🌤 ከቀኖች ሁሉ በላጩ ..
ውዱ ነብይ ﷺእንዲህ ብለዋል
"በላጭ ከሆኑ ቀናቶቻችሁ መካከል ጁመዓ ነውበኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ የናንተ ሰለዋት ይደርሰኛልና
اللهم صل وسلم على نبينا
❄️ በሌላም ንግግራቸው
"በጁመዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን ያነበበ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ይበራለታል"ብለዋል

❤🔥6👍1
ረሡል #ﷺሰለሏሁ#ﷺ ዐለይሂ #ﷺወሰለም#ﷺ እንዲህ ብለዋል :-•·•·•·•·•·•·•·•·•·••·•·•·•·•·•·•·•
ስስታም ማለት የኔ ስም ተጠርቶ በኔ ላይ ሰለዋት ያላወረደ ነው።•·•·•·•·•·•·•·•·•·••·•·•·•·•·•·•·•
ﷺاللهم ﷺصلیﷺ وسلم ﷺعلیﷺ نبيناﷺ محمد
◆◇◆◇◆◇◆◇◆◇

❤8👍1
ٱلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ ٱللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ
እስኪ የኢሬቻ በዓል ከእስልምና እምነት ጋር የማይስማማባቸው ዋና ዋና የሆኑ ሶስት ነጥቦች የፈጠነች አብረን እንይ
የመጀመሪያው እና ዋነኛው ተውሂድ።
እስልምና አንድ አምላክ (አላህን) ብቻ ማምለክን ያስገድዳል፤ ምስጋናም ሆነ ልመናን ለሌላ አካል ማጋራት (ሽርክ) በፍፁም የተከለከለ ነው።
ኢሬቻ ደግሞ ከጥንታዊው የዋቄፈና እምነት ጋር የተቆራኘ ነው ፣ በኢሬቻ በበዓሉ ላይ የሚፈጸሙ ሃይማኖታዊ ድርጊቶች ከአንድ አላህ አምልኮ ውጪ ናቸው ።
ሲቀጥል በዲናችን አምልኮ የሚፈጸመው አምላካችን አላህ በደነገገው ነብያችን ባሳዩን መንገድ ብቻ ነው።
በኢሬቻ ወቅት ግን ወደ ውሃማ አካላት (ሆራዎች) ምናምን በመሄድ እና ለምለም ዕፅዋት/ሳር በመያዝ አምልኮ ይቀርባል።
ሶስተኛው እስለምና ሁለት ዋና ዋና የደስታ ቀናት ብቻ ነው እንደሃይማኖታዊ በአል እውቅና የሚሰጠው እነሱም (ዒድ አል-ፊጥር እና ዒድ አል-አድሓ) ናቸው
ከነሱ ውጪ ሌሎች ሃይማኖታዊ ይዘት ያላቸውን በዓላት ማክበር አይፈቀድም።

👍5
✍
አላህ በተከበረው ቃሉ በአንዲት ምዕራፍ ውስጥ ስለ ሁለት ደካሞች ይነግረናል፦
📖{وَخُلِقَ الْإِنسَانُ ضَعِيفًا}
{ሰው ደካማ ተደርጎ ተፈጠረ።}
[አል_ኒሳእ:²⁸]
📖{إِنَّ كَيْدَ الشَّيْطَانِ كَانَ ضَعِيفًا}
{የሸይጧን ተንኮል ደካማ ነው።}
[አል_ኒሳእ:⁷⁶]
ሁለት ደካማዎች ቢፋለሙ ከሁለት አንዳቸው አጋዥ ካላገኙ በስተቀር አንዱ ሌላውን መርታት አይችልም።
በጠላትህ ላይ አሸናፊ ትሆን ዘንዳ ሁሌም በአላህ ታገዝ!!
...

👍6
"ከጀነት ዉጭ የሆነ ጸጋ ሁሉ አላቂ ነው፤ ከእሳት ዉጭ የሆነ መከራ ሁሉ አላፊ ነው!"
( አሊ ኢብን አቡጧሊብ(ረ.ዐ))
🖤
( አሊ ኢብን አቡጧሊብ(ረ.ዐ))
🖤
❤5👍1
አንዲት እናት ለሴት ልጇን ፦ ስትራመጂ እግርሽ የት ላይ እንደሚያርፍ እያስተዋልሽ ተራመጂ።" ስትል መከረቻት።
ልጅቷም "ማማ አንቺም ስትራመጂ ጥንቃቄ አድርጊ! እኔ ያንቺን እርምጃ ነው የምከተለው!።" ብላ መለሰችላት።
እራስሽን አስተካክይ ልጆችሽ አንችን አርዓያ አድርገው ይከተሉሻልና!😇

❤7👍1
☀️«አኺራ እየመጣች ነው፣ዱንያ ላትመለስ እየሄደች ነው።የአኺራ ልጆች ሁኑ። የዱንያ ልጆች አትሁኑ! ዛሬ ሥራ እንጂ ሂሳብ የለም። ነገ #ሂሳብ እንጂ ሥራ የለም!»
<< ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ...>>
<< ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንሁ...>>
❤3🔥2👌2👍1
መኖርህ ማንንም ካልጠቀመ መሞትህ
ማንንም አይጎዳም። ስለዚህ ዱኒያ ላይ
ስትኖር ዋጋ ያለህ ሰው ሁን
ማንንም አይጎዳም። ስለዚህ ዱኒያ ላይ
ስትኖር ዋጋ ያለህ ሰው ሁን
❤11👍1
✍
የሆነ ነገር ማግኘት ከፈለክ እሱ ላይ ለመድረስ ብለህ አላህን አታምጽ።
ምን አልባት ያንን ነገር ማግኘት እንዳትችል ምክንያት ሊሆንብህም ይችላል።
ምክንያቱም፦
አላህ ዘንድ ያለ ነገር አላህን በማመጽ አይገኝምና!!

🌱☞በዚህ ዘመን ብዙ ሌባዎች አሉ። ነገር ግን ከስልክ የከፋ ሌባ እስካሁን አላየሁም‼ የሰው ሌባ የ አንተን ቁሳዊ ነገሮችን ሊሰርቅ ይችላል… ስልክ ግን🥀🥀
ግዜህን፣አዕምሮህን፣ችሎታህን ከቤተሰብ ጋር ያለ ግንኙነትህን…ከዚያም አልፎ ኢማንህንም የሚሰርቅ አደገኛ ሌባ ነውና ተጠንቀቅ።!
ይህ የስልክ ነገር ያለ ምንም ጥርጥር አሏህ ያዘነለት ሰው ሲቀር አብዛኞቻችን የተፈተንበት ጉዳይ ነው። አሏህ ያስተካክለን።!

❤2
💙 የምትታገዝባቸው ሰዎች ሁሉ
አንተን ከመርዳትህ በፊት ሊሞቱ ይችላሉ
๏ ጉዳይህን ሁሉ ወደ ማይሞተው
አላህ አስጠጋቸው…
(وَتَوَكَّلْ عَلَى الْحَيِّ الَّذِي لَا يَمُوتُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ)
" በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ ፡፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው ፡፡"
[አል-ፉርቃን 58]

❤3❤🔥1👍1
አንድም ፈለስጢናዊ:- አላህ ሆይ ምነው ተውከን? የለህም ወይ? ሲል አንሰማም::ይልቁንስ አላህ ላይ ይተማመናሉ::በነቢ ﷺ ላይ ሶለዋት ያወርዳሉ::በትንሽ ችግር ምን ያህል አማራሪና ተስፋ ቆራጭ እንደሆንን ከአላህ ጋር ምን ያህል እንደምንርቅ እራሳችንን ማየት ያስፈልጋል::
❤8👍3
አንዳንዴ......
[>>አንተ ቁጭ ብለህ ትምህርት እና ትምህርት ቤቱን ስትረግም…
ሌላው በየቀኑ እየተመኘ ትራሱ ላይ ያለቅሳል
[>>አንተ እናትህ ላይ ድምፅህን ከፍ አርገህ ስትጮህባት…
ሌላው ደግም ብቻውን ጨለማ ውስጥ ቁጭ ብሎ ጠረኑዋን እየናፈቀ እንባውን ያፈሳል።
[>>አንተ ሚስቴ እንዲ ናት ልጆቼ እንዲ ናቸው እያልክ ስትበሳጭ እና ስሞታ ስታቀርብ…
ሌላው ደግሞ እቅፍ እና የህፃን ድምፅ ለመስማት ናፍቆት እያለቀሰ ዱዓ ያደርጋል።
[>>ያለብህን ጉድለት እና መልክህ በመጥላት ስታማርር እና ስትበሳጭ…
ሌላው ደግሞ የአልጋ ቁራኛ ሆኖ በህመም ይተኛል።
😊 በተሰጠህ ነገር አላህ አመስግን ምናልባት ባለማመስገንህ እሱንም ልታጣ ትችላለህ።
አልሀምዱሊላህ!🖤

❤10👍1
ቆጥረህ የማትዘልቀው ፤
የትኛውም የሂሳብ ቀመር
አስቦ የማይደርስበት ነገር ቢኖር
.
.
አላህ ላንተ የዋለልህ ፀጋ ነው።
ስለዚህ ሁሌም አላህን አመስግን
አልሃምዱሊላህ ×10
የትኛውም የሂሳብ ቀመር
አስቦ የማይደርስበት ነገር ቢኖር
.
.
አላህ ላንተ የዋለልህ ፀጋ ነው።
ስለዚህ ሁሌም አላህን አመስግን
አልሃምዱሊላህ ×10
❤7👍2
የሟችና_አልቃሽ አስገራሚ ገፅታ
አንድ ቀን አላህን በጣም የሚገዛ ሰው ወደ ሞት እየተቃረበ መጣ በዙሪያው ያሉ ቤተሰቦቹ ማልቀስ ጀመሩ...ከዛም ይህ ሊሞት የተቃረበ ሰው ለቤተሰቦቹ "ቁጭ አድርጉኝ " አላቸው ደግፈው አስቀመጡት ..ከዛም ወደ አባቱ ዞረና ለምን ታለቅሳለህ ብሎ ጠየቀው
:- አባቱም አንተን ማጣቴ ከአንተ በኋላ ብቸኛ መሆኔ ነው የሚያስለቅሰኝ ብሎ መለሰ ..
ለእናቱም ዞረና እናቴ ለምንድነው የምታለቅሺው አላት
:- እናትየውም "የልጅ ማጣት መሪር ሀዘን ነው የሚያስለቅሰኝ " አለችው ..
ለሚስቱ ዞረና ባለቤቴ ምንድነው የሚያስለቅስሽ አላት
:-እሷም " የአንተን መልካም ነገር ስለማጣ ፤ወደሌላ ስለምከጅል ሸክም ስለምሆን ነው አለችው
ለልጆቹም ዞረና ምንድነው የሚያስለቅሳችሁ አላቸው
:-እነሱም " ካሁን በኋላ ወደ የቲምነት ወደ ውርደትና ደጋፊ ወደማጣት ስለምንጓዝ አሉት....
ይህን ሁሉ ከሰማ በኋላ በጣም አለቀሰ ቤተሰቦቹም ለምን ታለቅሳለህ አሉት እሱም ሁላችሁም ለኔ ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ጥቅም ነው የምታለቅሱት ከናንተ ውስጥ ...ለጉዞዬ መርዘም ለስንቄ ማነስ የሚያለቅስልኝ የለም??....ከናንተ ውስጥ ከዚህ በኋላ መኝታዬ ለብቻዬ አፈር ለመሆኑ የሚያለቅስልኝ የለም ?? ከናንተ ውስጥ ከዚህ በኋላ ስለሚጠብቀኝ አስደንጋጭ ጥያቄዎች የሚያለቅስልኝ ሰው የለም ?? ከናንተ ውስጥ የአለማት ጌታ ፊት መቆሜን አስታውሶ የሚያለቅስልኝ የለም.አለና በፊቱ ወደቀ ቢያንቀሳቅሱትም ህይወቱ አልፋ ነበር።
በዚች አለም ሰትኖር አላህን ለማስደሰት እንጂ ሰዎችን ለማስደሰት አትኑር። በሞትክ ጊዜ ሰዎች ሰለሚያጡት ነገር እንጂ ሰላአንተ ሰለሚገጥምህ ነገሮች አሰበው አይጨነቁም።