አሐዱ፡ባንክ “ባይነሪ ቴክኖሎጂስ - ቢዩ ዴሊቨሪ (Beu Delivery) “ ከተሰኘ ተቋም ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ከተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ መሆን የቻለው እና “ከብዙዎች ለብዙዎች” በሚል መርሁ የሚታወቀው አሐዱ፡ባንክ ተደራሽነቱን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ ተቋምነቱን ለማሳደግ ያስችለው ዘንድ ከተለያዩ ተቋማት ጋር አብሮ መሥራት የሚያስችለውን የጋራ የመግባቢያ ስምምነቶችን በመፈጸም ላይ ይገኛል፡፡
አሐዱ፡ባንክ በዚሁ መሠረት ኅዳር 12 ቀን 2017 ዓ᎐ም የተለያዩ ትኩስ ምግቦችን ደንበኞች ባሉበት በቅልጥፍና እና በታማኝነት ለሕብረተሰቡ በማድረስ ከሚታወቀው ከባይነሪ ቴክኖሎጂስ ( “ቢዩ ዴሊቨሪ ፤Beu Delivery)” ከተሰኘ ተቋም ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ፈርሟል።ስምምነቱን የፈረሙት የአሐዱ፡ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና “የባይነሪ ቴክኖሎጂስ “ ቺፍ ፋይናንስ ኦፊሰር አቶ አደም አብደላ ናቸው።
በስምምነቱ ላይ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እንደገለጹት፤ ባንኩ ዘመኑን በዋጁ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶቹ በመታገዝ እንደ ቢዩ ዴሊቨሪ “(Beu Delivery) “ ካሉ ቴክኖሎጂን መሠረት ካደረጉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና ደንበኞቻቸው ጋር በተመሳሳይ አብሮ የመሥራት እንቅስቃሴውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ፡ባንክ “ መባ ማይክሮ ፋይናንስ “ ከተሰኘ ተቋም ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ከተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ መሆን የቻለው እና “ከብዙዎች ለብዙዎች” በሚል መርሁ የሚታወቀው አሐዱ፡ባንክ ተደራሽነቱን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ሰጪ ተቋምነቱን ለማሳደግ ያስችለው ዘንድ ከተለያዩ ተቋማት ጋር አብሮ መሥራት የሚያስችለውን የጋራ የመግባቢያ ስምምነቶችን በመፈጸም ላይ ይገኛል፡፡
አሐዱ፡ባንክ በዚሁ መሠረት ኅዳር 12 ቀን 2017 ዓ᎐ም በመካከለኛ እና አነስተኛ የሥራ ዘርፎች ለተሰማሩ ግለሰቦች እና ተቋማት የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ በቅልጥፍና እና በታማኝነት በማገልገል ከሚታወቀው “መባ ማይክሮ ፋይናንስ“ ከተሰኘ ተቋም ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ፈርሟል። ስምምነቱን የፈረሙት የአሐዱ፡ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና “የመባ ማይክሮ ፋይናንስ” ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ ናቸው።
በስምምነቱ ላይ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እንደገለጹት፤ ባንኩ ከሚሰጠው ብድር ውስጥ 25% የሚሆነውን ድርሻ በመካከለኛ እና አነስተኛ የሥራ ዘርፎች ለተሰማሩ ግለሰቦች እና ተቋማት መሆኑን ገልጸው ባንኩ እንደ “መባ ማይክሮ ፋይናንስ“ ከመሳሰሉ በዘርፉ ከተሰማሩት አካላት ጋር ዘመኑን በዋጁ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶቹ በመታገዝ በተመሳሳይ አብሮ የመሥራት እንቅስቃሴውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡

👍2
https://youtube.com/watch?v=-5cRUFRHTi0&si=oC2BqqOcC5SCnhlf
🆕 የአሐዱ፡ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ በአሐዱ 94.3 ሬዲዮ " አሐዱ መድረክ" ዝግጅት ላይ በወቅታዊ የባንኩ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያደረጉት ወይይት
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🆕 የአሐዱ፡ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ በአሐዱ 94.3 ሬዲዮ " አሐዱ መድረክ" ዝግጅት ላይ በወቅታዊ የባንኩ እንቅስቃሴ ዙሪያ ያደረጉት ወይይት
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
YouTube
"አሃዱ ባንክ የባንኮች የውህደት አጀንዳ አላቀረበም" የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አንተነህ ሰብስቤ : Ahadu TV
#Ahadutv #Ahaduradio #Ethiopia #አሐዱቲቪ AHADU TM- Television Network news organization and Television program produce, managed to shift the dynamics of the media industry by producing strong political, social, and economic contents, which evolve from a secondary…
GIZ hails examplary financing strides of Ahadu Bank to the MSME sector.
https://www.linkedin.com/posts/giz-ethiopia-djibouti_invest-for-jobs-special-initiative-decent-activity-7265619608513007616-Gkjl?utm_source=share&utm_medium=member_desktop
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
https://www.linkedin.com/posts/giz-ethiopia-djibouti_invest-for-jobs-special-initiative-decent-activity-7265619608513007616-Gkjl?utm_source=share&utm_medium=member_desktop
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ከሆነ ባንክ ጋር ይዛመዱ፣ዝምድናዎን ያጠናክሩ።

💱 ኅዳር 17/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👍1
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ከሆነ ባንክ ጋር ይዛመዱ፣ዝምድናዎን ያጠናክሩ።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 በተቋቋመ በአጭር ጊዜ ውስጥ ትርፋማ ከሆነ ባንክ ጋር ይዛመዱ፣ዝምድናዎን ያጠናክሩ።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ኅዳር 20/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
⌚️ ሰዓቱ አሁን ነው። አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
⌚️ ሰዓቱ አሁን ነው። አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 ትርፋማ ከሆነ ባንክ ጋር ይዛመዱ፣ዝምድናዎን ያጠናክሩ።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 ትርፋማ ከሆነ ባንክ ጋር ይዛመዱ፣ዝምድናዎን ያጠናክሩ።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ኅዳር 24/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለማሳደግ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

💱 ኅዳር 26/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!