ወንጀል....
የሆነ ስሜት አለው እየቆየ ሚፀፅት እያደር ሚያሳምም ህመሙ ይበልጥ ሚበረታው ደሞ እያለፈ ሲሄድ እያደር ሲገባን ነው በተለይ... የኣላህን ነገር ስናስብ እሱ ሚታመፅ አምላክ እኮ አደለም ወላሂ!! ኣራህማን! ይህ ጌታ ይታመፃል?!! ለነፍሴ ፈራሁ
አንተ ሁሉን ቻይ አምላክ አመፃችንን ማረን በነፍሳችን ላይ ሰብር ስጠን ጌታዬ!

💔7👍4
#ነገር አወሳጅ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“ነገር አወሳጅ ጀነት አይገባም።”
ሙስሊም ዘግበውታል,
የምላስ መዘዙ በሂደት ነው!
ሰዎችን ለማለያየት ፣ያልተነገረ የምንሰማ ፣ያልተጣራ መረጃ ይዘን ሰዎችን ያራራቅን ስንቶች ነን?
ያውም በዚህ ጊዜ ብዙ ነገሮች በሚቀነባበሩበት!

👍6
⚡️ምኑ ነው የሚያንቀባርርህ ?
ምኑ ነው ድሃን፣ሚስኪንን አሳንሰህ እንድትመለከት የጋበዘህ ?
መነሻህ ከየት ነው ?
አባትህ ከአፈር ተፈጥሯል ፣የአንተ መኮፈስ ለምን ይሆን?
ድሃን ረግጦ ወደ ሰማይ ማንጋገጥ ወደ መሬት መደርመስ ነው።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الناسُ ولدُ آدمَ، وآدمَ مِن ترابٍ﴾
“ሰዎች የአደም ልጆች ናቸው። አደም የተፈጠረው ደግሞ ከአፈር ነው።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 6798
በኮራህ ቁጥር በሰዎች አይን እያነስክ ትሄዳለህ!
የከፍታ መነሻው ከታች ነው👌

👍8❤1
✅ ለወላጆቻችሁ ጥሩ ልጆች ሁኑ !!
===
በዚች ምድር ከሰዉ ልጆች ለእናንተ የእውነት ወዳጅ ከወላጅ የበለጠ ማንም የለም።
እናት እና አባት ማለት ምንም ነገር የማይተካቸው ከአላህ የተሰጡን ልዩ ስጦታዎች ናቸው።
እነሱን ማጣት የትኛውም ነገር አይተካቸውም።
ይሄ የሚገባን ዛሬ ሳይሆን የእውነት ከእኛ ተለይተው ላይመለሱ የሞቱ ቀን ነው።
የወላጅ መሞት የልብ ስብራት ያመጣል፣
ቢከፋህ፣ብተክዝ፣ብትታመም፣ ብትወድቅ መሰናክል ብዝቶ ህይወት ቢከብድብህ ከወላጆችህ የበለጠ ስለ አንተ ማንም አብዝቶ አይጨነቅም!!
ወላጅ ማለት ልዩ ነው !! ✍ብእሮችን አንስተን ስለ እነሱ ብንፅፍ ቃላት የማይገልፃቸው!
የውስጣችንን ስሜት ለሰዎች እናጋራ ብንል የማይቻል
የልብ ወዳጅ ፣ለልጆቻቸው አዛኝ ወዳጅ መካሪ ዘካሪ ናቸው።
የህይወት ዉበቱ ድምቀቱ ፣ደስታው ሀዘኑ
መወያየት መመካከሩ የሚያምረው ወላጅ ሲኖር ከወላጅ ጋር ነው።
መቼም ህይወት ሁልጊዜ Stable አይደለም ! አንድ ቀን ደስታ፣አንድ ቀን ሀዘን
ከፍ ዝቅ ማለት ያለ ነው!
ዝቅ ስትል፣ህይወት ፊቷን ስታጨፈግግብህ ፣ሰዎች ከጎንህ ሲርቁ !
ከነበርክበት ከፍታ ዉበት ቁንጅና ወርደህ ፊትህን ለሰዎች ማሳየት በሚከብድህ ጊዜ ስልክ ዘግተህ ፣የተቀዳዱ ልብሶችን ለብሰህ ፣
ጣፈጠም መረረም ዉዷ እናትህ የሰራችውን በደስታ ትመገባለህ።
የምግቡ መጣፈጥ ሳይሆን የወላጆች ዉብ የሆነ ፊታቸውን ስታይ ምግቡ ይጣፍጥሃል።
እውነተኛ ወዳጅ፣የልብ አማካሪ!!
ስለ ወላጅ ዛሬም ነገርም ብንፅፍ ብናወራ አይሰለቸንም!
ወላጅ ማለት ልዩ ነው!!
ዝቅ እንበልላቸው፣ ግደለም ዛሬ ላይ ይቆጡን ይስደቡን ፣ለእኛ ክፉ አያስቡም።
የወላጅ ነገር የሚገባህ ቤት ስትገባ ስታጣቸው
የትም ውለህ ማታ ፊታቸውን እንደማታየው ስታውቅ ነው!
አይሞቅም
===
ቤቱ ድምቀት የለው ዉበቱ አያ'ረካ
በቀለም በጌጡ ውስጥ ውጩ ቢፈካ
ምግብ በየ'አይነት ቆሞ ቢደረደር
መጠጡ ቢቀዳ ወሬው ቢንተረተር
በሳቅ በደስታ በፊሽታ ቢሞላ
ዘመድ ተሰብስቦ ነገሩ ቢሞላ
ግን ...
ቤቱ እንደሁ አይሞቅም
ያለ'ናት ያላ'ባት መሳሳቅ አያጥምም

❤4👍1
#ፈዘኪር
.
.
.
Yūnus - يونس
-------------------
🏳️إِلَيۡهِ مَرۡجِعُكُمۡ جَمِيعٗاۖ وَعۡدَ ٱللَّهِ حَقًّاۚ إِنَّهُۥ يَبۡدَؤُاْ ٱلۡخَلۡقَ ثُمَّ يُعِيدُهُۥ لِيَجۡزِيَ ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَعَمِلُواْ ٱلصَّٰلِحَٰتِ بِٱلۡقِسۡطِۚ وَٱلَّذِينَ كَفَرُواْ لَهُمۡ شَرَابٞ مِّنۡ حَمِيمٖ وَعَذَابٌ أَلِيمُۢ بِمَا كَانُواْ يَكۡفُرُونَ(٤)
-------------------
Amharic Translation - Zain:
🏳️4. (ሰዎች ሆይ!) የሁላችሁም መመለሻችሁ ወደ እርሱ ብቻ ነው:: ይህም የተረጋገጠ የአላህ ቃል ኪዳን ነው:: እርሱ መፍጠርን ይጀምራል:: ከዚያም እነዚያ ያመኑትንና መልካም የሠሩትን ሰዎች በትክክል ይመነዳ ዘንድ ፍጡራንን ከሞት በኋላ ህያው ያደርጋል:: እነዚያ የካዱት ክፍሎች ግን በክህደታቸው ምክንያት የፈላ ውሃ መጠጥና አሳማሚ ቅጣት አለባቸው::

....
ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የሰጠ ሰው
አላህ ከሚመኘው በላይ ይሰጠዋል❤️
የልባችሁን መሻት ሁሉ ረዛቁ ይስጣችሁ🤗
ጉዳዩን ሁሉ ለአላህ የሰጠ ሰው
አላህ ከሚመኘው በላይ ይሰጠዋል❤️
የልባችሁን መሻት ሁሉ ረዛቁ ይስጣችሁ🤗
❤16👍2
💧 የዱንያ ባህር በሙሉ
ትንሽዬ የጀሀነም ፍምን ማጥፋት አይችሉም
ነገር ግን አላህን ከመፍራት የመጣች
ትንሽዬ እንባ የጀሀነም እሳትን ታሸንፍልሀለች።
ትንሽዬ የጀሀነም ፍምን ማጥፋት አይችሉም
ነገር ግን አላህን ከመፍራት የመጣች
ትንሽዬ እንባ የጀሀነም እሳትን ታሸንፍልሀለች።
❤11
°አሏህ የፃፈለሽን ሰርዘሽ ያልፃፈልሽን ፅፈሽ ለመኖር አትሞክሪ!
ህይወት የፈለግሽውን ሁሉ አትሰጥሽም። ነገር ግን ፦ ሶብርሽ ያለሽን ሁሉ እንድትወጅ ያደርግሻል።
صبر 💦

👍15
የአፍያን ምንነት የምንረዳው ትንሽ በሽታ ያዝ ሲያደርገን ነው ፡፡ ምነው ሁሉ ነገር ቀርቶብኝ ጤነኛ በሆንኩ ብለን እንመኛለን
ሀቂቃ ጤነኛ ሆነን ወተን መግባታችን
ትልቅ ፀጋ ነው! አልሃምዱሊላህ
ያ ረብ በከባድ በሽታ ተይዘው አልጋቸው ላይ አመታትን እያሳለፉ ያሉ ባሮችህን አፍያቸውን መልስላቸው ።
اللهم امين 🤲

👍6❤5
አንድ መከራ የመጣ እንደሆን አንድ ሺ ኒዕማዎችን መርሳት ክህደት ነው
وان تعدوا بنعمت الله لا تحصوها
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አዘልቁትም✍
وان تعدوا بنعمت الله لا تحصوها
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አዘልቁትም✍
👍14
🌒
ዛሬ በዚህ ሰዓት የጨረቃ ግርዶሽ እየታየ ነው አሰጋገዱ እንደሚከተለው ይሆናል።
🔸በቅድሚያ በተክቢረቱል ኢህራም ማለትም አላሁ አክበር በማለት ወደ ሰላቱ ይገባል።
🔸ከዚያም ሱረቱል ፋቲሃ ይቀርራል።
🔸ከዚያም ተጨማሪ በጣም ረዘም ያለ ምዕራፍ ይነበባል።
🔸ከዚያም ረዘም ያለ ሩኩዕ ይደረጋል። ማለትም ረዘም ላሉ ደቂቃዎች ይጎነበሳል።
🔸ከዚያም ቀና በማለት ቀጥ ተብሎ ይቆምና እንደገና ሱረቱል ፋቲሃ ይነበባል።
🔸ከዚያም በመጀመርያው ረከዓ ላይ ከተቀራው የቁርኣን መጠን በተወሰነ ደረጃ አነስ ባለ መጠን ይቀርራል።
🔸ከዚያም እንደገና ለሩኩዕ ጎንበስ ይባላል።
🔸ከዚያም ቀና ይባላል።
🔸ከዚያም ወደ ሱጁድ ይወረድና ሁለት ግዜ በረዥሙ ሱጁድ ይደረጋል። በዚህ አይነት የመጀመርያው ረከዓ የተሟላ ይሆናል።
🔸ከዚያም ለሁለተኛው ረከዓ በመነሳት ይቆማል። ፋቲሃ ይቀርራል። ልክ እንደ የመጀመርያው ረከዓ ሁሉም ስርዓት ይደገማል።
🔸ከዚያም ለተሸሁድ በመቀመጥ አትተህያ ይነበባል። በመጨረሻም በሁለቱ ሰላምታዎች ሰላቱ ይጠናቀቃል።
منقول

🙏2
የጨረቃ ግርዶሽ ሶላት‼
================
(ለብቻ መስገድ ይቻላል? አንድ ረከዓህ ያመለጠውስ?)
||
✍️ የጨረቃ ግርዶሽ (ኹሱፍ) እና የፀሐይ ግርዶሽ (ኩሱፍ) ከአላህ ታላላቅ የፍጥረት ምልክቶች መካከል ናቸው። እነዚህ ክስተቶች ሰዎችን ለማስፈራራትና ወደ ጌታቸው እንዲመለሱ ለማስታወስ የሚመጡ እንጂ፣ እንደ ድሮ ሰዎች እምነት የአንድ ሰው መወለድ ወይም መሞት ምልክት አይደሉም። ነብዩ ﷺ ይህ ክስተት ሲያጋጥም በፍርሀት ወደ ሶላት፣ ዱዓእ እና ሶደቃ እንድንቻኮል አስተምረውናል።
1⃣: ሶላቱ የግድ በጀማዓህ (በህብረት) እና መስጂድ ውስጥ መሆን አለበት?
መልስ፦
🎀 የላቀውና በላጩ (ሱንናው) ሶላተል ኹሱፍን በመስጂድ ውስጥ በጀማዓ መስገድ ነው። ነብዩ ﷺ የፀሐይ ግርዶሽ በነበረ ጊዜ ሰዎችን በመስጂድ ውስጥ ሰብስበው በጀማዓህ ነው ያሰገዱት። ለዚህም ሰዎችን ለመሰብሰብ "አስ-ሶላቱ ጃሚዓህ" የሚል ጥሪ እንዲደረግ አዘዋል።
ከዐብደልሏህ ኢብኑ ዐምር እንደተዘገበው፦
«በአላህ መልዕክተኛ ﷺ ዘመን ፀሐይ በተጋረደች ጊዜ 'አስ-ሶላቱ ጃሚዓህ' ተብሎ ተጣራ።»
[አል-ቡኻሪይ: 1045፣ ሙስሊም: 910]
ይህ የሚያሳየው በጀማዓህ መስገድ ጠንካራ ሱንና መሆኑን ነው።
2⃣: ለብቻ መስገድ ይቻላል?
መልስ:
አዎ፣ መስገድ ይቻላል። በጀማዓህ መስገድ የተወደደ ሱናን ቢሆንም፣ ግዴታ (ዋጂብ) ግን አይደለም። አንድ ሰው በምክንያት የጀማዓህ ሶላቱን ካጣው ወይም ሴቶች በቤታቸው መስገድ ቢፈልጉ፣ ለብቻቸው መስገድ ይችላሉ። የኢስላም ሊቃውንት በዚህ ላይ ይስማማሉ። ዋናው ነገር ይህንን ታላቅ የዒባዳህ እድል አለማሳለፍ ነው።
3⃣: ለብቻ ወይም በጀማዓህ የሚሰገድ ከሆነ አሰጋገዱ እንዴት ነው?
መልስ:
አሰጋገዱ ለብቻም ሆነ በጀማዓህ ፍጹም ተመሳሳይ ነው። ሶላተል ኹሱፍ ከሌሎች ሶላቶች የሚለየው በእያንዳንዱ ረከዓህ ውስጥ ሁለት ሩኩዕ ስላለው ነው።
ሶላቱ ሁለት ረከዓህ ሲሆን፣ በእያንዳንዱ ረከዓ ሁለት ሩኩዕ እና ሁለት ሱጁድ አለው። በድምሩ በአጠቃላይ አራት ሩኩዕ እና አራት ሱጁድ አለው።
የአሰጋገድ ቅደም-ተከተል:
⬇️ (በቀልብ ኒያ) ማድረግ እና ተክቢረተል ኢሕራም፦ "አላሁ አክበር" ብሎ መጀመር።
⬇️ የመጀመሪያው ቂያም (وقوف): ፋቲሀን እና በጣም ረጅም ሱራ መቅራት።
⬇️ የመጀመሪያው ሩኩዕ፦ በጣም ረጅም በማድረግ ሩኩዕ መውረድ።
⬇️ ከሩኩዕ መነሳት፦ "ሰሚዐላሁ ሊመን ሐሚዳህ..." ብሎ መነሳትና መቆም።
⬇️ ሁለተኛው ቂያም (وقوف): ከሩኩዕ ከተነሱ በኋላ ወደ ሱጁድ አይወርድም። ይልቁንም፣ እንደገና ፋቲሀን እና ሌላ ረጅም ሱራ (ከመጀመሪያው ያነሰ) መቅራት።
⬇️ ሁለተኛው ሩኩዕ፦ እንደገና ሩኩዕ መውረድ (ይህም ከመጀመሪያው ሩኩዕ ያጠረ ይሆናል)።
⬇️ ከሁለተኛው ሩኩዕ መነሳትና ሱጁድ፦ ቀና ካሉ በኋላ ሁለት ረጅም ሱጁዶችን ማድረግ።
(ይህ አንደኛውን ረከዓ ያጠናቅቃል)።
☑ ወደ ሁለተኛው ረከዓ መቆም፦ ልክ እንደ መጀመሪያው ረከዓ ሁሉንም ነገር መድገም (ቂርኣቱና ሩኩዑ ከመጀመሪያው ረከዓ እያጠረ ይሄዳል)።
☑ ተሸሁድ እና ማሰላመት።
ዋናው ማስረጃ ከዓኢሻህ
የዚህ አሰጋገድ ዋናው ማስረጃ በዓኢሻህ የተዘገበው ሐዲሥ ነው፦
«ከዓኢሻህ (አላህ ስራዋን ይውደድላትና) እንደተዘገበው፣ ነብዩ ﷺ በኹሱፍ ሶላት ላይ ቂርኣታቸውን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ቀርተዋል።
በሁለት ረከዓዎች ውስጥ አራት ሩኩዖችን እና አራት ሱጁዶችን ሰግደዋል።»
[አል-ቡኻሪይ: 1066፣ ሙስሊም: 901]
🔐 አንድ ረከዓ ያመለጠው ሰው ምን ማድረግ አለበት?
በሶላተል ኹሱፍ አንድን ረከዓህ እንዳገኘን የሚቆጠረው የመጀመሪያውን ሩኩዕ ስናገኝ ብቻ ነው። ሁለተኛውን ሩኩዕ ብናገኝ ረከዓው እንዳመለጠን ይቆጠራል።
ለምሳሌ:
አንድ ሰው መስጂድ ሲደርስ ኢማሙ የመጀመሪያውን ረከዓ ሁለተኛ ሩኩዕ ላይ ደረሰ እንበል።
ምን ያደርጋል? ሰውየው ተክቢራ አድርጎ ኢማሙን ይቀላቀላል፤ ነገር ግን ይህ ረከዓ አልተቆጠረለትም። ምክንያቱም የመጀመሪያውን ሩኩዕ አላገኘም።
ከዚያስ? ከኢማሙ ጋር የቀረውን ሶላት (ማለትም የኢማሙን ሁለተኛ ረከዓህ) አብሮ ይሰግዳል። ይህ ለሰውየው የመጀመሪያ ረከዓው ሆኖ ይቆጠርለታል።
ሲያጠናቅቅስ? ኢማሙ አሰላምቶ ሲጨርስ፣ ይህ ሰው አያሰላምትም። ይልቁንም ለብቻው ይቆምና ያመለጠውን አንድ ሙሉ ረከዓህ ይሰግዳል። ያም ማለት በሁለት ሩኩዕ እና በሁለት ሱጁድ ልክ ከላይ በተገለጸው መንገድ ሰግዶ ያጠናቅቃል።
በአጭሩ: በሶላተል ኹሱፍ የረከዓው ምሰሶ (ሩክን) የመጀመሪያው ሩኩዕ ነው። እሱን ያጣ፣ ሙሉ ረከዓውን እንዳጣ ይቆጠራልና ከኢማሙ በኋላ ቀዷ ማውጣት አለበት።
ጠቃሚ ማስታወሻዎች:
☑ ቂርኣት: በጨረቃ ግርዶሽ (ኹሱፍ) ድምፅን ከፍ አድርጎ መቅራት ሱንና ነው፤ በፀሐይ ግርዶሽ (ኩሱፍ) ጊዜ ደግሞ ድምፅን ዝቅ አድርጎ።
☑ አዛን እና ኢቃም የለውም፦ ጥሪው "አስ-ሶላቱ ጃሚዓህ" ብቻ ነው።
☑ከሶላት በኋላ፦ ሶላቱ ካለቀ በኋላ ግርዶሹ እስኪለቅ ድረስ ዱዓእ፣ ኢስቲጝፋር፣ ሶደቃ መስጠት እና አላህን ማውሳት እጅግ የተወደደ ነው።
አላህ ይህንን ታላቅ ሱንና ሕያው ከሚያደርጉት ባሮቹ

👍3❤2🎉1
👍5
🌸ከሴቶች አስቀያሚ ሴት ማለት ሐያዕ እና ስነ-ስርዓት የሌላት ሴት ናት
[ኡመር ኢብኑ ኸጧብ]
[ኡመር ኢብኑ ኸጧብ]
🔥10👍3❤2
መሞት መለያየት አይደለም!!
በእርግጥም አኼራ ላይ እንገናኛለን፤ ከባዱ መለያየት ማለት;
ከፊላችን ጀነት ገብቶ: ሌላኛችን እሳት ሲገባ ነው።
🤲አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን
🫵መንገደኞች ነን ማነው እንዳይቸገር ለመንገዱ የሚሆንን ተገቢ፣ ያማረ ስንቅን እየሰነቀ ያለው!?

👍7🙏2
فَإِذَا بَرِقَ الْبَصَرُ
ዓይንም በዋለለ ጊዜ፡፡
وَخَسَفَ الْقَمَرُ
ጨረቃም በጨለመ ጊዜ፡፡
وَجُمِعَ الشَّمْسُ وَالْقَمَرُ
ፀሐይና ጨረቃም በተሰበሰቡ ጊዜ፡፡
يَقُولُ الْإِنسَانُ يَوْمَئِذٍ أَيْنَ الْمَفَرُّ
«ሰው በዚያ ቀን መሸሻው የት ነው?» ይላል፡፡
كَلَّا لَا وَزَرَ
ይከልከል፤ ምንም መጠጊያ የለም፡፡
إِلَىٰ رَبِّكَ يَوْمَئِذٍ الْمُسْتَقَرُّ
በዚያ ቀን መርጊያው ወደ ጌታህ ብቻ ነው፡፡

👍5❤4💔1
የከፋው ሰው ሲሞት የደላው መች ቀረ
ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ❤️🩹
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አሏህ ይዘንላቸውና
ሁሉም ይሞታታል አስጠላም አማረ
ሁሉም ይጓዛታል ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን ያለው ስንቁን ይዞ❤️🩹
ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ አሏህ ይዘንላቸውና
❤5👍4
🥀ሰዎች ሲያረጁ በብዙ ነገር ይቆጫሉ ምነው ያነገር ያኔ በወጣትነቴ አድርጌው ቢሆን ምንው...ምንው እያሉ ብዙ ነገር ሲቆጩ ትመለከታለህ🌱
🪷ግን ግን ከምንም በላይ አሏህ ሙሰሊም አርጎት በወጣትነት ዘመኑ ቁርአን ሳይቀራ በስተርጅናው መቅራት ፈልጎ እቢ ሲለው እንደሚቆጭ ሰው የትም አታገኙም...?
ጌታዬ ወደ ቃልህ መልሰን!

👍8🙏1