☕
🍃ሱፊያን ቢን ዑየይናህ (رحمه الله)
እንዲህ ይላሉ፦
﴿لولا ستْر الله عزَّ وجلَّ ما جالسَنا أحدٌ﴾
“የላቀው አላህ ወንጀላችንን ባይደብቅልን ኖሮ፤ በዙሪያችን አንድም የሚቀማመጠን አይኖርም ነበር።”
🍃ሱፊያን ቢን ዑየይናህ (رحمه الله)
እንዲህ ይላሉ፦
﴿لولا ستْر الله عزَّ وجلَّ ما جالسَنا أحدٌ﴾
“የላቀው አላህ ወንጀላችንን ባይደብቅልን ኖሮ፤ በዙሪያችን አንድም የሚቀማመጠን አይኖርም ነበር።”
🔥4👍2
سنن يوم الجمعة
❶ الغسل
❷ الطيب
❸ السواك
❹ لبس الجميل
❺ قراءة سورة الكهف
❻ التبكير لصلاة الجمعة
❼ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
የጁምዓ ቀን ሱናዎች
➢ገላን መታጠብ
➢ሽቶ መቀባት (ለወንድ ብቻ)
➢ሲዋክ መጠቀም
➢ጥሩ ልብስ መልበስ
➢ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➢ለጁመዓ ሰላት ቀደም ብሎ መሄድ
➢በነብዩ (ﷺ) ላይ ሰለዋትን ማብዛት
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል የጁምዓ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ ሰለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።
اللَّهُمَّ صلِّ عَلَى مُحمَّدٍ وعلى آلِ مُحمَّدٍ
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آل
إِبْرَاهيم إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

❤5👍1
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ነገ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ እንዳትረሱ!
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ነገ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ እንዳትረሱ!
❤7👍1
የልብ ዉበት አላህን መፍራት ነዉ።
የንግግር ዉበት እዉነት መናገር ነዉ።
የምላስ ዉበት ዝምታና ዚክር ነዉ።
መልካም ለይል🥀
የንግግር ዉበት እዉነት መናገር ነዉ።
የምላስ ዉበት ዝምታና ዚክር ነዉ።
መልካም ለይል🥀
❤11👍1
የአላህ ሰላትና ሰላም ሳናይ ላመናቸው ሳያውቁን ለናፈቁን የአለማት እዝነት በሆኑ በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ይስፈን 💝
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ !
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ🌸
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ !
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ🌸
❤4👍1
🌸ስንት ጊዜ አላህ እንዲያወድሶት ይፈልጋሉ?
ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ
"በኔ ላይ1 ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ10 ሰለዋትን ያወርድበታል"
ሰለዋት ከአላህ ከሆነ ውዳሴ ነው
اللهم صل وسلم على محمد
በሌላምሐዲስ
"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ይበራለታል"
ነብዩﷺ እንዲህ ይላሉ
"በኔ ላይ1 ሰለዋትን ያወረደ ሰው አላህ በሱ ላይ10 ሰለዋትን ያወርድበታል"
ሰለዋት ከአላህ ከሆነ ውዳሴ ነው
اللهم صل وسلم على محمد
በሌላምሐዲስ
"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ይበራለታል"
❤9👍1
ዒልም አራት ደረጃዎች አሉት።ሰዎች በአራቱም የእውቀት ደረጃዎች ላይ ሲገቡ የተለያየ ባህሪን ያንፀባርቃሉ።
የመጀመሪያው ደረጃ ላይ ሲገቡ ሁሉንም ነገር ያወቁ ያክል በሁሉም ነገር ጣልቃ እየገቡ እኛ ካልተናገርን ይላሉ።
ሁለተኛው ደረጃ ላይ ሲገቡ የተወሰነ እውቀት እንደሚጎድላቸው ይሰማቸዋል።
ሶስተኛው ደረጃ ሲገቡ ብዙ የማያውቁት ነገር እንዳለ ይሰማቸዋል።
አራተኛው ደረጃ ሲገቡ ለካ ምንም ነገር አናውቅም እውቀት ለካ እንደዚህ ሰፊ ነው እንዴ ብለው አላዋቂነታቸውን በራሳቸው ላይ ያረጋግጣሉ!
ብዙ ጊዜ በሙስሊሙ መካከል ፊትና እየፈጠሩ ያስቸገሩን የመጀመሪያ ደረጃ ላይ ያሉት እህት ወንድሞች ናቸው!

👍4❤1
ግልፅ ኪሳራ
ረሱል صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:-
"አባት እናቱን ወይም አንደኛቸዉን አግኝቶ እነሱን በማስደሰት ጀነት ለመግባት ያልበቃ ሰዉ አፍንጫው አላህ ከመሬት ያላትመዉ "
ሙስሊም÷2551
ረሱል صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:-
"አባት እናቱን ወይም አንደኛቸዉን አግኝቶ እነሱን በማስደሰት ጀነት ለመግባት ያልበቃ ሰዉ አፍንጫው አላህ ከመሬት ያላትመዉ "
ሙስሊም÷2551
🍓3👍1
የትም መሄጃ በሌለህ በሱ ምድር ላይ እየኖርክ
ወንጀል ስትሰራ ያይሃል። ወደሱ እስክትመለስ
ጊዜ ሰጥቶህ ኃጢኣትህን ይደብቅልሃል።
ከዚያም ለተውበት ይወፍቅህና ይቅር ይልሃል።
በተውበትህም ይደሰታል። ኢስቲግፋር
ስታደርግ ላንተ ያለው ውዴታ ይጨምራል።
ክፉ ስራህን ወደበጎ ሀሰናት ይቅይርልሃል።
صباح الخير
ወንጀል ስትሰራ ያይሃል። ወደሱ እስክትመለስ
ጊዜ ሰጥቶህ ኃጢኣትህን ይደብቅልሃል።
ከዚያም ለተውበት ይወፍቅህና ይቅር ይልሃል።
በተውበትህም ይደሰታል። ኢስቲግፋር
ስታደርግ ላንተ ያለው ውዴታ ይጨምራል።
ክፉ ስራህን ወደበጎ ሀሰናት ይቅይርልሃል።
صباح الخير
❤6👍4
ልክ ልንተኛ ጋደም ስንል ጭንቅላታችን ላይ እየመጡ እንቅልፍ ሚነሱንን ሀጃዎች በሙሉ አላህ ያሳካልን🤲
❤24👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነሆ የወራሪዋ እስራኤል እግረኛ ጦር ወደ መሐል ጋዛ ሰርጥ ሊግተለተል ከበራፏ ቆሟል። በተራቀቀ የስለላ ቴክኖሎጂ ታግዞ በሰማይ በምድር ጦሩን ለማዝመት በተንቀቅ ቆሟል። የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስትሩ ቢን ገፊር "የጋዛ ፍፃሜ ደርሷል" በማለት ፅፏል።
ቀሳሞች ከምድር በታች ቡንዲቂያቸው ላይ ጣታቸውን አሳርፈው ይጠብቋቸው ይዘዋል። በአላህ መንገድ ለሚደርስባቸው ነገር ሁሉ ሳይፈሩ ፀንተዋል፡፡ ለጠላት ሳይዋረዱ ከምድር በላይ ቆመው በቢስሚላህ ሊፋለሙ ተዘጋጅተዋል፡፡ እጅ ሊሰጡ?! ሊሰንፉና ነጭ ባንዲራ ሊያውለበልቡ?! ከላ ወሐሻ ወላሂ ላ የንከሲሩ።
ጋዛ
የማትበገር ምሽግ፣ እንደከዚህ ቀደሙ ለዘማቾች መቃብር ትሆናለች። የበደለኞችን ሰራዊት በአላህ እገዛ ታፍረከርካለች።
ጌታዬ ሆይ!
የዒዝና የክብርን አርማ የተሸከሙ ሙጃሂዶችህን ከልል። የብርሃን አጥር የድል ግንብ ሁን።
አላህ ሆይ
እንደ ጅረት የፈሰሰው ንፁህ ደም በበደለኞች ላይ እርግማን፣ ለሷዲቆች ሲትርና ብርሃን አድርገው። ከአሸዋውና ከፍርስራሹ መሐል የሐቅ ባንዲራህን ከፍ አድርግ። የድል ዓርማህን አውለብልብ።
አላህ ትዕግስተኞች ይረዳል
እገዛውንም ይልካል፡፡
አዋኩሙላህ
ነሰረኩሙላህ
አየደኩሙላህ
ሐፊዘኩሙላህ
mahi mahisho

❤5👍3
አመቱ 2132 ላይ ነው ...አለሚቷ በአንድ ሀይል መመራት ጀምራ ነፃነቶች ልብ ውስጥ የተቀበሩበት የሰቀቀን አለም ...እምነትና ሀገር አፈር በልተው በሚታይ ባርነት አለም ያጎነሰችበት ጨለማው ዘመን ...
ፊቱ ላይ ድካም ዳምኖ ባዶነት አይኑ ላይ የደመቀ አፍላ ወጣት የፊት ገፁ የተገነጠለ መፅሀፍ ይዞ ላለመታየት በመጣር ያነበንባል ....የፊት ገፅታው በእያንዳንዱ ገፅ እየገረጣ በቁጭት እንባዎቹን ያረግፋል ። መፅሀፍ ኬት ይላል እነሆ የተወሰነው ክፍል ጋበዝኳቹህ...
" አባቶቻችን ከዛሬ መቶ አመት በፊት ሀብትና ቁጥራቸው አለምን ሞልቶ እምነታቸውን ያለአንዳች ስፍጥና ያራምዱ ነበር ። በርግጥ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ሁነቱ ቢለያይም አሁን እኛ እያሳለፍን ካለንበት ኑሮ እጅግ የተዋበ ዘመን ነበራቸው ። ድሮ ኢስላማዊ መንግስታት የሚባሉ ሀገራት ብዙ ነበሩ...የአለምን ኢኮኖሚ የማናጋት አቅም የነበራቸው ሙስሊም ሀገራት ብዙ ነበሩ...የከሀድያን ሀገር ተብለው በተሰየሙ ሀገራቶች ጭምር በሚሊየን የሚቆጠር አማኝ ነበር አትገረሙም ወይ ? ከመቶ አመት በፊት ሰላት ምን እንደሆነ የሚያውቅ የሁለት አመት ትውልድ ነበር...መስጂድ የሚባል ግንባታ ገንብተው ያመልኩ ነበር ....ሴቶች ሂጃብ መልበስ ይችሉ ነበር ግና ነገራቶች 2024 አካባቢ መለወጥ ጀመሩ ። አሁን አሀዳዊውን አለም ገንብተው አለምን እያለቡ የሚገኙት ሰይጣኖች ሴራቸውን ግልፅ አውጥተው መንቀሳቀስ ጀመሩ የኢስላሙን አለም በመዳፋቸው አስገብተው እርስ በርሱ የሚባላ ድኩም...የአንዱ መጥፋት ለአንዱ ግድ እስካይሰጠው በማይታይ ቅኝ ግዛት ገዟቸው ። አጠገባቸው በሺዎች ሲረግፉ ለአርጋፊዎቹ ኪሳቸውን እያረገፉ ማጎብደድ ላይ በረቱ ። ያኔ ሙስሊሞች ወኔ ቢስ ፣ እጅግ ፈሪ ፣ እጅግ ተከፋፋይ እና እርስ በርስ የሚናከስ ውሻ ሆነው ነበር ። ስልጣን ላይ ያሉት ሁሉ ነገን እያወቁ ለነሱ እየተቀጣጠለ የሚገኘውን የእሳት ክምር እየተመለከቱ በሚያስደነግጥ እንቅልፍ ውስጥ ገብተው ነበር ...የአንዳንድ ሀገራት ንጉሶች ከሀገራት የሚበልጥ ሀብት አከማችተው የነበሩም ነበሩ ። ተርታው ማህበረሰብ ይህ ሁሉ እየሆነ ባለበት የርስ በርስ ጥላቻውን በማራገብ ላይ ተጠምዶ ነበር....በሺ የሚቆጠሩ ወንድም እህቶቻቸው ሲረግፉ ...ሴቶቻቸው ሲደፈሩ...ልጆቻቸው በውሻ ሲበሉ ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፀምባቸው ተርታው ማህበረሰብ ከመውቀስ አልፎ እጁን ለዱዓ ዘርግቶም አያውቅም ነበር.....
እቀጥለዋለው
@baledaw

👍3
☪AHLEL MUSLIM☪
አመቱ 2132 ላይ ነው ...አለሚቷ በአንድ ሀይል መመራት ጀምራ ነፃነቶች ልብ ውስጥ የተቀበሩበት የሰቀቀን አለም ...እምነትና ሀገር አፈር በልተው በሚታይ ባርነት አለም ያጎነሰችበት ጨለማው ዘመን ... ፊቱ ላይ ድካም ዳምኖ ባዶነት አይኑ ላይ የደመቀ አፍላ ወጣት የፊት ገፁ የተገነጠለ መፅሀፍ ይዞ ላለመታየት በመጣር ያነበንባል ....የፊት ገፅታው በእያንዳንዱ ገፅ እየገረጣ በቁጭት እንባዎቹን ያረግፋል…
ልጆቻቸው በውሻ ሲበሉ ይህ ሁሉ ግፍ ሲፈፀምባቸው ተርታው ማህበረሰብ ከመውቀስ አልፎ እጁን ለዱዓ ዘርግቶም አያውቅም ነበር ። ሁሉም ተራው ደርሷቸው በዛ ማጥ ውስጥ እንደሚያልፉ አዕምሯቸው ላይ ውል ብሎም አያውቅም ። ጊዜያቶች በሄዱ ቁጥር የሙስሊሞች ሰቀቀን እየጨመረ የሚሞተው ቁጥር ሚሊየን እያለፈ ...መሳሪያ የተባለ ሁሉ እየተሞከረበት ለብዙ አመታት ዘለቀ ። ሙስሊሞች ያልሞቱበት አንድ ቀን እጅግ አስገርሞ ሰበር ዜና ለመሆን እስኪበቃ ድረስ በደል ምድር ላይ ተንሰራፋ...ገሚሶቹ በመንግስቶቻቸው ስልጣን ሽኩኛ በሺዎች በየቀኑ እየረገፉ...አንዱን ጠልቶ ለአንዱ የሚደግፈው ሙስሊም ወታደር አጋጣሚውን እየተጠቀመ ሴቶችን እየደፈረ ...የሴቶች የድረሱልን ጥሪ" ቢያንስ የእርግዝና መከላከያ ላኩልን" እስኪሆን ድረስ ሰቀቀኑ በየቤቱ ይገባ ጀመር ። በድሎት ይኖሩ የነበሩት አረብ ሀገራት ከፍልስጥኤማውያን እልቂት ኋላ አፈሙዙ ዞሮባቸው ሁሉም የአረብ ሀገራት ዋይታውን ማስቀጠል ጀመሩ። ለአስርት አመታት ሲያንቀላፋ የከረመው የሙስሊሙ አለም...ሲያፋፋው በነበረው ጠላት ጥርስ ስር ተሰንቅሮ መንቸፋቸፍ የሲቃው ሀ ሆነ ። በመከፋፈል ለከት ያጣው የሙስሊሙ አለም ሁሉንም ሲቃ በቡድን መስመራቸው እየመዘኑ ውድቀታቸውን ለጠላታቸው እስኪያስገርም ድረስ አፋጠኑት ። እኔጋ ዛሬ ጥቂት ሺዎች ናቸው የሞቱት እስማለት ደርሰው ነበር መንግስታቶች ። ጋዛ የያዘችውን የጥቃት ማዕበል መቋቋም አቅቷት ከተከፈተች በኋላ የሙስሊሞች ደም አባይን አስንቆ ተበራከተ...አሊሞች..ዱዓቶች የተማሩ ምሁሮች ሁሉ ችላ ያሉት ትልቅ ማዕበል ያጠፋቸው ጀመር ። ለዚህ ሁሉ እልቂት እና ላለንበት የባርነት ዘመን ሁሉ የነሱ ስህተት ነበር ። አባቶቻችን ለዚህ ሁሉ መገለባበጥ ተጠያቂዎች ነበሩ ....ሙፍቲው ፣ኡስታዙ፣ተርታው ማህበረሰብና ሁሉም መንግስታቶች ለኢስላም መዋርድ ተጠያቂዎች ናቸው ...ሁሉም ለዚህ ሁሉ ጥፋት የሚከፍሉት ዋጋ ይኖራል ። ያ ትውልድ መህዲውን ሲጠብቅ ነበር ...ልክ እንደኛው ያለሀፍረት መህዲን በሽንፈት ስሜት ሲጠብቅ ነበር ! ውርደት ሁሉ..... "
ሁለት የጨለማው አለም ዘቦች ያን አፍላ ወጣት አንስተው " ሙስሊም ነው ሙስሊም ነው " ብለው ገለውት እየተሳሳቁ መንገዳቸውን ቀጠሉ ። መፅሀፉ በደም ተጨማልቆ የያዘውን የደም ታሪክ ሸፈነ ።
@baledaw
@baledaw
ሁለት የጨለማው አለም ዘቦች ያን አፍላ ወጣት አንስተው " ሙስሊም ነው ሙስሊም ነው " ብለው ገለውት እየተሳሳቁ መንገዳቸውን ቀጠሉ ። መፅሀፉ በደም ተጨማልቆ የያዘውን የደም ታሪክ ሸፈነ ።
@baledaw
@baledaw
💔6❤1👍1
إنَّ الغصون إذا قومتها إعتدلت
ولا يلين إذا قومته الخشب
🌹ለጋ ልምጭ ብታስተከክለው ወይም ብታርቀው ቀጥ ይላል ደረቅ እንጨት ብታስተካክለው አይስተካከለም !እድሉ መሰበር ወይም ማገዶ መሆን ነው
ስለዚህ ህፃናቶች በልጅነታቸው በጥሩ ተርቢያ ተኮትኩተው ተስተካክለው ሊያድኩ ይገባል።
ህፃናትን ማስተማር ንፅህ ወረቀትላይ እንደመፃፍነው።
ولا يلين إذا قومته الخشب
🌹ለጋ ልምጭ ብታስተከክለው ወይም ብታርቀው ቀጥ ይላል ደረቅ እንጨት ብታስተካክለው አይስተካከለም !እድሉ መሰበር ወይም ማገዶ መሆን ነው
ስለዚህ ህፃናቶች በልጅነታቸው በጥሩ ተርቢያ ተኮትኩተው ተስተካክለው ሊያድኩ ይገባል።
ህፃናትን ማስተማር ንፅህ ወረቀትላይ እንደመፃፍነው።
👍5❤2
የአላህ ሰላትና ሰላም ሳናይ ላመናቸው ሳያውቁን ለናፈቁን የአለማት እዝነት በሆኑ በነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ይስፈን 💝
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ !
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ🌸❤️🩹
አላህ ለባርያዉ መልካምን በሻለት ጊዜ
ምላሱ በነብዩ ሙሀመድ ﷺላይ ሰለዋት
እንድታደርግ ያገራለታል!!
صلوات الله عليه وسلم
ዛሬ ጁምአ ነዉ ሰለዋት አብዙ
አህባቢ !
اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ🌸❤️🩹
❤9
ስለ ህመማችን አልቅሰን
የምንነግረው አላህ ምስጋና
ይገባው እሱ በርግጥም...
ትክክለኛ ፈዋሽ ነው❤️🩹
የምንነግረው አላህ ምስጋና
ይገባው እሱ በርግጥም...
ትክክለኛ ፈዋሽ ነው❤️🩹
❤8👍2
መልካም ጓደኛ ሪዝቅ ነው
ሪዝቅ ሰፋ ያለ ትርጉም አለው። ከገንዘብና ከቁሳቁስ ባሻገር፣ አላህ የሚለግሰን እውነተኛ ጸጋዎች ብዙ ናቸው። በመልካም የሚያስታውሱን ወንድሞችና እህቶች፣ ጥሩ ጓደኞች፣ ሰላማዊ ቤተሰብ፣ ጤና፣ እውቀት፣ እና የመሳሰሉት ሁሉ የሪዝቅ አካል ናቸው።
በተለይ ደግሞ ምክር የሚለግሱና በአላህ የሚያስታውሱን ሰዎች መኖር ትልቅ ጸጋ ነው። እነዚህ ሰዎች በዱንያ ህይወታችን ስኬታማ እንድንሆን ከመርዳት በተጨማሪ፣ ለመጨረሻው ህይወታችንም የሚያስታጥቁን ናቸው። ሲሳሳት የሚያርሙ፣ መልካም ስራዎችን እንድንሰራ የሚያበረታቱ፣ ከአላህ መንገድ ስንርቅ ወደ እርሱ እንድንመለስ የሚገፋፉ ናቸው።
የእውነተኛ ሀብት መለኪያው የባንክ ሂሳብህ ላይ ያለው ገንዘብ ሳይሆን፣ በዙሪያህ ያሉት ሰዎች ጥራት ነው። በመከራ ጊዜ አብረውህ የሚቆሙ፣ በደስታ ጊዜ ደግሞ ደስታህን የሚያባዙልህ ሰዎች ካሉህ፣ ከማንኛውም ሀብታም በላይ ሀብታም ነህ ማለት ነው።
ገንዘብ ሰውነትንና ቁሳዊ ፍላጎቶችን ሊያሟላ ይችላል። ነገር ግን ልብንና መንፈስን የሚመግበው የሰዎች መልካምነት፣ ፍቅር፣ መተሳሰብና ትክክለኛ መመሪያ ነው። እነዚህ ከገንዘብ በላይ ለውስጣዊ ሰላምና እርካታ ወሳኝ ናቸው።
አላህ መልካም ጓደኞች አድርጎ መልካሞቹን ጎደኞች ይወፍቀን

❤6🔥2👍1
ሃቢቢ! ምንም ያክል ቢያምርብህና ሃብት ቢኖርህ ሸሪዓዊ እውቀት ግን ከሌለህ እመነኝ ጎዶሎነት ይሰማሃል።! ያሉህንም ፅጋዎች እንዳትደሰትባቸው ነው የምትሆነው። ዝቅ ብለህ ቅራ! ለዱንያህ አትጨነቅ ልትቸገር፣ ልትራብ፣ ልትሰቃይ ትችላለህ አብሽር ማንም ተመችቶት አሊም የሆነ የለም። የሸሪዓን እውቀትን ሽታ ስትቀምሰው እሱን ከመፈለግ በላይ ሃብት እንደሌለ ትገነዘባለህ።!
❤8👍1