አሐዱ:ባንክ ከእንደራሴዎቹ ጋር ምክክር አደረገ::
አሐዱ፡ባንክ ካፒታሉን ለማሳደግ ''ምዕራፍ ፪ ከአሐዱ ጋር ነኝ'' በሚል መሪ ሐሳብ የጀመረውን የአክሲዮን ሽያጭ ዘመቻን በማስመልከት ከእንደራሴዎቹ ጋር ኅዳር ፳፮/፳፻፲፯ ዓ.ም በዋና መሥሪያ ቤቱ ሐመር አዳራሽ ጥልቅ ምክክር አድርጓል::
በምክክሩም አሐዱ:ባንክ የመጣበትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ከባለአክሲዮኖች ጀምሮ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ሁሉም የባንኩ ሠራተኞች፣እንደራሴዎች እንዲሁም የአሐዱ መርሕ፣ ራዕይ፣ተልዕኮ እና ዕሴቶች የሚማርካቸው ኢትዮጵያዊያን/ያት በሙሉ በቁጭትና በትጋት ከመቼውም ጊዜ በላይ አክሲዮን በመግዛት እና በማስገዛት እንዲሁም ሀብት በማሰባሰብ ረገድ መረባረብ ይገባናል ሲሉ የአሐዱ:ባንክ የሥራ አመራሮች በአፅንኦት ተናግረዋል::
የአሐዱ:ባንክ እንደራሴዎችም በበኩላቸው፤ባንካችን እንደራሳችን የምንመለከተው ቤተሰባዊነት ያለበት እና ለልጅ ልጆቻችንም ጭምር የሚጠቅም ልዩ ዓላማ ያለው ለብዙዎች ለመድረስ የመጣ በመሆኑ፤ ከእኛ ጀምሮ ብዙዎች አክሲዮን በመግዛት የባንኩ ባለቤት መሆን አለብን ''ምዕራፍ ፪ ከአሐዱ ጋር ነን'' በማለት አብሮነታቸውን በደስታ ገልጸዋል::
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank

አሐዱ:ባንክ የኢንሹራንስ ክፍያን በተመለከተ የሦስትዮሽ ስምምነት አደረገ!
አሐዱ:ባንክ በተነሣበት ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ ለብዙዎች ለመድረስ አጠናክሮ መቀጠሉን ኅዳር 27/2017 ዓ.ም ከአንበሳ ኢንሹራንስ እና ኢኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ጋር በሐመር አዳራሽ ያከናወነው የሦስትዮሽ ስምምነት ጉልህ ማስረጃ መሆኑ ተገልጿል::
የኢንሹራንስ ደንበኞች ለመኪናቸው የሚከፍሉትን ዓመታዊ የአረቦን ክፍያ 22% ብቻ በአሐዱ፡ባንክ በኩል ከቆጠቡ ባንኩ ፋይናንስ በማድረግ ዓመታዊ የኢንሹራንስ ክፍያቸውን እንደሚከፍልላቸው እና በ9 ወራት ጊዜ ውስጥ መክፈል የሚችሉበት ዕድል መመቻቸቱን የአሐዱ:ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊ ዓለም ሊበን በአፅንኦት ተናግረዋል::
የሦስትዮሽ ስምምነቱም የአሐዱ፡ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊ ዓለም ሊበን÷ የአንበሳ ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አብርሃም መርሻ እንዲሁም ኢኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዐቢይ ዓለሙ በተገኙበት ተፈጽሟል::

💱 ኅዳር 30/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
⌚️ ሰዓቱ አሁን ነው። አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
⌚️ ሰዓቱ አሁን ነው። አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱ታኅሣሥ 1/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
ምዕራፍ ፪
“ከአሐዱ ጋር ነኝ”
“Proudly with Ahadu“
👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
👉 አክሲዮን ይግዙ ድርሻዎን ያሳድጉ!