Telegram Web Link
ብቻ ብዙ ነገራችን እርምትና መስተካከል ይፈልጋል።


ንግግራችን ፣ሃሳባችን፣አመለካከታችን፣ለሰዎች ያለን አመለካከት፣ለቤተሰብ፣ለዘመድ ያለን አመለካከት፣ ለወንድሞች ለእህቶቻችን ያለን አመለካከት፣ለተወራ ወሬ ተንተርሰን ሳናረጋግጥ የምንሰጠው ውሳኔ፣ጥላቻ፣ለመጥፎ ጥርጣሬ እራሳችንን ያጋለጥንበት መንገድ፣አስፍቶ የማየት፣አርቆ የማሰብ፣የዳእዋን ጎን የመጠበቅ፣ ችግሮቻችን፣የጥሩ ስነምግባራችንን ደረጃ፣ የመጥፎ ስነምግባር ክፍተቶቻችን፣ የሚድያ አጠቃቀማችን፣ለህይወት፣ለግዜያችን የሰጠነው ቦታና ዋጋ፣ ጥላቻችን፣ውዴታችን፣ግንዛቤያችን ፣ማህበረሰባችን ጋር ያለን ግንኙነት፣ከመጥፎ ነገር ስንከለክል፣በጥሩ ነገሮች ስናዝ የምንሄድባቸው መንገዶቻችን፣ግራ ቀኝ አይቶ መፍረድ ላይ፣አረጋግጦ መወሰን ላይ፣እሜትን፣ እንደወረደ መቀበልና ሌሎችም የግል ችግሮቻችን ላይ ሰፊ እርምት፣ማስተካከያ ያስፈልጋል።

=>ለዚህም ቆሞ ማሰብን፣ማስተዋልን፣ማሰላሰልን፣ማረጋገጥን፣ነገሮችን ችግሮችን በልክ መያዝን አስፍቶ መመልከትና ችግሩን መረዳትን ይጠይቃል።

👌Imam Ayalew

@AbuHafsaYimam
Audio
በ አልቡኮ(ሳልመኔ)ከተማ የተደረገ ሙሓደራ

ب"عنوان"الحلف بغير الله

ርዕስ:ከ አሏህ ውጭ ባለ ነገር መማል


www.tg-me.com/abumuazhusenedris
يأيها الرجلُ المعلّمُ غيرَه
هلاّ لنفسك كان ذا التعليمُ

ونراك تُصلح بالرشاد عقولنا
أبدًا وأنت من الرشاد عديمُ

ابدأ بنفسك فانهَها عن غَيِّها
فإذا انتهت عنه فأنت حكيم

فهناك يُقبل ما تقول ويُهتدَى
بالقول منك، وينفع التعليمُ

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
Audio
አድስ ሙሓደራ

አልቡኮ ሳልመኔ ለሴቶች የተደረገ

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
رحم الله الحافظ النووي وأمثاله رحمة واسعة اختلف عليهم العلماء السلفيون في الإطلاق عليهم الإمامة وأفتى الإمام ابن باز رحمه الله بأنه لا يطلق عليهم الإماة إلا لمن عقيدته سالمة وغيره يطلقون الإمامة

لكن لا يكون هذا سبب الإختلاف بيننا بارك الله فيكم.

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
Audio
የሳልመኔ ፕሮግራም

ሁለ ገብ ዳሰሳ

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
Photo
ምቀኝነት ፍትሃዊ ልክፍት!
~
ምቀኝነት የመጀመሪያው አላህ የታመፀመበት ወንጀል ነው። ጌታችን አላህ “ኢብሊስ ሆይ! በሁለት እጆቼ ለፈጠርኩት እንዳትሰግድ ምን ከለከለህ? ኮራህ? ወይስ ከትእቢተኞቹ ሆንክ?” ሲለው የሰጠው መልስ ያገጠጠ ምቀኝነት ነበር። “እኔ ከርሱ (ከኣደም) በላጭ ነኝ። ከእሳት ፈጠርከኝ። እሱን ግን ከጭቃ ፈጠርከው!” ነበር ያለው። [ሷድ፡ 75 - 76]
ምቀኝነት ጥንታዊ በሽታ ነው። የአባታችን አደም ልጅ ወንድሙን የገደለው በምቀኝነት ምክንያት ነው። ዩሱፍን ወንድሞቻቸው ከውሃ ጉድጓድ የጣሏቸው በምቀኝነት ተነሳስተው ነው። “ዩሱፍና ወንድሙ ወደ አባታችን ዘንድ ከኛ ይበልጥ የተወደዱ ናቸው” በሚል መነሻ። [ዩሱፍ፡ 8] አይ.ሁዶች የነብዩን ﷺ ነብይነት ለመቀበል “አሻፈረን” ያሉት በምቀኝነት ሰበብ ነው። ከኛ ዘር ሳይሆን ከዐረብ ሆነ በሚል ሰበብ። የመካ አጋሪዎች የሙሐመድን ﷺ ነብይነት ለመቀበል የዘጋቸው ቀዳሚው ምክንያት ምቀኝነት ነው። አላህ እንዲህ ይላል፡-
{وَقَالُوا۟ لَوۡلَا نُزِّلَ هَـٰذَا ٱلۡقُرۡءَانُ عَلَىٰ رَجُلࣲ مِّنَ ٱلۡقَرۡیَتَیۡنِ عَظِیمٍ (31) أَهُمۡ یَقۡسِمُونَ رَحۡمَتَ رَبِّكَۚ نَحۡنُ قَسَمۡنَا بَیۡنَهُم مَّعِیشَتَهُمۡ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَاۚ وَرَفَعۡنَا بَعۡضَهُمۡ فَوۡقَ بَعۡضࣲ دَرَجَـٰتࣲ لِّیَتَّخِذَ بَعۡضُهُم بَعۡضࣰا سُخۡرِیࣰّاۗ وَرَحۡمَتُ رَبِّكَ خَیۡرࣱ مِّمَّا یَجۡمَعُونَ (32)}
“ 'ይህም ቁርኣን ከሁለቱ ከተሞች በታላቅ ሰው ላይ አይወረድም ኖሯልን?' አሉ። እነሱ የጌታህን ችሮታ ያከፋፍላሉን?! እኛ በቅርቢቱ ህይወት ኑሯቸውን በመካከላቸው አከፋፍለናል። ከፊላቸውም ከፊሉን ሰራተኛ አድርጎ ይይዝ ዘንድ ከፊላቸውን ከከፊሉ በላይ በደረጃዎች አስበለጥን። የጌታህም ፀጋ ከሚሰበስቡት በላጭ ናት።” [አዙኽሩፍ፡ 31 - 32]

የመፃህፍቱ ሰዎች በሙስሊሞች ላይ ለሚያደርሱት ሁሉ ቀዳሚው ምክንያት ምቀኝነት ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል፡-
{وَدَّ كَثِیرࣱ مِّنۡ أَهۡلِ ٱلۡكِتَـٰبِ لَوۡ یَرُدُّونَكُم مِّنۢ بَعۡدِ إِیمَـٰنِكُمۡ كُفَّارًا حَسَدࣰا مِّنۡ عِندِ أَنفُسِهِم مِّنۢ بَعۡدِ مَا تَبَیَّنَ لَهُمُ ٱلۡحَقُّۖ}
“ከመፅሀፉ ባለቤቶች ብዙዎቹ እውነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ከነፍሶቻቸው በሆነው ምቀኝነት ከእምነታችሁ በኋላ ከሃዲዎች አድርገው ሊመልሷችሁ ተመኙ።” [አልበቀራህ፡ 109]

ምቀኝነት የአላህን ውሳኔ መፃረር ነው። አላህ ለፈለገው ይሰጣል፣ ከፈለገው ይነሳል። አንድን አካል አላህ በሆነ መልኩ ፀጋውን ከዋለለት በኋላ በዚያ ላይ ቂም ማርገዝ፣ በክፋት መመልከት የሰጪውን ጌታ ውሳኔ በይሁንታ አለመቀበል ነው። ምቀኛ ውስጡን ያቃጥላል እንጂ ምንም ጠብ የሚያደርገው ነገር የለም። ምቀኛ በማያገባው ገብቶ ሲብከነከን በከንቱ ራሱን ያቃጥላል። እውነት ለመናገር እንዲያውም ምቀኝነት ፍትሃዊ በሽታ ነው። በብዛት ከሚመቀኙት አካል ይልቅ ምቀኛውን ራሱን ነው ይበልጥ እንቅልፍ የሚነሳው፣ ሰላም የሚያሳጣው።
ምቀኛ ሰው ሲበዛ የሚገርም ፍጡር ነው። ከራሱ ማግኘት ይልቅ የሚያሳስበው የጓደኛው ማጣት ነው። ምቀኛ እንግዳ የሆነ ፍጡር ነው። የሚደርስብህን ወይም ያለብህን ብዙ ችግር ችላ ብሎ ያለችህ ጥቂት መልካም ላይ የክፋት አይኑን ይጥልብሃል። ደግነቱ በብዛት ውስጡን የሚያቃጥለው፣ በሀሳብ የሚያብከነክነው ራሱን ነው።
ምቀኛ ሰው ሴረኛ ነው! ከወንድሙ ላይ ያለውን ፀጋ ለማጥፋት ብዙ ይዳክራል። ምቀኛ ሰው አታላይ ነው። ምቀኝነቱ እንዳይታወቅበት የሚመቀኘውን አካል ህፀፅ እየለቀመ አቃቂር እያወጣ ሊጎዳው፣ ሊያሳጣው፣ ሊተናኮለው ያስባል። የሚመቀኘው አካል ዘንድ ያለው ወንጀል አላህ ለሱ መልካም መዋሉ ነው። አለቀ። ነገር ግን ምቀኛ ምቀኝነቱ እንዲታወቅ አይሻምና ለጥፋቱ የተለያዩ ሽፋኖችን ይሰጣል።
በጣም የሚያስጠላው ደግሞ ለዲን ለኢስላም በመቆርቆር ስም የሚፈፀም ምቀኝነት ነው፡፡ ይሄ ድርብ የሆነ አስቀያሚ ጥፋት ነው። ምቀኝነቱ ብቻውን በቂ ጥፋት ነበር። ኢስላማዊ ሽፋት ሲሰጠው ደግሞ ሌላ ሸፍጥ ታክሎበታል። በሱና ስም የሚፈፀሙ ምቀኝነቶች በሽ ናቸው። በመካከላቸው የሚገኙ ከባባድ ጥፋቶችን ከቡድን አጋራቸው ስለመጣ ብቻ እንዳላዩ እያለፉ ለሌሎች አቃቂር የሚያወጡት የስሜት ተከታዮች ናቸው። በሱና ስም የምቀኝነት ፈረስ የሚጋልብ ብዙ ሰው አለ። ከሱ ወይም ከወዳጁ ቢመጣ የማይቃወመውን ነገር ከማይወደው አካል ስለመጣ ብቻ መቃወም ምቀኝነት ካልሆነ ምን ሊባል ነው?! ከጓደኛው ቢወጣ የማይቃወመውን ነገር ከሌላ ስለመጣ ብቻ መቃወም ምን ማለት ነው?! አላህ ስሜትን ከመከተል ይጠብቀን። በ“ቃለላህ” እና በ “ቃለ ረሱሉላህ” ሽፋን ምቀኝነታቸውን ሊሸፍኑ አጉል የሚታገሉ የዋሆችን መመልከት የተለመደ ነው። በሱና ዑለማዎች ስም የምቀኝነት ገበያቸውን የሚያሟሙቁ ሰዎች ይሄው ብርቅ አይደሉም ዛሬ። ዛሬ ላይ በምቀኝነት መንሰኤ እየተለያዩ ልዩነታቸውን ዲናዊ ሽፋን የሚሰጡ ወንድማማቾች በተጨባጭ ያጋጥማሉ። ብቻ በየዘርፉ የበዛውን ምቀኝነት ስናይ ቆም ብለን ወደ ውስጥ እንድንመለከት ደወል ሊሆነን ይገባል።
ስለዚህ አላማዬ ራሴን ጨምሮ ወንድም እህቶች በሙሉ ውስጣችንን እንድንፈትሽ ማስታወስ ነው። መቼም ከዚህ ክፉ በሽታ የሚተርፍ ሰው ማገኘት አዳጋች ነው። ልዩነቱ ውስጥን ከማሸነፍ ወይም ስሜትን ከማስተናገድ ላይ ነው፡፡ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ “(ምቀኝነትን) ወራዳው ግልፅ ሲያወጣው ክቡሩ ግን አምቆ በመያዝ ይሰውረዋል” ይላሉ። [አልመጅሙዕ፡ 10/124]
ምቀኝነት ከአማኝ የማይጠበቅ ቆሻሻ ባህሪ ነው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፡-
لا يجتمعان في جوف عبدٍ الإيمان والحسد
“በአንድ አማኝ ባሪያ ልብ ውስጥ ኢማን እና ምቀኝነት ባንድ ላይ አይሰባሰቡም!” [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 7616]
ምቀኝነት የኸይር ስራ ሁሉ ፀር ነው። ነብዩ ﷺ ምቀኝነት “ምላጭ ነው! ፀጉርን ይላጫል ማለቴ አይደለም፡፡ ይልቁንም ዲንን ይላጫል!” ይላሉ። [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 3361]
በነገራችን ላይ ከምቀኞች ምቀኝነት እተርፋለሁ ብለህ ነፍስህን እንዳታስከጅላት። የማይሆን ነገር እየተመኘህ አጉል አትባዝን። በተለይ ደግሞ ሰዎች ዘንድ የሌለ የሆነ ኒዕማ አላህ ከዋለልህ ያለጥርጥር ምቀኛህ ይበዛል። ስለዚህ ሌሎች ዘንድ ካለው የሚበልጥ ሀብት፣ ስልጣን፣ እውቀት፣ ተሰሚነት፣ ከሰዎች ዘንድ መወደድ፣ ውበት፣ ቁንጅና፣ ታዋቂነት፣ ወዘተ ከኖረህ ያለጥርጥር ምቀኛህ ይበዛል። ቀታዳህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡- “በሰዎች ላይ ፀጋዎች አይበረክቱም፣ ጠላቶቻቸው የሚበረክቱ ቢሆን እንጂ።” [አልዒለል ሊልኢማም አሕመድ፡ 116]

ራስን ከምቀኝነት ማፅጃ መንገዶች

- ሞትን ማስታወስ። የዱንያን ለዛ ቆራጭ የሆነውን ሞትን የሚያስታውስ ሰው ለወንድሙ ክፋት የሚያስብበት ድፍረት አያገኝም።
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ምቀኝነት ፍትሃዊ ልክፍት! ~ ምቀኝነት የመጀመሪያው አላህ የታመፀመበት ወንጀል ነው። ጌታችን አላህ “ኢብሊስ ሆይ! በሁለት እጆቼ ለፈጠርኩት እንዳትሰግድ ምን ከለከለህ? ኮራህ? ወይስ ከትእቢተኞቹ ሆንክ?” ሲለው የሰጠው መልስ ያገጠጠ ምቀኝነት ነበር። “እኔ ከርሱ (ከኣደም) በላጭ ነኝ። ከእሳት ፈጠርከኝ። እሱን ግን ከጭቃ ፈጠርከው!” ነበር ያለው። [ሷድ፡ 75 - 76] ምቀኝነት ጥንታዊ በሽታ ነው። የአባታችን…
- የአላህን ውሳኔ መውደድ። አንዱን ድሃ አንዱን ሀብታም፣ አንዱን ቆንጆ አንዱን ፉንጋ፣ … ያደረገው ሁሉን ቻዩ ጠቢቡ አላህ ነው። ሰዎች በምርጫቸው ብቻ አይደለም ከሌላው የሚበልጡት። ስለሆነም ሰዎችን በያዙት ፀጋ መመቅኘት በዚህ መልኩ ፀጋዎችን የከፋፈለውን ጌታ ውሳኔ መፃረር ነው። ይህን ከግምት ያስገባ ሰው ከምቀኝነት ክፉ ቫይረስ ራሱን ይጠብቃል። ከውስጡ እሳቱ ቢቀጣጠል እንኳን ስሜቱን ረግጦ ይይዛል።
- የዱንያን ርካሽነት፣ ዝቃጭነት መረዳት
- ለአማኞች መልካምን ማሰብ፣…
=
(ኢብኑ ሙነወር፣ ነሐሴ 24/2008)
* ቴሌግራም ቻናል፡- https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
* ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL
* ዋትሳፕ፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

አድስ ተቀርቶ የተጠናቀቀ ደርስ

📚شروط لا إله إلا الله

   📚ሹሩጡ ላኢላሃ ኢለላህ


🎙ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን حفظه الله


ክፍል ❶፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1850

ክፍል ❷፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1851


ክፍል ❸፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1852


ክፍል ❹፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1853


ክፍል ❺፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1854

ክፍል ❻፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1855


ክፍል ❼፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1856

ክፍል ❽፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1857

ክፍል ❾፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1858

ክፍል ❶⓪፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1859

ክፍል ➊➊፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1860

ክፍል ❶❷፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1861

ክፍል ➊❸፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1862

ክፍል ➊❹፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1863

ክፍል ❶❺፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1864

ክፍል ❶❻፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1865

ክፍል ❶❼፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1866

ክፍል ➊❽፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1867

ክፍል ➊❾፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1868

ክፍል ❷⓪፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1869

ክፍል ❷➊፦ 
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1870

ክፍል ❷❷፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1871

ክፍል ❷❸፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1880

ክፍል ❷❹፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1881

ክፍል ❷❺፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1882

ክፍል ❷❻፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1883

ክፍል ❷❼፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1884

ክፍል ❷❽፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1885

ክፍል ❷❾፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1886

ክፍል ❸⓪፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1887

ክፍል ❸❶፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1888

ክፍል ❸❷፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1889

ክፍል ❸❸፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1890

ክፍል ❸❹፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1891

ክፍል ❸❺፦ 
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1891

ክፍል ❸❻፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1893

ክፍል ❸❼፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1894

ክፍል ❸❽፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1895

ክፍል ❸❾፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1896

ክፍል ❹⓪፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1897

ክፍል ❹➊፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1898

ክፍል ❹❷፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1899

ክፍል ❹❸፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1900

ክፍል ❹❹፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1901

ክፍል ❹❺፦
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1902

ክፍል ❹❻፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1903

ክፍል ❹❼፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1904

ክፍል ❹❽፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/1905

ክፍል ❹❾፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/2040

ክፍል ❺⓪፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/2041

ክፍል ❺❶፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/2042

ክፍል ❺❷፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/2043

ክፍል ❺❸፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/2044

ክፍል ❺❹፦ https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56/2046


ሸርር በማድረግ የኸይር ነገር ተካፋይ ይሁኑ !!

ወደ ደርሱ ቻናል ለመቀላቀል ➘➘➘➘

https://www.tg-me.com/abumuazhusenedrs56

ወደ ዋናው ቻናሉ ለመቀላቀል ➘➘➘➘
https://www.tg-me.com/abumuazhusenedris
በዑለማእ መካከል የሃሳብ ልዩነት የተንፀባረቀባቸው ብዙ የፊቅህ ርእሶች አሉ። ከፍ ከፍ ያሉ ሹሩሓትን የተመለከተ ሰው ይህንን በሰፊው ያውቃል። በመሰል ጉዳዮች ላይ እኛ ከያዝነው የተለየ አቋም ሲገጥመን ምን ማድረግ ነው ያለብን? አቋማችን በጠንካራ መረጃ የተደገፈ ከሆነ መረጃችንን አቅርበን የሳተውን አካል መመለስ ነው። ይህንን ስናደርግ ምናልባት ከጠበቅነው በተለየ መረጃ ያለው በዚያኛው በኩል ከሆነም ለመቀበል መዘጋጀት ያስፈልጋል። አንዳንዴ ደግሞ ጉዳዩ ላይ እኩል ድምዳሜ ላይኖረን ስለሚችል ሆደ ሰፊ ሆኖ መተላለፍ ነው። እንጂ "ምን ሲባል የተለየ ነገር ተነስቶ?" አይነት ቅሬታ ልናንፀባርቅ አይገባም።
ልብ በሉ! የማነሳው ስለ ፊቅሃዊ የኢጅቲሃድ ርእሶች ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://www.tg-me.com/IbnuMunewor
🔔 *جديد كلمة مهمة جدا*
*( قسم الدفاع عن الدعوة السلفية )*
📍 *ما هي أسباب الهجمة الشرسة على الدعوة السلفية؟، وما هي الجهات المحاربة لها؟*
👤 *لفضيلة الشيخ المربي أبي عمار محمد بن عبدالله باموسى  حفظه الله تعالى* 
🗓 *٢٩ شوال ١٤٤٥ هـ*
💻 *للمشاهدة على قنـاة شـيخنا باموسى👇🏻*
https://youtu.be/R_C9nKb8LYg
*لا تجعلها تقف عندك*
*أرسلها لمن تحب*
📲 صفحة شيخنا على التويتر
https://twitter.com/muhamadbamusaa?s=09
📱 قـنـاة شيـخـنا على التيليجرام ⤵️⤵️
https://www.tg-me.com/asslam1437
📱 قناة شيخنا باموسى على الواتس :
https://whatsapp.com/channel/0029VaCVwZFJuyAKm23i9F0P
📱 انضم إلى مجموعة شيخنا باموسى
https://chat.whatsapp.com/GkZipUTnthfHd6mqCw24p6
-----------------------------
مع تحيات إخوانكم/ في دار الحديث ومركز السلام العلمي بالحديدة - اليمن.
ፅናት በአልብኮ.aac
39.9 MB
🎤 አድስ መሀደራ ቁጥር 1⃣

🍇በአላህ ድን ላይ መፅናት🍇

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ ፕሮግራም።

🎙️ በኡስታዝ አብደል አዚዝ ደሴ አሏህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ 24/08/2016E.C 📅
         ረፋድ ላይ የተደረገ
🕌 በመስጂደ ሰላም {አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ተጨማሪወችን ለማገኘት በዚች ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3538
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3538
Audio
አልቡኮ ሰላም መስጂድ ላይ የቀረበ

🎤 አድስ መሀደራ ቁጥር ❸

⛳️ ርእስ=በነብዩ ሱና ላይ መፅናት


📌 በሚል አርስት የቀረበ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ ፕሮግራም።

🎙️ በኡስታዝ አብደል አዚዝ ደሴ አሏህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ 24/08/2016E.C 📅
         ረፋድ ላይ የተደረገ
🕌 በመስጂደ ሰላም {አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ተጨማሪወችን ለማገኘት በዚች ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3538
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3538
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3540
Audio
በ አልቡኮ(ሳልመኔ)ከተማ የተደረገ ሙሓደራ


🎤 አድስ መሀደራ ቁጥር ➓

⛳️ ርእስ =ንግዳችሁ ላይ ትርፋማ የሚያደርጋችሁን ነገር አልጠቁማችሁምን?

📌 በሚል አርስት የቀረበ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ ፕሮግራም።

🎙️ ከኡስታዝ አቡ ሙአዝ ብርቅየ ደረሶች አንዱ በሆነው ወንድማችን ሙሀመድ አህመድ ሀርቡ አላህ ይጠብቀው።

📅 ሀሙስ 27/08/2016E.C 📅
         ከኢንሻ ሶላት በኋላየተደረገ
🕌 በመስጂደ ሰላም {አልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

ተጨማሪወችን ለማገኘት በዚች ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3538
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3538
https://www.tg-me.com/Sobabilalmesjid/3540
إن تعجبوا فعجب أفعال السلف

ﺍﻟﻤﻌﻤّﺮ ﺍﻷﻋﺠﻮﺑﺔ ﺷﻬﺎﺏ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﺃﺑﻮ ﺍﻟﻌﺒَّﺎﺱ ﺃﺣﻤﺪ ﺑﻦ ﺃﺑﻲ ﻃﺎﻟﺐ ﺍﻟﺤﺠَّﺎﺭ ﻣُﺴْﻨﺪ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﺕ ‏(730‏) ، ﻓﻘﺪ ﺫﻛﺮ ﺍﻟﻔﺎﺳﻲُّ ﺃﻥ ﺍﻟﻄﻼﺏ ﻗﺪ ﻗﺮﺀﻭﺍ ﻋﻠﻴﻪ ﻓﻲ ﻳﻮﻡِ ﻣﻮﺗﻪ، ﻭﻟﻪ ﻣﺌﺔ ﺳﻨﺔ ﻭﻋﺸﺮ ﺳﻨﻴﻦ
ﺗﻘﺮﻳﺒًﺎ !!

ﺧﺒﺮ ﺍﺑﻦ ﻋﻘﻴﻞ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ ‏( 513‏)

www.tg-me.com/abumuazhusenedris
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቆሞ ደዕዋ ሚለው ዐብዱሶመድ ዑመር ኣደም ነው


አንዳንድ ነገር ልጫጭር ከስር አንብቡት
2024/05/29 03:46:22
Back to Top
HTML Embed Code: