Telegram Web Link
.....✍️እግዚአብሔርን ከደጁ ተንበርክኬ
እንዲህ አልኩት
''ይሄን የመሰለ ዓለሜን ለምታሳየኝ ነገር ፡ ስለምን ፈተንከኝ ? መፈተኑን ፈትነኝ ፡ ነገር ግን ትንሽ አበዛኸዉኮ ❗️
እሱም እንዲህ አለኝ
'' ገና ምን አይተህ ?....በሰጠዉህ አሳርህን ትበላለህ ፡ ያሰብኩህ
ለትልቅ ነገር ነዉና ።
🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚዉ
የጥምቀት ማስታወሻዬ

#ድንጋይ_ጭኖ_ነበር 🙄

ፍቅርሽ ነበልባሉ ፡ሆድ ሆዴን ሲፈጀዉ ፣
ከተራ ላይ ሎሚ ፡ልጥል ተዘጋጀዉ ።
በዝማሬ አጅቤ ፡አንግሼ ታቦቱን ፣
ስጠብቅሽ ዉዬ፡ አጋመስኩ ለሊቱን ።

አንቺ ግን 🤔

ቆሜ ስጠብቅሽ
አልመጣሽምና ፡ ደከመኝ ጉልበቴን ፣
ባንቺ የታመን ፡ ታዘብኩት እምነቴን ።
ላንቺ ስል ፈልጌ
የገዛሁት ሎሚ፡ ከእጄ ላይ ደረቀ ፣
ሳያይሽ መሸበት፡ አይኔ እንደናፈቀ ።

እኔኮ
ወይ ሌላም አላየሁ ፡ቀረሁ ካንቺም ሳልሆን ፣
መቼም አንቺ አታፍሪም፡ ተጣብሰሽ እንዳይሆን ።

ደሞ ላንቺ ሎሚ
ወትሮም አይሞላልሽ፡ ልምድሽ ነዉ ማጉላላት ፣
ድንጋይ ጭኖ ነበር ፡አንቺን አፈር ማብላት ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
tiktok.com/@tagelbanti
@afkarish
#ዛሬ_ነዉ

ደሞ ምነዉ ዛሬ ፡
የቀኑ መቆንጀት ፡
ተለየብኝ እያልኩ ፡ ሳስብ ሳሰላስል ፣
ገነትን መሰለ ፡ ተሽቆጠቆጠ ስል ፣
ተከሰተ አንድ ሰዉ ፡ በአይምሮዬ ምስል ።
..........
ከከርሞ ዛሬ ላይ ፡ ያማረዉ ዑደቱ ፣
ሌላ መች ሆነና ፡ ይሄ ነዉ ምክንያቱ ፣
ልዑል የምለዉ ሰዉ ፡ ዛሬ ነዉ ልደቱ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
tiktok.com/@tagelbanti
@afkarish
እስቲ ሳቂልኝ

ከልብ የመጣ
              ፈገግታን አንጪ ፣
በጨለመ ዓለም
           ብርሃን አዉጪ ።
አት'ጨልሚ
           ከቶ አታኩርፊ ፣
እኔም እንድስቅ 
             ካንቺ ትራፊ ።
ስትስቂ ነዉ
    የሚያምረዉ ባንቺ ፣
እናም ለመሳቅ
        ሰርክ አታመንቺ ።

እስቲ ሳቂልኝ 🤗
የከፋኝ እኔ
           ፊትሽ ቆሚያለሁ ፣
ፈገግታሽን ሳይ
              ፈገግ እላለሁ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰
✍️ታገል ገጣሚው
tiktok.com/@tagelbanti
@afkarish
.....✍️ ሀዘኗን አልወድላት ነገር ፡ መሳቅ ነዉ የሚያምርባት ፡ ለኔ ለከፋኝ .....የሷ ፈገግታ ፈዉስ ሆኖኝ ሳለ ፡ ለማን ብላ ትዘን ?......ዝም ብላ ትሳቅና ከመከፋቴ ትገላግለኝ እንጂ ፡ የኔዋኮ... ሀዘን አይደለም ፡ ፌሽታ ነዉ መክሊቷ 🌹

❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ታገል ገጣሚዉ
https://www.tg-me.com/afkarish
#እጠብቃታለሁ
ሰነፍ ገበሬ ናት
ያልታደለች ማሰብ ፣
ፍቅር መዝራት እንጂ
አታዉቅም መሰብሰብ ።

ሜዳዋ ነኝ እኔ

ፍቅር ፍሬ አፍርቼ
የምናፍቅ እርሷን ፣
እጠብቃታለሁ
እንጃ መመለሷን ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
https://www.tg-me.com/afkarish
Audio
#እጠብቃታለሁ
ሰነፍ ገበሬ ናት
         ያልታደለች ማሰብ ፣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
https://www.tg-me.com/afkarish
Audio
ህይወት ቢያንገላታኝ ፣
የችግር አለንጋ
               ይዞ ቢነርተኝ ፣
መቻል እስክቸገር
             መፈተን ቢያቅተኝ ።
👸🎂🌹👸🎂🌹👸🎂🌹👸
✍️ታገል ገጣሚዉ
tiktok.com/@tagelbanti
ገደለኝ ክህደቷ ፡
                 አደረገኝ በድን ፣
ባመነዉ የሞተ ፡
               ከቶ በምን ሊድን ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ታገል ገጣሚዉ
tiktok.com/@tagelbanti
ደህና

በእርሷ ፍቅር ከስቶ ፡
ኑሮ እንደከበደው
ገርጥቶ እያየችዉ ፣
የፌዝ እየሳቀች
እንዴት ነህ አለችው ።

(እንግዲህ ምን ይላል ? )
አፍቅሮ መታገል
አሁን ላይ ደክሞታል ፣
አሳምማዉ ሳለ
ደህና ነኝ ይላታል ።

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ታገል ገጣሚዉ
@afkarish
tiktok.com/@tagelbanti
ትወደኛለህ አትበይኝ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጥያቄ አታብዢብኝ እባክሽ የኔ አለም
ትወደኛለህ ወይስ አትበይኝ አትወደኝም
ስወድሽ ወደድኩሽ አብዝቼ ከልቤ
አንቺ ትሆኛለሽ ኑሮና ሀሳቤ
@afkarish
@afkarish ተፃፈ በ፦ታገል በንቲ
እወድሻለሁ

ልክ እንደመለመን አይንሽን ጣል አርገሽ
እንደትንሽ ጨቅላ እየተስለመለምሽ
አንጀት በሚበላ በተከዘ አንደበት
እዉን ትወደኛለህ አትበይኝ በኔ ሞት
@afkarish
@afkarish ተፃፈ በ፦ታገል በንቲ
ደራሲ ሲያፈቅር
@tag_breezy

🔊@tagel_negn
🥰ታካሚሽ ነኝና😟
ከወትሮው ብሶበት የልቤ ምት ብሷል
እያገላበጠ እንቅልፍ ይነሳኛል
ምክንያቴም አንቺው ነሽ ሰላም የማጣቴ
እንቅልፌን አጥቼ ያለመተኛቴ

ልቤ ጊዜ ሰቶሽ ስላንቺ ካሰበ
በሀሳብ ናፍቆትሽ ከተደበደበ
የተጎዳው ልቤ መታከሚያ ስፍራው
ከልብሽ ነውና አክመሽ አድኚው
እባክሽ ዶክተሬ አንቺ የልቤ ጠጋኝ
መከራ ስላየሁ ፍቅርሽ እየወጋኝ
ማስታገሻ ካለሽ እባክሽ ወዲህ በይ
እንዴት ያስችልሻል እንደዚህ ስሰቃይ
ሰምቶ እንዳልሰማ መሆን አያዋጣም
ደግሞ በታካሚ ከቶ አይጨከንም
ፍቅር የተራበ እያየሽ ባክሽ አትለፊ
ባቅምሽ ያለሽን ለግሰሽ እለፊ
እናማ ውዴ ሆይ ማፍቀሬን ተረጅ
ባላየ አትለፊኝ ትተሽኝ አትሂጅ
አልያም መሞቴ ነው ከበዛ ዝምታሽ
ድምፅሽን አሰሚኝ ተስፋ ይሁነኝ ቃልሽ
እባክሽን ጥሪኝ በይኝ ወደኔ ና
ቃልሽ ብርታቴ ነው ታካሚሽ ነኝና
@tag_breezy
@tag_breezy
@tag_breezy
&🔊@tagel_negn
እስቲ ሳቂልኝ

ከልብ የመጣ
ፈገግታን አንጪ ፣
በጨለመ ዓለም
ብርሃን አዉጪ ።
አት'ጨልሚ
ከቶ አታኩርፊ ፣
እኔም እንድስቅ
ካንቺ ትራፊ ።
ስትስቂ ነዉ
የሚያምረዉ ባንቺ ፣
እናም ለመሳቅ
ሰርክ አታመንቺ ።

እስቲ ሳቂልኝ 🤗
የከፋኝ እኔ
ፊትሽ ቆሚያለሁ ፣
ፈገግታሽን ሳይ
ፈገግ እላለሁ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
@afkarish
@afkarish
ታገል ገጣሚዉ
እስቲ ሳቂልኝ 🤗
የከፋኝ እኔ
ፊትሽ ቆሚያለሁ ፣
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
@afkarish
@afkarish
ታገል ገጣሚው
ትላንት
ሳናዉቅ ተደልለን ፣
ሀገር ብትቆይ ብለን ፣
በህብረት አድመን ፣
ወገን አሳመመን ።
ጦቢያን ላለማጣት ፣
ቀሰርንባቸዉ ጣት ፣
ገበረን ዕልፍ ወጣት ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
✍️ታገል ገጣሚው
tiktok.com/@tagelbanti
@afkarish
እጅሽን ዘርጊ

እጄን ዘርግቻለሁ
            ይንካኝ በትር ጣትሽ ፣
ሙሴ ሁኚኝ ልዳን 
                   ነፃ ልዉጣ ፊትሽ ።
ነፃ አዉጪኝ ከፈርኦን፣
የሀዘን ባርያ እንዳልሆን ።

( ብቻ እጅሽን ዘርጊ )

የረዘመዉ ለሊት ፡
እማይነጋ መስሎ
                   ፍርሃት ቢፈጥርም ፣
ስትይዥኝ ይነጋል
                   ከቶ አልጠረጥርም ።
     🌹🌹🌹🌹
tiktok.com/@tagelbanti
@afkarish
2024/06/10 08:43:24
Back to Top
HTML Embed Code: