Forwarded from Darsiyos
እንደምን ናቹ @ADWAVINE ተከታዮች አዲስ compilation ይዘን ልንመጣ ነው እና youtube ገብታችሁ
Subscribe በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን!
Every week video upload
Short movie
Parody
Question
Full Vine
@natizewdu42
@Nati_M_mifath11
@srkkhan12
@oy_ami
@YG
Edti by፦ @Nati_M_mifath11
https://youtu.be/We4emcBgy5I
Subscribe በማድረግ አብሮነታቹን አሳዩን!
Every week video upload
Short movie
Parody
Question
Full Vine
@natizewdu42
@Nati_M_mifath11
@srkkhan12
@oy_ami
@YG
Edti by፦ @Nati_M_mifath11
https://youtu.be/We4emcBgy5I
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
God Bless Ethiopia🙏🙏🙏
@ADWAVINE
@ADWAVINE
ኮቪድ-19ን ማቆም ይቻላል!
• ሕመም ከተሰማዎ ፣ ትኩሣት ካለዎ ፣ የሚያስልዎና የሚያስነጥስዎ ከሆነ ፣ እባክዎ ለከፋ መዘዝ ጊዜና ዕድል አይስጡ።
• በቤት ውስጥ ማስታገሻዎችና በባሕላዊ ሕክምና አይተማመኑ፤ አይረዱዎትም። ፈጥነው ለጤና ባለሙያ ይጠቁሙ። ሌሎችንም ይጠብቁ።
• ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥስዎ አፍዎ እና አፍንጫዎን በክንድዎ መጋጠሚያ በደንብ ይሸፍኑ፤ እጆችዎን አያነካኩ።
• ዐይኖችዎን ፣ አፍዎን ፣ አፍንጫዎን ጆሮዎችዎን ላለመነካካት ይንቁ፣ ይጠንቀቁ
• እጆችዎን በሣሙናና በብዙ ወራጅ ውኃ ይታጠቡ፤ ውኃና ሣሙና አጠገብዎ ከሌለ በማንኛውም አልኮሆል ያብሷቸው።
• ከልጆች ጋር ስለኮሮና ቫይረስ /ኮርቪድ-19/ ይነጋገሩ። ልጆች ሁልጊዜ እጆቻቸውን እንዲታጠቡ ያለመታከት ይምከሯቸው። ልጆች ከታመሙ ጓደኞቻችው እና ሌሎችም የታመሙ ሰዎች እንዲርቁ ይንገሯቸው።
• በአካባቢዎ የሚያስለው ወይም የሚያስነጥስ ሰው ካለ በአንድ ሜትር ያህል ይራቁ።
• መረጃዎችን ከባለሙያዎች፣ ከባለሥልጣናትና ከታመኑ ምንጮች ብቻ ያግኙ። ባልተጨበጠ ሹክሹክታና በ‘ይባላል’ አይተማመኑ
• ስለኮቪድ-19 ድብቅ ነገር የለም፤ በግልፅ ይወያዩ።
• ‘ለኖቬል ኮሮና ቫይረስ ተጋልጠዋል’ ወይም ‘ኮቪድ19 ጉንፋን ወይም ኢንፍሉዌንዛ ይዞዎታል’ ቢባሉ አይደንግጡ፤ አይረበሹ! አይረዱዎትምና። ይልቅ የጤና ባለሙያ የሚልዎትን ከልቦናዎና በትዕግሥት ይስሙ፤ ያዳምጡ። የሚሰጡዎትን የባለሙያ ምክሮች እንደተባሉት ይፈፅሙ።
ኮሮና ቫይረስን አንተ ማቆም ትችላለህ፤
ኮሮና ቫይረስን አንቺ ማቆም ትችያለሽ!
ረጅም እንድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኃለን!

እጃችሁን በሳሙና ቶሎ ቶሎ ይታጠቡ። ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏 @ADWAVINE
ADWA VINE ™ via @like
#covid19
#Adwavine
Share ↗ share ↗ share ↗
Cross promo @yamiMT DM me
Suggestion and comment DM/VM
- @Srkkhan12
- @natizewdu42
- @Nati_Geez11
- @NhitaZ
- @eney38
Click the "👍" it takes no time but it means a lot to us 🙌
Enamesegnalen 👏👏👏
ፈጥሪ አገራችንን ይጠብቅልን 🙏

Watch "ሰው ቀጥቅጠቅ ለገደልከው ትምህርት ይሁን ይሄ video adwavine" on YouTube
https://youtu.be/0JHhzVK4Up0
https://youtu.be/0JHhzVK4Up0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
eski arfachu kuch belu 😁😁
@adwavine
@adwavine
ADWA VINE ™ via @like
ውድ የ @ADWAVINE ተከታታዮች በሙሉ
እንኳን ለጌታች ለመድሀኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሠላም አደረሳችሁ
እንኳን ለጌታች ለመድሀኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሠላም አደረሳችሁ