Telegram Web Link
🌍ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር እየሠራን እንገኛለን።እርስዎም ከመላው ዓለም ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን የገንዘብ ስጦታ በአሐዱ:ባንክ በክብር ይቀበሉ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


#Ahadubank #Remittance #Money_Transfer #Ethiopia
የኀዘን መግለጫ!

የአሐዱ ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች በሲዳማ ክልል፣ በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ በደረሰ የመኪና አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ለቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡
አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
🪪 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት በአዲስ አበባ የሚገኙ ሁሉም ቅርንጫፎች ከታኅሣሥ 23 ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ሒሳብ የሚከፍቱ ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲጠቀሙ ያስገድዳል፡፡ስለሆነም ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ የባንካችን ቤተሰብ ሲሆኑ ፤ የፋይዳ መታወቂያ በመጠቀም ብቻ ሒሳብ እንድትከፍቱ ስንል በትኅትና እናሳስባለን፡፡

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🎉 እንኳን ለባንካችን ዓመታዊ የምሥረታ ጉባዔ በዓል በሰላም አደረሰን፡፡አደረሳችሁ፡፡

ውድ የአሐዱ፡ባንክ ባለአክሲዮኖች፣ ደንበኞች፣ ሠራተኞች እና አጋር አካላት፤ ለሀገርና ለወገን አለኝታ የሚሆን ባንክ ስላለን እንኮራለን፡፡ ጅማሬያችን ብዙ ፍሬ እያፈራ እንደሆነም እናውቃለን፡፡ ከፊታችን ያለው መንገድ አብሮነትን፣ መተባበርን እና ኅብረትን የሚጠይቅ ነው፡፡
አሐዱ፡ባንክ በአንድ ቤተሰብነት ጉዞው ወደ ብዙዎች መድረሱን ይቀጥላል፡፡

አንተነህ ሰብስቤ
የአሐዱ፡ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የባንካችን 3ኛ ዓመት የምሥረታ ጉባዔ በዓልን በማስመልከት የአሐዱ:ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አንተነህ ሰብስቤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ::

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ ባንክ 3ኛ ዓመት የምሥረታ ጉባዔ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እና የቦርድ  አባላት÷ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች በመቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን የበጎ አድራጎት ማኅበር በቦታው በመገኘት ነዳያንን የመጎብኘት እና የምሳ ምገባ መርሐ ግብር  ተከናውኗል።በዕለቱም የባንካችን ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሲሳይ ገብሩ አሐዱ:ባንክ ካለው ላይ ቀንሶ በመስጠት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል÷አጠናክሮም ይቀጥላል በማለት በአጽንኦት ተናግረዋል::
የማኅበሩ መሥራች ክቡር ዶ/ር ብንያም በለጠም በበኩላቸው   መቄዶንያ ክቡሩን የሰው ልጅ አገልግለን ከፈጣሪ ክብር የምናገኝበት የበረከት ስፍራ ነው ሲሉ ተደምጠዋል::

በዕለቱም በሰብአዊነት ዕሴቱ  የሰው ሕይወትን  ለመታደግ በዋናው መሥሪያ ቤት የደም ልገሳ መርሐ ግብር በማከናወን  በበጎ ተግባር በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል፡፡

በተያያዘም ከ 100 በላይ በደረሱ የባንካችን ቅርንጫፎች በተለያዩ የበጎ አድራጎት ተግባራት ተከብሮ  ውሏል::
አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🌍ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች ጋር እየሠራን እንገኛለን።እርስዎም ከመላው ዓለም ከወዳጅ ዘመድዎ የሚላክልዎትን የገንዘብ ስጦታ በአሐዱ:ባንክ በክብር ይቀበሉ!

አሐዱ፡ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank


#Ahadubank #Remittance #Money_Transfer #Ethiopia
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”

አክሲዮን ገዝቻለሁ፡፡ እኔ“ከአሐዱ ጋር ነኝ”! እርስዎስ?

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
ሰላም ÷ፍቅር እና ትኅትና በልደቱ ተገልጠዋል፡፡ ብዙዎችም የምሥራቹን ሰምተዋል፡፡
መልካም በዓል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
ሰላም ÷ፍቅር እና ትኅትና በልደቱ ተገልጠዋል፡፡ ብዙዎችም የምሥራቹን ሰምተዋል፡፡
መልካም በዓል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ!
ሰላም ÷ፍቅር እና ትኅትና በልደቱ ተገልጠዋል፡፡ ብዙዎችም የምሥራቹን ሰምተዋል፡፡
መልካም በዓል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#_ምዕራፍ ፪ _“ከአሐዱ ጋር ነኝ"
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
2025/07/10 13:49:52
Back to Top
HTML Embed Code: