሳራ አስሉ። የደመ ነፍስ አካሄድ ማንንም አይጠቅምም።

4ኛ፦ የለተሞ ጭፍራዎች ጋር መጓዝ መስጂዶቻችሁን ያሳጣችኋል። ከማህበረሰብ ጋር ያጋጫችኋል። በሂደት ደዕዋችሁን ወይ ሙሉ ለሙሉ ያጠፋዋል። ወይ ደግሞ በእጅጉ ያቀጭጨዋል። ብዙ ካበላሻችሁ በኋላ ግራ ቀኝ አይታችሁ የተሻለ መስለሐ ያለበትን ውሳኔ ብትወስኑ ራሱ እነዚህ እባቦች ከማንም በላይ የሚናደፉት እናንተን ነው። የቻግኒው ሸይኽ ከማል አፍሪ ጉዳይ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። ቀድመው በነዚህ አካላት የተሳሳተ አቅጣጫ ይዘው ነበር። አሁንም ምን ያህል እንደነቁ አላውቅም። የተሻለ መስለሐ አይተው መስጂድ ገብተው ሲያስተምሩ እድሜያቸውንም፣ ውለታቸውንም በማይመጥን መልኩ እያብጠለጠሏቸው ነው። "ያሳደጉት ውሻ፣ ያሳጣል መድረሻ!"

5ኛ፦ የአካባቢያችሁን መስለሐ ራሳችሁ ወስኑ። በሩቅ ያለ ሰው ያላችሁበትን ተጨባጭ ላያውቅ ይችላል። በተለይ እነዚህ ከህሊናቸው የተጣሉ አካላትን ፈፅሞ አታማክሩ። እንኳን ለናንተ ለራሳቸውም የሚሆኑ አይደሉም። አስፈላጊ ሲሆንና ከተቻላችሁ ዑለማኦችን አማክሩ። እነዚህ የሚጮሁትን የማይኖሩ ደናቁራን እንዳያሳስቷችሁ። ለተሞ በራሱ ምስክርነት ከ10 አመት በላይ ኢኽዋንን ሲያደንቅና አብሮ ሲጓዝ የኖረ ሰው ነው። አሁንም ከተወሰኑት ጋር ያፋጠጠው የጥቅም ግጭት ነው። እንጂ የጥቅም ቃል ሲገባለት እንኳን ከነዚህ ጋር ይቅርና ቀድሞ ተብዲዕ ካደረጋቸው ሰዎች ጋር ራሱ ሊታረቅ እልል ሲል ነበር። አሁንም የተሻለ ካየ ለሌላ ይፈርማል። ባህሩም ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ሲል ለዲን ተቆርቁሮ አይደለም። የራሱ አንዱ ጋሻጃግሬ ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር የመስጂድ ኮሚቴ አባል ነው። ኮሚቴው በመጅሊስ መዋቅር ስር እንደሆነ አስተውሉ። የባህርዳሩም ጭፍራ ዲን አይደለም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር ያፋጠጠው። "ለኛ የተላከ ኪታብ ወስደውብን ..." እያለ ነው የህፃን ለቅሶ የሚያለቅሰው። ራሳቸው በቡኻሪ መስጂድ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድን ፕሮግራም አስተዋውቀው ሲያበቁ እነዚህ ከህዝቡ ብር ሲሰበስቡ ጊዜ ጨርቃቸውን ጣሉ። በቀናት ልዩነት ውስጥ ተነስተው አስጠነቀቁ። ስሜታቸውን የማይቆጣጠሩ፣ ይሉኝታ የማያውቁ ጉዶች ናቸው። እንጂ ዛሬ ለተብዲዕ የሚመዙትን ጉዳይ እየጠቀሱ ተብዲዕ ግን አናደርግም ሲሉ እንደነበር የድምፅ መረጃ አለ።

6ኛ፦ በደዕዋ ላይ ተመዩዝ አስፈላጊ ነው። ተመዩዝ ማለት ግን በራስ ላይ በር ዘግቶ መጮህ አይደለም። ከሆነላችሁ ያለ ንክኪ አስተምሩ። መድረክ ካገኛችሁ አቋማችሁ የተጠበቀ እስከሆነ ድረስ በሱፊዮች መስጂድ እንኳ ቢሆን አስተምሩ። ታላላቅ መሻይኾች በሱፊያ መስጂዶች ያስተማሩበት ተጨባጭ አለ። ለምሳሌ ሸይኽ ረቢዕ ሱዳን ውስጥ በሱፊያ መስጂድ አስተምረዋል። "በአቋም ቢገናኙ ነው ከነ እንትና መስጂድ የሚያስተምሩት" የሚለው የነዚህ ሰዎች ጩኸት ዝቅ ቢል ድንቁርናቸውን ከፍ ቢል አታላይነታቸውን ነው የሚያሳየው። ለአመታት ሂዝቢዮች ላይ ቁጭ ብለው ሲማሩ ነው የኖሩት። ባህሩ፣ ሁሴን ሲልጢ እና ጠሀ ኸዲር ለዚህ ምሳሌ መሆን ይችላሉ። ራሳቸው የሳዑዲ ጃሚ0ዎች በሒዝቢዮች የተጥለቀለቁ እንደሆኑ ይገልፃሉ። ራሳቸው በንዲህ አይነት ተቋማት ቁጭ ብለው እየተማሩ እኛ ጋር መጥተው እንትናን ከእንትና ጋር አየነው እያሉ አድብተው ይጠብቃሉ።
በሰሜን ወሎ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ ዞኖች የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። ለተሞ በሚያብጠለጥላቸው የየመን መራኪዝ የሚማሩ የለተሞ መንጋዎች አሉ። የመን መዕበር ድረስ ሄደው ሙሐመድ አልኢማም ዘንድ የሚማሩ ሁሉ አሉ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ዐረብኛ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሙመይዐ ከሚሏቸው እና ኢኽዋኒዮች ዘንድ ቁጭ ብለው የሚማሩ አሉ። ከዚህም የባሰ ሱፊዮች ዘንድ ሳይቀር ሉጋ የሚማሩ አሉ። ራሳቸው በሚሰሩት ጉዳይ ሌሎችን ተብዲዕ የሚያደርጉ የማፊያ ስብስብ ናቸው።
ጩኸታቸው የእውነት መስሏችሁ እነሱን የተከተላችሁ በጊዜ ብትነቁ ይሻላችኋል። ጥሪዬ በተለይ መሬት የረገጠ ደዕዋ ላላችሁ ነው። ደዕዋችሁን ሳታጡት በፊት ደጋግማችሁ አስቡበት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته

🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ  ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ ማርጢቆስ. ቀበሌ  033 ልዩ. ቦታዋ. ጃቱ. መስጅደ  ሠላምን. እንጨርስ በሚለው ጉርፕ።



🎙️ ‹‹በወንድም  አብደረህማን  አቡ. ኡሠይሚን››

ርዕስ.:-  ،،የሰላት ማዕዘናት،،
{ أَرْکَانُ الصَّلَاة }


🎙️ «በወንድም. አህመድ. ኑሩ »

ርዕስ:- ْكَيْفَ تَقِي نَفْسَكَ وَأَهْلَكَ مِن النَّار
እራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው


🟢 ለነገ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ  !


🎙የፖሮግራም መሪ  ወንድም አቡ አይመን



https://www.tg-me.com/+mHC9pZZ97SdiZGFk
https://www.tg-me.com/+mHC9pZZ97SdiZGFk
ተኛ የቅጥር ማስታወቂያ

📍አህሉ-ተውሂድ መስጅድ የልጆች መደበኛ  የቁርአን አስተማሪ ይፈልጋል  ።

↘️ማሟላት ያለበት መስፈርቶች ↙️

❶ ቁርአንን በተጅዊድ ማንበብ የሚችል
❷ መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል ።
❸ዳዕዋ ሰለፊያን የተረዳ እና መሰረታዊ የሸሪዓ እውቀት ያለውና ማስተማር የሚችል ።
❹ ለተማሪዎች ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል እና የማስተማር ልምድ ያለው
❺. ቁርዓን የሀፈዘ (በከፊልም ቢሆን ) ይመረጣል
❻. የዓረበኛ ፅሁፍ  (خط العربي) የሚችል (በከፊልም ቢሆን)
❼ እድሜው :- ከ22 በላይ መሆን
    🔘የሚያስተምርበት ፈረቃ ብዛት :- 3ት
    💵 ክፍያ : በስምምነት
    🏫 ቦታ : ደ/ወሎ - ቃሉ ወረዳ - ሀርቡ ከተማ
☑️እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን የሚያሟላ ከታች ባለው ቴሌግራም ወይም ስልክ ደውሎ ያናግረን !
@Abuyasir_bin_seid
📞 ❶ 0960507529 ወይም
      ❷
0903068092
⚠️ማሳሰቢያ :
ተቀጣሪው ከታማኝ መሻይኾች፣ ኡስታዞች ወይም ወንድሞች ምስክርነት ማምጣት ከቻለ ተቀዳሚነት ይኖረዋል ።
ተቀጣሪው ከመቀጠሩ በፊት በኡስታዞች ስላለው እውቀት ደረጃ ኢንተርቪው ይደረጋል
🔗📲 www.tg-me.com/sefinetunuh
የሙሀደራ ፕሮግራም

http://www.tg-me.com/Darutewhide

🍂 የአዲስ አበባ እምብርት በሆነችው ሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጅድ በአይነቱ ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል። 

ተጋባዥ ዳዒዎች: 

1⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ
2⃣ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
3⃣ ኡስታዝ ሳዳት ከማል

ለሴቶችም በቂ እና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል። 

🚗 መኪና ይዘው ለሚመጡ በቂ መኪና ማቆሚያ አለ። 

🗓 ቀን: ማክሰኞ ዙልቂዳህ 20 /45  ወይም ግንቦት 20/2016 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

☎️ ለበለጠ መረጃ  : +251936650001
                                : +251921543862
                                : +251941961928
አዘጋጅ: የሸይኽ  ጃማዕ እና ተባረክ መስጅድ ወጣቶች!

⚠️ ድንገት መምጣት ላልቻሉ በቴሌግራም የቀጥታ ስርጭት ለመከታተል: 👇👇
                 www.tg-me.com/nurmesjed

መቅረት አይደልም ማርፈድ ያስቆጫል

www.tg-me.com/Darutewhide
ጭራቅ ጓደኛ ያጣላል እንጂ አያሸማግልም
=
እንትና የአማና ገንዘብ አለበት ይስጠኝ ብሎ ቢልከው አንድ ቀን እንኳ መልክቱን ሳያደርስ እንቢ ብሏል በማለት አድራሻ በመስጠት በፖሊስ ታጅቦ ጣቢያ እንድገባ አደረገው

ከሳሽና ተከሳሽ ጣቢያ ላይ የጋራ ሽማግሌ መርጠው ሲሸማገሉ እንትናን ልኬው ነበር እንደውም ከኔም ብር አለበት ያንተንም ለመስጠት ፍቃደኛ አይደለም ብሎ አድራሻህን ነገረኝ አስያዝኩህ አለ

ጉድ በሉ ራሱኮ ሲያገባ ጀምሮ አንዴ ለማጫ አንዴ ለምላሽ ስሄድ ላማቶቼ ልብስ መግዣ እያለ ሲበዘብዘው የኖረ ወንድሙ ነበር

ምን አለ ማስታረቅ ባይሳካልን ዋሽተን ባናጣላ ጭራቅ ሁዳም ዋሾ መሆን በጣም ያሳፍራል

ዋሽቶ ማስታረቅ ሲኖርብን ዋሽተን ማጣላት ምን አይነት ጉድ ነው።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ሸይኽ ተብዬዎች!
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

ሳዳት ከማልና ኢብኑ ሙነወር በበፊት አቋማቸዉ ላይ አይደሉም!?
Audio
እንዲህ አይነት ግንኙነት ሊጀመር አይገባም!

የሴት እና ወንድ ግንኙነት ጥንቃቄን ይሻል

ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር

ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር

https://www.tg-me.com/Muhammedsirage
በጣም አዝናለሁ!!!
የ ሐጁሪው ቡድን ኺላፍን በልኩ መያዝ ባለ መቻላቸው በፅንፈኛ ረድ(መልስ)ጊዜያቸውን ማባከናቸው ያሳዝናል።

በዚህ ሰአት የተጓደኛው ቡድን ግን የሙስጦፋ ቡድን ነው ላጣፋው ጥፋት ማስተካከያ ሲሰጥ ሌላ ጥፋት ይጨምርበታል።

ሙስጦፋ!!! በአሏህ ረጋ በልና ራስህን ፈትሽ እውነት አእመሮ እንዳለህ ምንም ነገር አታውራ እየተገጫጨብህ ነው በእልህም ወደ ተጠረጠርክበት መንግድ እየተጓዝክ ነው።

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
*_አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን_*
*_ወንድሜን አፋልጉኝ ስል እማፀናችኋለሁ_*

*_ስሙ እንድሪስ ሁሴን ሰይድ ይባላል ተወልዶ ያደገው በደቡብ ወሎ ወረዳ ወግድ ቀበሌ 011 አድስ አንባ ይባላል_*
የ7 ኛ ክልፍ ተማሪ ነበር ት/ቱን አቋርጦ ደረሳነት ለመማር በ 2006 በሚያዚያ ወር እንደወጣ አልተመለሰም
*_ቁመቱ መካከለኛና ወፈር ያለ እድሜ ያኔ ሲወጣ 18 መልኩ ፀይም ከቤት ከወጣ 10 አመቱ ስልክም ደውሎ አያውቅም*
*_እናታችን ጡርየ ታለማ ትባባለች በሱ ምክንያት አይኗን በሽተኛ ሁናለች ጧት ማታ በማልቀስ_*

ፈላጊ ወንድሙ ሰኢድ ሁሴን
0916266754
0944099345
ያለበትን ያየ የሰማ ካለ እባካችሁ ደውላችሁ አሳውቁን
2024/05/29 03:13:01
Back to Top
HTML Embed Code: