1 ሳምንት ብቻ ቀርቶታል 🏔️

ቀጣዩ ጉዟችን ወደ የም ብሔረሰብ ሲሆን መዳረሻችንም ቦር ተራራ ነው::

ግንቦት 10 እና 11 ( ቅዳሜ እና እሁድ)

ከባህር ጠለል በላይ 2,939 ሜትር ከፍታ ላይ
የሚገኘው ቦር ተራራ በቀድሞ የደቡብ ክልል በአሁኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ በጅማ መንገድ 270 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል::

የም ብሔረሰብ ከ14 ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ እዚሁ ቦታ ላይ ታዋቂና ጠንካራ መንግስት መስርቶ ይኖር ነበር:: ብሔረሰቡ የራሱ የሆነ ባህል፤ ቋንቋ፤ ታሪክና ወግ አለው። በአካባቢው ታሪካዊ ቤተ መንግስት፣ የእምነት ስፍራዎች፣ እድሜ ጠገብ ደኖች፣ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ዋሻዎች ትክል ድንጋዮች ይገኙበታል።

በየአመቱ ጥቅምት 17 የየም ብሔረሰብ 'ሳሞ ኤታ' የተባለ የባህላዊ መድኃኒት ለቀማ ስርዓት በዚሁ ተራራ ላይ ያካሂዳል :: ከልሂቅ እስከ ደቂቅ የሚሳተፍበትን ይህ የባህላዊ መድኃኒት ለቀማ ስነ ስርዓት ”ሳሞ ኤታ” በመባል ይታወቃል::

ይህ የጉዞ ፓኬጁ የሚያካትተው  ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ የማደሪያ ድንኳኖች አቅርቦት ፣ 2 ቁርስ ፣ 2 ምሳ ፣ 1 እራት ( የካምፋየር ጥብስ) ፣ የታሸገ ውሃ ፣ የጋይድ ክፍያ ፣ የጥበቃ ክፍያ ፣ የእቃ ማጓ ጓዣ። 

ለተጨማሪ የጉዞ መረጃዎች በቶሎ ይደውሉልን::

+251942545470 , +251964423971

@guzoadwahiking , @guzoAD

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking #mountaincamping #bor #yem #camping
Guzo Adwa updates pinned «1 ሳምንት ብቻ ቀርቶታል 🏔️ ቀጣዩ ጉዟችን ወደ የም ብሔረሰብ ሲሆን መዳረሻችንም ቦር ተራራ ነው:: ግንቦት 10 እና 11 ( ቅዳሜ እና እሁድ) ከባህር ጠለል በላይ 2,939 ሜትር ከፍታ ላይ የሚገኘው ቦር ተራራ በቀድሞ የደቡብ ክልል በአሁኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ በጅማ መንገድ 270 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል:: የም ብሔረሰብ…»
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንግዳ ተቀባዩ የየም ህዝብ በውብ ባህሉ እኛን ለመቀበል ከወዲሁ ተዘጋጅቷል ፤ ተፈጥሮም እንደዛው::

ወደ ውቡ የየም መልክዐምድር ልንጓ አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶናል::

ለተጨማሪ መረጃዎች በተከታዮቹ የስልክ አድራሻዎች ያገኙናል ::

+251942545470 +251964423971

በቁጥር ውስን መቀመጫዎች ብቻ ስለቀሩን ለምዝገባ ይፍጠኑ::

@guzoadwahiking

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking #yem #mountBor #borMountain #mountainlovers
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Explore the most beautiful scenery of Yem , Bor Mountain 🏔️

5 days to go !
Are you ready?
@guzoadwahiking

🎥 Michael Metaferia

#ethiopia #landoforigins #guzoadwahiking #mountaincamping
ተፈጥሮ ፣ ባህልና ታሪክን ያጣመረው የሁለት ቀናት የየም ጉዟችን ሊካሄድ 4 ቀናት ብቻ ቀርቶታል::

ከጉዟችን መልስ መቆጨት ለማይፈልጉ 6 ፈጣን ተጓዦች ብቻ የሚሆን ቦታ ቀርቶናል::

በተከታዮቹ የስልክ አድራሻዎች በመደወል ዕድሉን ይጠቀሙ:: +251964423971 , +251942545470 ወይንም በቴሌግራም አድራሻችን ይፃፉልን::
@guzoadwahiking

መልካም ቀን ይሁንልን!
ዝግጁ ?
3 ቀናት ብቻ ቀርተውናል !
ጉዞ ወደ የም ብሔረሰብ
🏔️ ቦር ተራራ🏔️

@guzoadwahiking

መልካም ቀን ተመኘን!
2024/05/15 22:51:27
Back to Top
HTML Embed Code: