Telegram Web Link
Unite.et ራስዎን ይመዝግቡ!

Unite.et እንዴት የአሐዱ ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ?

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አሐዱ ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!

Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #Unite_et #National_Bank
👍6
💱የካቲት 28/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
👍64
🚺 የአሐዱ ባንክ አሐቲ የቁጠባ ሒሳብ አሁኑኑ ክፈቺ፤ በመደጋገፍ ያሰብሽበት እናደርስሻለን! እንኳን ለዓለም አቀፉ ሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!

Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #International_Womens_Day
👍201
💱መጋቢት 01/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
👍4👎1
💱መጋቢት 02/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
👍4
✔️ባንካችን አሐዱ:ባንክ ከፌዴራል የሥነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮች ከመጋቢት 01-02/2017 ዓ.ም በድሪም ላይነር ሆቴል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል::

"ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት" በሚል ርዕስ ሥልጠናውን እየሰጡ ያሉት የኮሚሽኑ ተወካይ ዶ/ር ዮሐንስ ጴጥሮስ ሲሆኑ፤ ከተሣታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎች ተነሥተው ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል::

የአሐዱ:ባንክ ተ/ዋ/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሲሳይ ገብሩ፤ ኢንዱስትሪው በሥነ-ምግባር እንዲመራ ለማስቻል ይህ ሥልጠና ሚናው የጎላ ነው:: የባንካችን ዕሴቶችም ለዚህ ሐሳብ በእጅጉ የሚስማሙና የሚመቹ ናቸው ሲሉ ገልጸዋል:: አክለውም ከሥልጠናው የተገኘውን እውቀት እና ልምድ በዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴያችን ውስጥ በመተግበር ውጤታማነታችንን ለማረጋገጥ መትጋት ይኖርብናል ብለዋል::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!

Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank
👍16
💱መጋቢት 03/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
4👍4
👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

✔️አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!
✔️በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ 
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ  ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ  መላክ ይችላሉ! ([email protected])

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!

Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #Share_Sales
👍111
💱መጋቢት 05/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
👍3
💼 We Are Hiring

👉Place of work: Addis Ababa
👉Salary: As per the Bank’s Scale
👉Required Quantity for each position: (One) 1
👉Interested and qualified applicants shall apply via the following link only
👉https://forms.gle/67xbYfmbTuo4dwoa9

Only Shortlisted Candidates will be communicated.
if you need more information, please call us on
+251-11-5-260-795

AHADU BANK
INCLUSIVE INTERMEDIATION

Join Our Social Medias

Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #Vacancy
👍152
💱መጋቢት 06/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
2025/07/09 15:15:16
Back to Top
HTML Embed Code: