የአሐዱ:ባንክ የባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
https://www.facebook.com/share/p/1AfCV1tvuR/?mibextid=oFDknk

አሐዱ፡ባንክ በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከታክስ በፊት ብር 119.96 ሚሊዮን አተረፈ!
አሐዱ፡ ባንክ 3ተኛ መደበኛ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን ቅዳሜ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ በሚገኘው ሚሊኒየም አዳራሽ አከናወነ፡፡ በዕለቱም የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ የባንኩን የሥራ እንቅስቃሴና የፋይናንስ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለአክስዮኖች አቅርበዋል፡፡
የቦርዱ ሰብሳቢ በጉባዔው እንደገለጹት የባንክ አገልግሎት ዘርፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚታየው ምቹ ያልሆነ የኢኮኖሚ ሁኔታ፣ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች በተስተዋሉት የጸጥታ ችግሮች እና የኢኮኖሚ አለመመጣጠን ጋር ተደማምሮ በከፍተኛ ሁኔታ ተጽዕኖ እንደደረሰበት አንስተዋል፡፡ አቶ አንተነህ አያይዘውም የባንኩ ዘርፍ ተለዋዋጭና ጥብቅ በሆኑ መመሪያዎች ውስጥ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፣ ለማሳያነት በነሐሴ 2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የናረውን የዋጋ ግሽበት ለመቆጣጠር በማለም፣ የንግድ ባንኮች በሚያበድሩት ብድር ላይ ጣርያ ማስቀመጡን አስታውሰዋል፡፡ ይህ ፓሊሲ የንግድ ባንኮች በሚያበድሩት ብድር ላይ ጣርያ ማስቀመጡን እና ፓሊሲው አዳዲስ ባንኮችን በከፍተኛ ሁኔታ ገቢ ከሚያስገኝላቸው የብድር አገልግሎት ስለሚገድብ፣ በባንኮቹ አፈጻጸም እና በኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች እንዲሁም በሀብት ማንቀሳቀስ አቅም ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደረ እንደነበር ጠቅሰው፤፤ ባንኩ ይህን ፈታኝ ተግዳሮት በማለፍ በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ የሚባል ትርፍ ማስመዝገብ መቻሉን እና የበጀት ዓመቱን በስኬት ማጠናቀቁን ገልጸዋል፡፡
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

ኅዳር ፮- በዓለ ቁስቋም(ሚጠታ ለማርያም)
እመቤታችን ቅድስት ማርያም የተወደደ ልጇን ታቅፋ፤ ከአረጋዊ ዮሴፍ እና ከሰሎሜ ጋር ከስደት ሲመለሱ በቁስቋም ተራራ ከድካም ማረፋቸው ለሚታሰብበት ክብረ በዓል እንኳን አደረሰዎ! ሰላም ለአእጋሪከ ውስተ ደብረ ቁስቋም እለ ጌሣ
ሕፃነ ማርያም ክርስቶስ አመ ጎየይከ ደወለ ንሒሳ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
#ከአሐዱ ጋር ነኝ ! ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank