አሐዱ፡ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓል ንዋዮች ገበያ ጋር ውጤታማ ውይይት አደረገ!!
የአሐዱ፡ባንክ የቦርድ ዳሬክተር አቶ አንተነህ ሰብስቤ፣ የቦርድ አመራሮችን እና የማኔጅንት አባላት በተገኙበት ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓል ንዋዮች ገበያ መ/ቤት (Ethiopian securities Exchange) ከመጡ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በዋናው መሥሪያ ቤት ሐመር አዳራሽ ግንቦት 22/2017 ዓ.ም ውጤታማ ውይይት አደረጉ::
ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓል ንዋዮች ገበያ ዋና ዳሬክተር ዶ/ር ጥላሁን እስማኤልን ጨምሮ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች የሰነድ ሙዓል ንዋዮች ገበያ ምንነት፣ እንዴት እንደሚሰራና ባንኮች ከዚህ ተቋም ጋር ቢሰሩ በምን ዓይነት መልኩ ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ ሰፊ ማብራሪያዎች በመሥሪያ ቤቱ ባለሙያዎች አማካይነት ተሰጥቷል፡፡ ውይይቱን ተከትሎ በባንኩ የዳሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት ከጉዳዩ ጋር ተያያዥ የሆኑ ጥያቄዎችና ሃሳቦች ቀርበው የጋራ ውይይት ተደርጓል፡፡
በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ የአሐዱ ባንክ የቦርድ ዳሬክተር አቶ አንተነህ ሰብስቤ እንደገለጹት የሰነድ ሙዓል ንዋዮች ገበያ (securities Exchange) የፋይናንስ ተቋማትን የማሳደግ አቅም ያለው እንደሆነና ፤ አሐዱ፡ባንክም ተተኳሪ ቡድን ተቋቁሞ በቦርድ ደረጃ የቅድመ-ዝግጅትና የጥናት ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አብራርተዋል:
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #EthiopianSecuritiesExchange

↗️የጥንዶች የቁጠባ ሒሳብ
👉ከጋብቻቸው በፊት ወይም በኋላ በወንድና በሴት ጥንዶች በጋራ የሚከፈት
ሒሳብ ነው!
👉ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ በተጨማሪ ወለድ የሚታሰብበት!
👉ካርድ ተዘጋጅቶ ይበረከትልዎታል!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #ጥንዶች_የቁጠባሒሳብ

፲፪ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ
ሰኔ 8/2017 ዓ.ም
በሚሊኒየም አዳራሽ
ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ
የመግቢያ ቲኬቶችን ከታች በተዘረዘሩ የባንካችን ቅርንጫፎች ያገኛሉ::
፩. መስቀል ዓደባባይ ቅርንጫፍ
፪.አምስት ኪሎ መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቅርንጫፍ
፫. ኮተቤ ካራሎ ቅርንጫፍ(ኮተቤ ማርያም አጠገብ)
፬. ሰአሊተ ምሕረት ግቢ ቅርንጫፍ(ጉርድ ሾላ ሰአሊተ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን)
፭. ቦሌ መድኃኔዓለም ቅርንጫፍ(ቦሌ መድኃኔ ዓለም ቤ/ክ)
፮. አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ(ቦሌ ማተሚያ)
፯. አፍሪካ ኅብረት ቅርንጫፍ(ሳር ቤት ዘለዓለም ሕንጻ)
፰. አያት ቅርንጫፍ
፱.ምንይልክ ዓደባባይ ቅርንጫፍ(ገነተ ጽጌ አራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን)
፲. ለቡ ቅርንጫፍ
፲፩. ፈረንሳይ አቦ ቅርንጫፍ(ፈረንሳይ አቦ ቤ/ክ)
፲፪. ጎሮ ቅርንጫፍ
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #ማዕዶት_ለኢትዮጵያ #ET_ART

አሐዱ:ባንክ የኢንሹራንስ ክፍያን በተመለከተ የሦስትዮሽ ስምምነት በማድረግ አገልግሎቱን ይበልጥ እያሰፋ ነው!
አሐዱ:ባንክ በተነሣበት ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ ለብዙዎች ለመድረስ አጠናክሮ በመቀጠል ከብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (ናይስ) አ.ማ እና ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በዋናው መሥሪያ ቤት ሐመር አዳራሽ ግንቦት 28/2017 ዓ.ም ስምምነት አደረገ::
የኢንሹራንስ ደንበኞች ለመኪናቸው የሚከፍሉትን ዓመታዊ የአረቦን ክፍያ 22% ብቻ በአሐዱ፡ባንክ በኩል ከቆጠቡ ባንኩ ፋይናንስ በማድረግ ዓመታዊ የኢንሹራንስ ክፍያቸውን እንደሚከፍልላቸው እና በ9 ወራት ጊዜ ውስጥ መክፈል የሚችሉበት ዕድል መመቻቸቱን የአሐዱ:ባንክ ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሲሳይ ገብሩ በአፅንኦት ተናግረዋል::
የኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዐቢይ ዓለሙ፤ ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (ናይስ) አ.ማ በርካታ ሥራዎችን የሠራ አንጋፋ እና ውጤታማ ኩባንያ በመሆኑ፤ ከአሐዱ ባንክ ጋር በአጋርነት ለመሥራት ስምምነት ማድረጉ ለባንኩ ውጤታማነትም አስተዋፅኦ እንደሚያበረክት ባለሙሉ ተስፋ ነኝ በማለት ገልጸዋል::
ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ(ናይስ) አ.ማ ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ዓለም ፀሐይ ደጋጋ በበኩላቸው፤ ኩባንያችን የአሐዱ ባንክን አክሲዮን ቀድሞ በመግዛት ባለቤትም በመሆኑ አብረን ስንሠራ ቆይተናል፤ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብም ከዚህ በበለጠ የአጋርነት ሥራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን በማለት ገልጸዋል::

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለአረፋ በዓል አደረሳችሁ።
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
💼 We are Hiring
👉Place of work: Addis Ababa (Head Office)
👉Salary: As per the Bank’s Scale
Required Quantity for each position: (One) 1
👉Interested and qualified applicants shall apply via the following link only
https://forms.gle/n5dSvGesT6pugAyk7
Only Shortlisted Candidates will be communicated.
If you need more information, please call us on
📞+251-11-5-260-795
Application Deadline Date
June, 12 2025
Ahadu Bank
Inclusive Intermediation

🚘አሐዱ:ባንክ የኢንሹራንስ ክፍያን በተመለከተ እያከናወነ ያለውን የሦስትዮሽ ስምምነት አጠናክሮ ቀጥሏል!
አሐዱ:ባንክ በተነሣበት ከብዙዎች ለብዙዎች መርሕ ለብዙዎች ለመድረስ አጠናክሮ በመቀጠል ከቡና ኢንሹራንስ አ.ማ እና ከኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ ጋር በዋናው መሥሪያ ቤት ሐመር አዳራሽ ሰኔ 05/2017 ዓ.ም ስምምነት አደረገ::
“የኢንሹራንስ ደንበኞች ለመኪናቸው የሚከፍሉትን ዓመታዊ የአረቦን ክፍያ 22% ብቻ በአሐዱ፡ባንክ በኩል ከቆጠቡ ባንኩ ፋይናንስ በማድረግ ዓመታዊ የኢንሹራንስ ክፍያቸውን እንደሚከፍልላቸው እና በ9 ወራት ጊዜ ውስጥ መክፈል የሚችሉበት ዕድል መመቻቸቱን” የአሐዱ:ባንክ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ኤክስክዩቲቭ አሲስታንት አቶ ዳንኤል ተስፋዬ ገልጸዋል፡፡
የቡና ኢንሹራንስ አ.ማ ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ደበበ በበኩላቸው፤ “የጋራ ደንበኞቻችን በጋራ ለማገልገል አሐዱ ባንክ ይሔን የፕሪሚየም ፋይናንሲንግ አገልግሎት ይዞልን በመምጣቱ በኩባንያው ስም ደስታዬን እየገለጽኩ፤ ከዚህም የበለጠ ስትራቴጂክ አጋርነት በመፍጠር ሥራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን” ብለዋል፡፡
የኤኮስ ኮሚሽን ኤጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዐቢይ ዓለሙ በበኩላቸው፤ “ከመፈራረም ባሻገር ከዚህ በላይ ተደራሽ ሆነን ውጤታማ ሥራ መሥራት ይጠበቅብናል÷ በጋራ እንድንሠራ ዕድሉን ላመቻቸው አሐዱ ባንክ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው” በማለት ገልጸዋል፡፡
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Buna_Insurance

👉 ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል ልዩ መርሕ ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው ባንክ ባለቤት ይሁኑ!
✔️አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!
✔️በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ መላክ ይችላሉ! ([email protected])
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Share_Sales

📖 በየሦስት ወራቱ የምትወጣው አሐዱ፡ሰሌዳ ዲጂታል መጽሔት ቅጽ 4 ለንባብ ትበቃለች!
📖 ይጠብቁን!
አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #AHADU_SELEDA