ቴሌግራምን ከመሠረቱት  ሁለት ሰዎች አንዱ የሆነው ፓቭል ዶርቭ ኖትኮይን 6 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ Not ሰጥተውት እንደነበረ እና እሱንም ገንዘብ የቴሌግራምን ሰርቨሮች ለማሻሻል እንደሚጠቀምበት ገልጾ ነበር እናም አሁን ፓቨል ሰጥተውት የነበረው የ 6 ሚሊዮን ዶላር Not አሁን 24 ሚሊዮን ዶላር ዋጋ ላይ እንደደረሰ ተናግሯል።

አያይዞም በ Trading ገበያው ላይ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ኖት እንደተዘዋወረ ይህም ኖትኮይንን አለም ላይ ካሉ ምርጥ 5 Cryptocurrencies መካከል እንዳሰለፈው በተጨማሪም እንደ ኖትኮይን ብዙ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ከ 10 ሚሊዮን በላይ የቴሌግራም ተጠቃሚዎችን በገንዘቡ ረገድ የሚጠቅሙ እንዳሉ እና ሰዎችን የሚያገለግል ፕላትፎርምም ስላላቸው እንደሚኮሩ አያይዞ ገልጿል።

Join For more info
🤖 @AdamaTech 🤖
ኖትኮይን የፓቭልን መልዕክት አያይዘው "የቴሌግራም ሰርቨሮችን ለማሻሻል የአንዱ ኖት ዋጋ $0.69 እስኪሆን በመጠበቅ ላይ" ብለዋል...👀

Holders where Are You 💰🤤


Join For more info
🤖 @AdamaTech 🤖
ሰው ብዙም ትኩረት ያልሰጠው ነገር ግን ትልቅ Project ነው።

ከሌሎች Airdrop ለየት ባለ መልኩ Catizen ታብ ታብ በማድረግ ሳይሆን ተመሳሳይ ድመቶችን በማገጣጠም የድመቶቹን level በማሳደግ profit per hour ማሳደግ ነው።

🧿 ጊዜ ሰጥታቹ ስሩበት እንዳትቆጩ 🧿
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/catizenbot/gameapp?startapp=r_2202_2491926
👆እንዲሁም ከላይ ያከበብኩላችሁን Spin በመንካት እስከ 20$ Reward ታገኛላችሁ

https://www.tg-me.com/catizenbot/gameapp?startapp=r_2202_2491926
🔵To-Do List – Schedule Planner & To Do Reminders v1.01.84.0309 (Pro)
ToDoList_v1.01.84.0309.apk
16.8 MB
🔵 ToDoList

📌 የሆነ ነገር ለመስራት አስባችሁት ነገር ግን እየረሳችሁ ተቸግራቹሃል?
እንግዲያውስ ከዚህ በኋላ መርሳት ቀረ
የምትፈልጉትን ነገሮች በፕሮግራም እዚህ አፕ ላይ በማስቀመጥ ጊዜው ሲደርስም አፕሊኬሽኑ ወዲያውኑ ያስታውሶታል።

እኔ ተመችቶኝ ምጠቀምበት አፕ ነው👍

✳️ሌሎች ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
JOIN 🔵| - @AdamaTech - |🔵
🤔Airdrop ምንድነው ?

💸 Airdrop በ Crypto Business ውስጥ ስለ አዲስ ምናባዊ ምንዛሪ ግንዛቤን ለማስተዋወቅ Coins ወይም Tokens ወደ Wallet Address የመላክ  ሂደት ነው።

🚩 አነስተኛ መጠን ያለው (Airdrop) አዲሱ ምናባዊ ምንዛሪ በነጻ ወደ Blockchain Active Members Wallet ይላካል አላማው ስለ ክሪፕቶፕ Project ግንዛቤን ማስፋፋት እና ብዙ ሰዎች በገበያው ላይ እንዲገበያዩ ማድረግ ሲሆን እንደ መጀመሪያ Peni Coin ሃሳብ ነው።

🚩 Airdrops  በአጠቃላይ በኩባንያው Site ላይ እንዲሁም በክሪፕቶፕ Forums ላይ ይተዋወቃሉ እና Coins ወይም Tokens የሚላኩት ስራውን በአግባቡ ሰርተው የ Crypto Wallet ለላኩት ብቻ ነው አብዛኛውን ጊዜ በ Smartchain ወይም በ Etherium Network ስር ናቸው። ይሄም ሚሆነው Bsc እና Eth Famous Network በመሆናቸው ነው።

🚩 አንዳንድ ጊዜ ላይ ደሞ ለነጻ ስጦታው ብቁ ለመሆን ተቀባዩ በ ዋሌቱ ውስጥ ቢያንስ የ Crypto ሳንቲሞችን መጠን መያዝ ሊኖርበት ይችላል ይሄም ያስፈለገው በ Projectu ዘንድ Withdraw fee አስፈላጊነት ሊኖረው ስለሚችል ነው። በአማራጭ ስለ ምንዛሪው በማህበራዊ ሚዲያ ፎረም ላይ Post ማድረግ ከአንድ የተወሰነ የ Blockchain Project አባል ጋር መገናኘት ወይም  አንድን ተግባር ማከናወን ሊያስፈልጋቸው ይችላል።

🚩 አላማው 1 እና 1 ሲሆን Promote አድርጎ Famous ማስደረግ ነው። በሌላ በኩል አንዳንድ ክሪፕቶ ማጭበርበሮች ጥቃቅን መጠን ያላቸው ቢትኮይን ወይም ሌሎች የምስጢር ምንዛሬዎችን ወደ ማይጠረጠሩ ተቀባዮች መላክን ያካትታሉ ሁሌም ጥንቃቄ አስፈላጊ ነው ተጠቃሚዎች በ Crypto ቦርሳቸው ውስጥ ስለሚገቡ ያልተጠየቁ ተቀማጭ ገንዘብ ሁል ጊዜ ንቁ መሆን አለባቹ።

Part 2 ይቀጥላል .....



📌   |  -
@AdamaTech - |   📌
🔵AudioLab Pro – Audio Editor Recorder v1.2.6 (Mod)
hitrolab.audioeditor_v1.2.6_arm7.apk
52.2 MB
🔵Hitrolab Audioeditor
አሪፍ ኦዲዮ ኤዲት ማድረግያ ናት በውስጡ ብዙ ፊቸሮችን አካቶ ይዟል።🔥

✳️ሌሎች ተጨማሪ አፕሊኬሽኖች ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
JOIN 🔵| - @AdamaTech - |🔵
®Adama Tech Zone®
🤔Airdrop ምንድነው ? 💸 Airdrop በ Crypto Business ውስጥ ስለ አዲስ ምናባዊ ምንዛሪ ግንዛቤን ለማስተዋወቅ Coins ወይም Tokens ወደ Wallet Address የመላክ  ሂደት ነው። 🚩 አነስተኛ መጠን ያለው (Airdrop) አዲሱ ምናባዊ ምንዛሪ በነጻ ወደ Blockchain Active Members Wallet ይላካል አላማው ስለ ክሪፕቶፕ Project ግንዛቤን ማስፋፋት እና ብዙ…
የቀጠለ .....

🔻 አንዳንድ ስለ Airdrop ማወቅ ያለባችሁን ነገር ላሳወቃቹ....

🚩 በየቀኑ አዳዲስ የሆኑ Tokens Create ይደረጋሉ ግን አብዛኛው የሚሆኑት በርግጠኝነት Scam (አጭበርባሪ) ናቸው።

🚩 በ Airdrop በጣም ብዙ ነገር ማሰብ አለባቹ ለምሳሌ ከ 1$ ጀምሮ እስከ 100,000$ ከዛም በላይ ልታገኙበት ትችላላችሁ ስለዚህ Post የሚደረጉትን እያንዳንዱን ባለመሰላቸት መስራት ይኖርባችኋል።

🔻 2 ነገሮችን ልብ በሉ :-

🚩 እዚ ቻናል ላይ Post የሚደረጉት የተረጋገጠ ስራ ብቻ ሲሆን ነው።

🚩 በዚ ቻናል ትክክል የሆኑ Airdrop ለናንተ እለቃለው።

🚩 ለጀማሪዎች እንዴት መስራት እንዳለባቹ ከነ ሙሉ ማብራሪያ ጋር እያንዳንዱን ነገር በሰፊው አሳያቹሀለው።

🚩 Airdrop ላይ Invest ባታደርጉ ይመረጣል።

📌   |  - @AdamaTech - |   📌
💎 AirDrop #1💎

እንደሚታወቀው $BLUM  በ Binance የሚደገፍ ትልቅ investment ያለው ፕሮጀክት  ነው
ሁሌም ቢሆን በየ 8 ሰዐት እየገባችሁ የተሰበሰበውን CLAIM ማድረግ እንዲሁም
አብሮ የሚሰጣችሁን Drop game መጫወት አትርሱ ለማለት እንወዳለን ቤተሰብ  ⚡️

📌 Invitation link ያላገኛችሁ እና Active ሆኖ ለመስራት ዝግጁ የሆናቹ ከታች ባስቀመጥኩላቹ ሊንክ ይጀምሩ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://www.tg-me.com/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_syACOv9WEb

📍 @AdamaTech 📍
🐹Hamster Kombat🐹 ለመክፈት ስትሞክሩ Request Error የሚል ከመጣባችሁ እንዳትደናገጡ። Server Overloaded ሆኖ ስለሆነ እስኪያስተካክሉት ትንሽ ይጠብቁ።

📍@AdamaTech📍
Dear CEOs,

Due to the tremendous amount of questions and comments, we want to set the record straight 🧾:

Airdrop will depend on the profit per hour and some other activity parameters that we will reveal later, NOT the coin balance

Play wisely!

We also wanted to let you know that we’re currently experiencing issues with servers. We’re tirelessly working on it and will try to fix it asap so you could enjoy your favorite game!

Hamsters 🐹 are the new whales! 🐳
ይህ ከላይ በራሳቸው ቴሌግራም ቻናል ላይ ከተወሰነ ደቂቃ በፊት የለቀቁት ነው።

🔺 በተጨማሪም በብዙ ሰው ጥያቄ የፈጠረውን ዋናውን የAirdrop Balance  ያሳወቁ ሲሆን እሱም profit per hour ላይ ያላቹ Balance እንደሆነ አሳውቀዋል።

🔻ከታች Mine የሚለው Section ውስጥ በመግባት ሚመጡላቹ ካርዶች ላይ ያላችሁን Coin invest በማድረግ profit per hour ማሳደግ ትችላላቹ ።

🔔Hamster Kombat  ላልጀመራቹ ለመጀመር 👇

➡️ https://www.tg-me.com/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId1280558968

➡️ https://www.tg-me.com/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId1280558968
በተመሳሳይ ታፕስዋፕም መግለጫ አውጥቷል

🔻ነገ ከ7 AM UTC ጀምሮ ለሶስት ሰአታት ታፕስዋፕ አገልግሎት አይሰጥም ፤ ይሄም የሆነበት ምክንያት በሜንቴናንስ የተነሳ መሆኑን የገለፁ ሲሆን ከነገው ሜንቴናንስ ቡሃላ ቦቱ ያለ ምንም ችግር እንደ ድሮ መስራት እንደሚጀምር ይፋ አድርገዋል ።

ይህንን Airdrop ያልጀመራችሁ ካላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/tapswap_mirror_2_bot?start=r_526714121

📍@AdamaTech 📍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔻NOTCOIN🔻

Notcoin has no owner.

The Community is the owner now.

No new supply can be added.
ይህ ማለት ከዚህ ቡሃላ 102ቢሊዮን Notcoin ብቻ ነው በገበያው ላይ Circulate ሚያደርገው👌

🚀 ከቢትኮይን ጋር ተመሳሳይ ስትራቴጂ ነው የተጠቀመው😚🔥


#Notcoin $NOT

@AdamaTech
🔥 HOT MINING AIRDROP🔥

🔻መጀመሪያ በዚ Link ገብታቹ Start በሉት

ከዛ በየ 2 ሰቱ እየገባቹ Claim አርጉ

https://www.tg-me.com/herewalletbot/app?startapp=10327221

🌟guys በጣም ትልቅ Project ነው እንደቀልድ አትዩት በደንብ ከሰራቹ በጣም ብዙ $ የማግኘት እድል አላቹ 💰
🐹Hamster Kombat🐹

📍ዛሬ አዲስ ካርድ ጨምረዋል Premarket Launch ይባላል ትልቅ profit per hour እንዲሁም premarket ላይ ይህንን ካርድ መጠቀም እንችላለን።

በዛውም initial profit per hour ከሌሎቹ ካርዶች አንፃር ይሄ አሪፍ ነው 👌

ያልጀመራችሁ ካላቹ ከታች ባለው ሊንክ ይጀምሩ👇

https://www.tg-me.com/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId526714121
ቴሌግራም ልክ እንደ ቲክቶክ ቴሌግራም ላይ ለግብይት የሚያገለግል ኮይን አስተዋውቋል
Telegram stars ሲል የተሰየመው ዲጅታል መገበያያ በGoogle እና Apple pay አማካኝነት የተለያዩ የቴሌግራም አገልግሎቶችን ለመግዛት ያስችላል።

📍 @AdamaTech📍
2024/06/12 01:35:50
Back to Top
HTML Embed Code: