Telegram Web Link
አሐዱ ባንክ "ማሕደር" የተሰኘ ለጥቃቅን ፡ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተረፕራይዞች የገንዘብ ፍሰት ላይ ትኩረቱን ባደረገ መተግበሪያ ያለመያዣ ብድር መስጠት ሊጀምር መሆኑን አበሰረ፡፡

አሐዱ ባንክ "ከብዙዎች ለብዙዎች" የሚለውን መርሕ ተግባራዊ በማድረግ በጥቃቅን እና አነስተኛ የሥራ ዘርፍ ለተሠማሩ የኢኮኖሚ አንቀሳቃሾች ያለመያዣ የብድር አገልግሎት መስጠት ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፡፡
ይህንን ርዕዩን ተግባራዊ ለማድረግ አሐዱ ባንክ ከኤስኤንቪ (SNV)፣ የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት እና ከኬኤምዲ አፕሲስ (KMD Apsis) ጋር በመተባበር በጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ወይም በማምረት ሥራ ላይ ለተሰማሩ የዘርፉ አንቀሳቃሾች ያለመያዣ ብድር ለመስጠት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረሱን አበሰረ ፡፡
የብድር አሰጣጡ ሂደት ተጠቃሚዎቹ የሚኖራቸውን የገንዘብ እንቅስቃሴ ወይም (Cash flow) መሠረት ያደረገ ሲሆን፣ ይህም "ማሕደር" የተባለ ቀላልና አመቺ የቴክኖሎጂ መተግበሪያን በመጠቀም ተበዳሪዎች የንብረት ዋስትና ማቅረብ ሳያስፈልጋቸው ብድር እንዲያገኙ ያስችላል፡፡ በብድር አመላለስ ሒደት ችግርን ለመቀነስ ብድሩ ከመድን ሰጪ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የሚሠራ ይሆናል፡፡
ከዚህ ሌላ ደንበኞች ይህንን መተግበሪያ በመጠቀም ሒሳብ መክፈት እና ማንኛውንም የብድር ጥያቄ ማቅረብ የሚችሉበት እድል ተመቻችቷል፡፡
አሐዱ ባንክ በአሁኑ ወቅት፤ ለዘርፉ ትልቅ ትኩረት በመስጠት፤ አጠቃላይ ከሚሰጠው የብድር መጠን እስከ 25% የሚሆነውን ድርሻ ለዚህ ዘርፍ መድቧል፡፡


አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🌼አዲሱን ዓመት አሐዱ ብለው ከአሐዱ ጋር ይዝለቁ!

✔️በአቅራቢያችሁ ወደሚገኙ ቅርንጫፎች ጎራ ብላችሁ ውጥኖቻችሁን አጋሩን፤ እናግዛችኋለን፡፡
✔️በውጭ ሀገር ለምትኖሩም ቤተሰብ እንድትሆኑ አሐዱ:ባንክ በሩን ከፍቶ በታላቅ አክብሮት ይጠብቃችኀል፡፡
✔️ከዚህ በተጨማሪ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በአሐዱ፡ባንክ በኩል ሲቀበሉም ሆነ ሲመነዝሩ ለብርቱ ደንበኝነትዎ ፈጣን ምላሽ ያገኛሉ፡፡
✔️ከቤተሰብነትም ባለፈ ባለቤት የመሆን ዕድሉም ተመቻችቶልዎታል፡፡ ዛሬውኑ አክሲዮን በመግዛት የአሐዱ፡ባንክ ባለቤት ይሁኑ፤

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ የውጪ ሀገራት የገንዘብ ምንዛሪ ሲመነዝሩ እንዲሁም ከውጭ ሀገር ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች


#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ የውጪ ሀገራት የገንዘብ ምንዛሪ ሲመነዝሩ እንዲሁም ከውጭ ሀገር ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🚘“ለመኪናዎ ሙሉ ኢንሹራንስ መግባት እንደዚህ ቀላል መሆኑን ሰምተዋል?”

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 7/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ የውጪ ሀገራት የገንዘብ ምንዛሪ ሲመነዝሩ እንዲሁም ከውጭ ሀገር ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 8/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🔊ለአሐዱ ባንክ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
👉የሚያስፈልግዎ ከዚህ አለ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
⛪️ መልካም ዕለተ ሰንበት!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
💱 ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም አሐዱ፡ባንክ በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ከውጭ ሀገር ገንዘብ ሲላክልዎት ከ10 በመቶ ጉርሻ ጋር ይጠብቅዎታል!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
🔊ለአሐዱ፡ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች በሙሉ

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
👉https://linktr.ee/Ahadu_Bank
2025/07/10 20:19:26
Back to Top
HTML Embed Code: