Photoshop_Express_Premium_v7.2.764_Arm.apk
86 MB
🆔Adobe Photoshop Express Mod APK v7.2.764 (premium)
♻️ለ photo editing👌
🔱 @addis_ken
🔱 @addis_ken_group
♻️ለ photo editing👌
🔱 @addis_ken
🔱 @addis_ken_group
🆔 #ICT_terms
♻️ 30 የ ICT ቴክኒካዊ ስያሜዎች
❇️1. #ጥቁር_መዝገብ (Blacklist) - በገዳቢ የክልከላ ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት አገልግሎቶች ዝርዝር ነው።
❇️2. #ብሉቱዝ (Bluetooth) -ገመድ አልባ ከሞባይል እና
ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ የሚያስችል ገመድ የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል
❇️3. #ቡቲንግ (Booting) - ኮምፒውተርን ሥራ
ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው።
❇️4. #አቫስት (Avast) - ጸረ ቫይረስ መሣሪያ
❇️5. #መሠረታዊ _የግብአት/ውጤት ሲስተም ሶፍትዌር (Basic Input/Output System-BIOS) -የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤ ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው።
❇️6. #ሲክሊነር (CCleaner) - በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር ነው።
❇️7. #ሲዲ_በርነር (CD Burner) - በባዶ ሲዲዎች
ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው።
ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ
መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል።
ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው
መጻፍ ይችላሉ።
❇️8. #ሰርከምቬንሽን (Circumvention) - በኢንተርኔት አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና
የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማግኘት እገዳውን ማለፍ።
❇️9. #ክሌም_ዊን (Clam Win) - ለዊንዶውስ የተሠራየኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ
❇️10. #ኮቢያን_ባክአፕ (Cobian Backup) -
የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው።
የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው
የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤
የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።
❇️11. #ኮሞዶ_ፋየርዎል (Comodo Firewall) -
ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው።
❇️12. #ኩኪ (Cookie) - የኢንተርኔት ማሰሻ
(browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ አነስተኛ ፋይል ነው።
❇️13. #ዲጂታል_ፊርማ (Digital signature) -
ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን
የማረጋገጫ መንገድ
❇️14. #የዶሜይን_ስም (Domain name) - በቃላት
የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት አድራሻ
❇️15. #ኢንክሪፕሽን (Encryption) - የተራቀቀ ሒሳባዊ ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤ ትክከለኛው መረጃ ማለትም ያለው የይለፍ ቃል ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key) ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ
❇️16. #ኢንጂሜይል (Enigmail) - የታንደርበርድ
የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤ ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም
በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል የሚያስችል
❇️17. #ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) ከኮምፒውተር
ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት
❇️18. #ፋየርፎክስ (Firefox) - የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው።
❇️19. #ፋየርዎል (Firewall) - ኮምፒውተርን
አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው።
❇️20. #ነጻና_ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ
(Free and Open Source Software-FOSS) -
ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች
የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣ እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ ሶፍትዌሮች ምድብ
❇️21. #ፍሪዌር (Freeware) - በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (sourcecode) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች
❇️22. #ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) -
የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤
ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው።
❇️23. #ጂፒኤስ (Global Positioning System - GPያደረገ በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ
በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤ በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣
በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል የሳተላይት መመልከቻ ነው።
❇️24. #ሐከር/ሰባሪ (Hacker) በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስስ
መረጃዎቻችንን ለመስረቅ አይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ
❇️ 25. #የኢንተርኔት_ፕሮቶኮል_አድራሻ-(
አድራሻ) (Internet Protocol address -IP
address) - ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ
❇️26. #ኢንተርኔት_አገልግሎት (አይኤስፒ)
(Internet Service Provider-ISP) - የኢንተርኔት ወይም ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም
ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ) በመጠቀምም የኢንተርኔት አሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ ያደርጋሉ።
❇️27. #ኢንፍራሬድ_ዳታ (Infrared Data
Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት
የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም
መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል።
❇️28. #ጃቫ_አፕሊኬሽንስ (Java Applications)
(አፕልትስ/Applets) - በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን (functionalities) ለመስጠት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
❇️29. #ኪይሎገር (Keylogger) - ለስለላ ተግባር
የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ
የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/ የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት ጥቅም ላይ ይውላሉ።
❇️30. #ኪፓስ (KeePass) - የአስተማማኝ የይለፍ ቃል ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው።

Forwarded from ŐĐ€MĂB€M ĊŔÁFŤ & Śťŗïñğ Äŕŧ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
A new video shows a crew of Boston Dynamics robots busting some impressive dance moves.
IMHO: That advances of technology have also led to fears that the robots could become tools of repression or even Terminator-like killing machines.
Maybe that’s why they picked this particular song by The Contours — which is definitely a bop, but also contains the plaintive lines:
FB Page https://www.facebook.com/AddisTech1/
TG @addis_ken
#Addis #Tech #NEWS

#Addis #Tech #Online course
🧿 HTML5 - From Basics to Advanced level (2021)
https://bit.ly/38nWWbk
[Expires In One Day]
share and support us for more
FB Page https://www.facebook.com/AddisTech1/
TG @addis_ken
🧿 HTML5 - From Basics to Advanced level (2021)
https://bit.ly/38nWWbk
[Expires In One Day]
share and support us for more
FB Page https://www.facebook.com/AddisTech1/
TG @addis_ken
Udemy
HTML5 - From Basics to Advanced level (2021)
A beginner's guide for HTML5. Learn all concepts of HTML5 (with hands-on assignments and projects.)
Forwarded from Telegram
Telegram surpassed 500 million active users.
In the past 72 hours alone, more than 25 million new users from around the world joined Telegram.
Thank you! These milestones were made possible by users like you who invite their friends to Telegram.
If you have contacts that joined in the last few days, you can welcome them using one of Telegram’s unique features, such as an animated sticker or a video message.
To find out more about Telegram features, have a look at https://www.tg-me.com/TelegramTips

Telegram
Telegram Tips
Telegram stands for freedom and privacy and has many easy to use features.
Hibernator_v2.17.9_Pro_AOSP.apk
3.8 MB
🆔 Hibernator Pro – Hibernate apps & Save battery v2.17.9 (Premium)
♻️Close all running apps and save the battery power long time.
🔱 @addis_ken
🔱 @addis_ken_group
♻️Close all running apps and save the battery power long time.
🔱 @addis_ken
🔱 @addis_ken_group
Units of cpr Memory Measurement
share and support for the rest of them
TG @addis_ken
FB https://www.facebook.com/AddisTech1/
share and support for the rest of them
TG @addis_ken
FB https://www.facebook.com/AddisTech1/
A simple picture showing the uses of
BACKEND
FRONTEND
& API's
Share and support us for more
TG @addis_ken
FB https://www.facebook.com/AddisTech1/
BACKEND
FRONTEND
& API's
Share and support us for more
TG @addis_ken
FB https://www.facebook.com/AddisTech1/