Telegram Web Link
ሃቢቢ! ምንም ያክል ቢያምርብህና ሃብት ቢኖርህ ሸሪዓዊ እውቀት ግን ከሌለህ እመነኝ ጎዶሎነት ይሰማሃል።! ያሉህንም ፅጋዎች እንዳትደሰትባቸው ነው የምትሆነው። ዝቅ ብለህ ቅራ! ለዱንያህ አትጨነቅ ልትቸገር፣ ልትራብ፣ ልትሰቃይ ትችላለህ አብሽር ማንም ተመችቶት አሊም የሆነ የለም። የሸሪዓን እውቀትን ሽታ ስትቀምሰው እሱን ከመፈለግ በላይ ሃብት እንደሌለ ትገነዘባለህ።!
8👍1
ዛሬ የረገጥከው መሬት ነገ ጣሪያህ ነው 🤌

አስተውል!!!
📌ዱንያ የማለፊያ እንጂ የመኖሪያ ሀገር አይደለችም
👍14🔥21
Audio
👍4
የኣላህ ጠጋኝነትኮ ይገርማል!!! እስካሁን አጣናቸው ብለን የተከፋንባቸው ጉዳዮች የሆነ ሰዐት ላይ እንኳን አጣናቸው እንላለን ከዛ በሱ ተደስተን ሳንጨርስ ደሞ በላጫቸውን አላህ ይተካልናል!!

አል ጀባር🌹 አላህ ሁላችንንም በተሻለ ይጠግነን
17👍2
🌴ኢማም አል-ሀፊዝ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝አደም  ከጀነት የተባረረው በአንድ ወንጀል ነው። እናንተም ብዙ ወንጀል ትጨምራላችሁ። በእሱም ሳትፀፀቱ  ወደ ጀነት መግባት ትፈልጋላችሁ።❞

📚لطائف المعارف: (صـ ٨١)].
══════ ❁ ══════
👍6
💥💥ፈጅር ሰጋጆች

በሀይማኖት ላይ የእውቀት መጨመርን፣ በሪዝቅ ላይ መጨመርን፣
በህይወት ላይ ደስታን፣ በኑሮበረከትን፣
በሰውነት ላይ ጤናን ይስጣችሁ።
17👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነገራቶች ሲደራረብን ወደ አላህ እንጂ ወደ ሌላ አንሽሽ አላህ ያ ልክ ስንተኛ የሚያስጨንቁንን እንቅልፍ የሚነሱንን ሀጃዎች ይሙላልን

ውብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ🍓🍓🍓🍓
12👍2
AHLEL MUSLIM pinned «https://vm.tiktok.com/ZMBFCwSE7/»
🌸 ሀያእ ያላት ሴት መኝታ ቤትምትለብሰውን ልብስ
      ሀያእ የሌላት ሴት አደባባይ ላይ ለብሳው ትወጣለች

አላህ ይዘንልን!!!
9👍1
🍃ካላጡ ማግኘት የለም ጀነት'ኮ ራሱ ሞት ይፈልጋል።
💯12👍3
#ፍቅር ምንድነው ብለው ጠየቁኝ ?
#መልስ :-የምትወደውን ነገር ለምትወደው ሰው መመኘት።

        #ጀነትን ወድጄ ተመኘሁላችሁ..
🍂 ከወደዳችሁኝ የምትወዱትን ተመኙልኝ🍃
18👍3
ከምንም ነገር በላይ የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር እድሜዬ ጨምሮ መልካም ስራዬ ሳይጨምር ጀምበር የምትጠልቅበት ቀን ነው

  ኢብኑ መስዑድ(ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ)

 
6👍2
እውነተኛ ጓደኝነት በሁለት አካል ውስጥ ያለ አንድ ነፍስ ነው!
الصديق الحقيقي روح واحدة في جسدين🫀

የሀቂቃ ጓደኝነትን አላህ ይወፍቀን🫀

መልካም አዳር🌺
15👍1
⚡️ ግራ እንዳትጋቡ!!

በሀቅና በባጢል መካከል ትግል እስከ ቂያማ ቀን ድረስ የሚቀጥል ነው። የባጢል ሰዎች ሰዎችን ከትክክለኛው መንገድ አውጥተው ወደ ጀሃነም ይዘው ለመውረድ የሚያደርጉትን ትግል የሀቅ ሰዎች መንገዳቸውን ከማብራራትና ግልጽ ከማድረግ ቀኑን አያርፉም ሌሊቱን አይተኙም።
ከእኛ የሚጠበቀው ለማንም ሰው ወገንተኛ አለመሆን ነው!
ለሀቅና ለሀቅ ብቻ! ቁርአንና ሀድስ በትክክል መረጃ ላመጡ ሰዎች አጋርነታችንን እናሳያለን።

⚡️የሀቅ ሰዎች ስማቸው እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ከፍ ብሎ ይፅፋል!

وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡

⚡️በተቃራኒው የጥመት ሰዎች በዱንያ ላይ ዉርደትን ተከናንበው ፣ነገ በአኸይራ ደግሞ ከዚህ የከፋ ነገር ይጠብቃቸዋል።

إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ
"ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው፡፡"

👉እስልምና ላይ any person -አገላለፁ ሰለተመቸኝ ነው፣ኡስታዜ ነው የሚባል  Derivative or calculus የለም!
ሀቅና ከተናገረ አህለን ወሰህለን ብለን እንቀበላለን Unless የሱን የግል ሀሳብ እንድንቀበል የሚዳርገን ምንም ነገር የለም!

ምክንያቱም ነገ ቀብሩም ሂሳቡም ሲራጡም ለየግል ነውና!
5👍2
ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ሲጎድልባት ታለቅሳለች
ለማስመሰል አለቀሰች ለመባል ታለቅሳለች
ሳለቅስ አምራለሁ ይሁን ብላ በመስታወት
ፊት ታለቅሳለች

ወንድ ልጅ ግን ሁሉንም ነገር ሲያጣ
ጭልም ሲልበት ያኔ ያለቅሳል

      
👌61👍1
ሀሜተኛ!!

"ስለ ሰው አንተ ጋር መጥቶ ሚያወራልክ ፋሲቅ ስለ አንተም ሄዶ እንደሚያወራ አትጠራጠር"
11👍1
አንዳንዴ ሆስፔታል መሄድ ጥሩ ነው እዛ ያሉትን ታካሚዎች ስታይ ከልብህ አልሀምዱሊላህ ትላለህ!😢

ሀብት ማለት አፊያ ነው!🖤
👍7🔥4
ጠይቀንህ በሰጠኸንም
ሳንጠይቅህ በለገስከን
ጠይቀንህ በከለከልከንም
ባዘገየህብንም ነገር ሁሉ
                
                  الحمد لله❤️‍🩹
18👍1
ሪዝቅህ እንዲጨምር
ትፈልጋለህ?

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن سَرَّهُ أنْ يُبْسَطَ له في رِزْقِهِ، أوْ يُنْسَأَ له في أثَرِهِ، فَلْيَصِلْ رَحِمَهُ.﴾
“ሲሳዩ እንዲሰፋለት እድሜው እንዲረዝምለት የሚፈልግ ዝምድናውን ይቀጥል።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2067
3👍2
2025/10/17 18:58:53
Back to Top
HTML Embed Code: