Telegram Web Link
📌ወላሂ ቀላል ነው!

ሁላችንም ሃላፊነታችንን ከተወጣን እጅግ በጣም ቀላል ነው። እዚህ ቻናል ውስጥ ካለነው 58,000 ሰዎች ውስጥ 1800 ሰው ብቻ 10ሺህ ብር ቢለግስ በቀብር ቦታዎች ላይ ላለው የብሎኬት ችግር በዘላቂነት ሊፈታ የሚችለውን የብሎኬት ማምረቻ መግዛት እንችላለን። ለኛም ዘላቂ ሰደቃ ሆኖልን ይቀራል ኢንሻ አላህ

ታዲያ አሁን ወንድሞቼ፣ እህቶቼ በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ከከበደን እንጂ አላህ ለሰጠው ሰው 10,000 ብር ምንድን ናት?!

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
62👍13
📌 ጁሙዓችንን በሶደቃ ጃሪያ እናድምቅ

ዛሬ የረመዳን የመጨረሻው ጁሙዐ ነው። ከቁርኣን፣ ከሶለዋት፣ ከሶላት፣ ከዱዓ፣ ከሲለቱ ረሒም፣ በሽተኛን ከመጠየቅ፣ ከቀብር ዚያራው፣ ከኢስቲግፋር… ከብዙ ኸይሮች ሁሉንም አዳርሰን መስራት የምንችልበት እቅድ ቢኖረን መልካም ነው። እናስብበት!
:
የብሎኬት ማሽኑ ጉዳይንም ከግብ ለማድረስ ሁላችንም እንረባረብ
የዚህ ቻናል ታዳሚያን 1000 ብር ሁሉም ከተሳተፈበት የማሽን ግዢውን ማሳካት እንችላለን። ሞባይል ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ለበኋላ አናቆየው። አሁኑኑ ጠቅ ጠቅ እናድርገው። ባንክ መሄድ የሚጠበቅብን ሰዎችም በሶለዋት ታጅበን እናስገባው። እርምጃችን፣ ሐረካ ሰከናችን የሰዎችን ስራ ጠንቅቆ ከሚዘግበው ጀሊሉ በሐሰናት መዝገባችን ላይ ተጽፎ እናገኘዋለን። ዛሬ ሁላችንም አስገብተን ጁሙዓችንን በሶደቃ ጃሪያ እናድምቅ። እዚህ የሌሉ ባልደረቦቻችንንም እንቀስቅስና ከነሱም ጋር የጀነት ንግድ ተጋሪዎች እንሁን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
26👍17
📌አላሁ አክበር! አላሁ ኣክበር

ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ ወንድም 300ሺህ ብር አስገብቶ ያስገባበትን ስሊፕ በውስጥ ልኮልናል። አላህ ይቀበለው! የከፈለውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳው። የቀረውን ገንዘቡን በረካ ያድርግለት። በዐፊያው፣ በቤተሰቡ እና በሚወዳቸው ላይ ክፉን ሁሉ ይያዝለት። አላህ ኒዕማውን ይጠብቅለት!!! ለዚህ ወንድማችን እናንተም ዱዓ አድርጉለት።

እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።


📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
92👍28
📌3 ሚለየን ብር ሰብስበናል!

የሙስሊም መካነ መቃብር ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት የጀመርነው ዘመቻ በሰዐታት ውስጥ 3ሚሊየን ብር መድረስ ችለናል። አልሃምዱሊላህ።

3 ሚሊየን ብር ብንሰበስብም የቀረን ብዙ ነውና ሁላችንም ተረባርበንና አሳከተን ለማህበረሰባችን እረፍት ለራሳችን ደግሞ ዘላቂ ሰደቃ አስቀምጠን ልናልፍ ይገባል።

ይህንን ለማሳካት ደግሞ እዚህ ፔጅ ላይ ካለነው ከ1ሚለየን በላይ ሰዎች ውስጥ 1700ሰዎች ብቻ 10ሺህ ብር ቢለግስ በቀብር ቦታዎች ላይ ላለው የብሎኬት ችግር በዘላቂነት ሊፈታ ይችላል

ታዲያ አሁን ወንድሞቼ፣ እህቶቼ በሞባይል ባንኪንግ ማስገባት ወይም ባንክ ሄዶ ማስገባት ከከበደን እንጂ አላህ ለሰጠው ሰው 10,000 ብር ምንድን ናት?!

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌 መልዕክቱን ለማዳመጥ https://fb.watch/rehc2MGYNs/?
34👍23
ወንድም እህቶቻችን ረመዳን ሳይወጣብኝ ዋጋ ውድ በሆነበት ልነግድ ብለዋል። ዛሬ ሱና በፈርድ በሚታሰብበት፣ ፈርድ በ70 ፈርዶች በሚባዛበት ነው የምጋዛው። ሞኝ አይደለሁም ብሏል።

እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።


📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
👍2516
በሞት ላጣችሁት ወዳጃችሁ የምትሰጡት ምርጥ ስጦታ ይህ ነው!
ይኸው የወላጆቹን ውለታ የማይረሳው መልካም ልጅ ለእናቴ እና ለአባቴ ሰደቀቱል ጃሪያ ይሁንልን ብለው ከ100ሺህ ብር በላይ አስገብተዋል። እናንተስ?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።


📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
22👍12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኮልፌ ሙስሊም መቃብር አስተባባሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት ነው።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
42👍19
ወንድም እና እህቶች!

በቀብር ቦታዎች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍ የቻላችሁትን አድርጉ። ሶደቃ በላእ ይመልሳል። ህመምን ይፈውሳል። ሪዝቅ ያሰፋል።

የምታበረክቱት ደግሞ ዘላቂ ለሆነ ስራ ነው። ከሞት በኋላም የማይቋረጥ አጅር ያገኙበታል። በዙርያችሁ ያሉ ወዳጆቻችሁን ይቀስቅሱ። የኸይር ስራ ምክንያት ይሁኑ።

እስኪ የዛሬ ቀዳሚ ስራችሁ አድርጉት። ሞባይል ባንኪንግ ያላችሁ አትዘናጉ ገቢ አድርጉ። የሌላችሁም በቅርባችሁ ያለ ባንክ ጎራ ይበሉ። ባረከላሁ ፊኩም!

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
39👍21
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
ጥሪያችን በ9ኙ በሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በቋሚነት ለመቅረፍ የብሎኬት ማሽን የማቆም ሶደቃ ጃሪያ ነው። ከሞት በኋላ የሚተርፍዎ የአኺራ ሀብት ነው። በአቅምዎ ይነይቱ ወዳጆችዎን ያስነይቱ ባረካሁ ፊኩም። በዚህ ቋሚ የኸይር ስራ ላይ በመሳተፍ ለራሳችን፣ ለአምዋቶቻችን እና ለምንወዳቸው የአኺራ ስንቅ እናስቀምጥ! እና እርስዎ ስንት ነየቱ?! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99…
📌አልሀምዱሊላህ 4ሚሊየን ብር ተሻግረናል! ግን ብዙ ይቀረናል።

በዚህ ዘላቂ የሰደቃ ስራ ላይ እየተሳተፉ ያሉትን ሁሉ አላህ ይቀበላቸው። ያሰቡት ይሳካ። ወንጀላቸው ይማር። ዐይባቸው ይሰተር። ዙሪያቸው ይባረክ። ባወጡት ይተካ። የቀራቸው ይበርክት።አሚን!

እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
👍5231
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
ጥሪያችን በ9ኙ በሙስሊም መቃብሮች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር በቋሚነት ለመቅረፍ የብሎኬት ማሽን የማቆም ሶደቃ ጃሪያ ነው። ከሞት በኋላ የሚተርፍዎ የአኺራ ሀብት ነው። በአቅምዎ ይነይቱ ወዳጆችዎን ያስነይቱ ባረካሁ ፊኩም። በዚህ ቋሚ የኸይር ስራ ላይ በመሳተፍ ለራሳችን፣ ለአምዋቶቻችን እና ለምንወዳቸው የአኺራ ስንቅ እናስቀምጥ! እና እርስዎ ስንት ነየቱ?! ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99…
📌 የ1000ብር ቻሌንጅ

የጀመርነውን ትልቅ አላማ ከግብ ለማድረግ እያደረጋችሁት ላለው እገዛ የዚህ ቻናል አባላቶችን እያመሰገንኩ የተቀረውን ለማሟላትና የዛሬውን ለሊት 5ሚሊየን ብር ደርሰን እንድናድር የ1000 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል።

እህት ወንድሞቼ: ይህንን ትሩፋት በአንድ ሺህ ብር መዋጮ ማግኘት የምትችሉበት እድል ነው የከፈትንላችሁ። እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አባላት የ1 ሰው ፓኬጅ 1000 ብር ሲሆን የምትችሉትን ያህል በማዋጣት የዘመቻው አካል እንድትሆኑና የቀረውን ገንዘብ እንድንሞላ የቀረበ ጥሪ ነው።

ጉዳያችን አላህ የፈቀደው ስለሆነ ይሳካል። አንተ፣ አንቺ፣ እኛ ግን ለምን ያመልጠናል?!

1000 ብር ምን አላት?! ሀኪም ጋር አነስተኛው ምርመራ ስንት ያስወጣናል?!

ጥርስ ለማስነቀልኮ ከዚያ በላይ ያስፈልገናል?!
ለራሳችን ፣ ለሞቱ ወላጆቻችንና ዘመዶቻችን አንድ ሺህ ብር ይሰሰታል?!

ወይስ ቸላ ብለን ዐይናችን እያየ እድል እናስመልጣለን?!

ያ ጀመዐ በእናንተ እተማመናለሁ! ነገ ዛሬ እያላችሁ ነው። ነገርግን ቀን እየቀረበን ነውና ፍጠኑልን!!

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
45👍15
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
📌 የ1000ብር ቻሌንጅ የጀመርነውን ትልቅ አላማ ከግብ ለማድረግ እያደረጋችሁት ላለው እገዛ የዚህ ቻናል አባላቶችን እያመሰገንኩ የተቀረውን ለማሟላትና የዛሬውን ለሊት 5ሚሊየን ብር ደርሰን እንድናድር የ1000 ብር ቻሌንጅ ጀምረናል። እህት ወንድሞቼ: ይህንን ትሩፋት በአንድ ሺህ ብር መዋጮ ማግኘት የምትችሉበት እድል ነው የከፈትንላችሁ። እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ አባላት የ1 ሰው ፓኬጅ 1000 ብር ሲሆን…
📌📌 ❝ወላሂ! እኔ አውቃታለሁ። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ (በሶላት) እንድንቆማት ያዘዙን ሌሊት እንደሆነች ነው የዕውቀቴ ጥግ። እሷም 27ተኛዋ ሌሊት ናት።❞
ሱሓባው ኡበይ ኢብኑ ከዕብ ስለ ለይለቱል ቀድር ሲያወጋ!

ዛሬ 27ተኛው ሌሊት ናት። ለይለተልቀድር ከሚከጀልበት ለሊቶች መካከል አንዱ ነው። ይህ ለሊት ለይለተል ቀድር ጋር ከገጠመ ሰደቃቻንና ኢባዳችን ከ83 አመት በላይ የላቀ ይሆንልናል። ሳንዘናጋ እንበራታ ኢንሻአላህ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
👍2921
🎈የዛሬውን ለሊት ሁላችንም በኢባዳ እንትጋበት!

የዛሬው የረመዳን ለሊት የረመዳን 27ተኛ ለሊት ነው። ይህ ለሊት ደግሞ ለይለቱል ቀድር ይበልጥ የሚከጀልባት ለሊት ነው። በለይለተል-ቀድር ደግሞ የሚሰራ ዒባዳ ከ1 ሺህ ወራቶች (83 ዓመት) ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ (ሰዓወ) ሰሀባዎች ውስጥ፥ ሰይዱና ዑመር(ረዓ)፣ ኢብኑ ዐባስ ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም( አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው) ለይለተል-ቀድር 27 ሌሊት ላይ ናት ይሉ ነበር!

በዚህች ለሊት ሁላችንም ለዱኒያችንም ለአኼራችንም ዱዓ ልናደርግ፣ ለሀገራችንም ሆነ ለመላው አለም የሰው ልጆች ዱዓ የምናደርግበት ሊሆን ይገባል::

ለሊቱን በኢባዳ ማሳለፍ ፣ይበልጥ ወደ አላህ ተናንሰን መቃረብ እና ማሃርታውን መጠየቅ ፤ከአሳማማሚው የጀሀነም እሳትም እንዲታደገን ጌታችንን መማፀን አንዘንጋ

አላህ ለይለቱል ቀድርን ይወፍቀን

ወንጀላችንም ይማረን
58👍30
2025/07/11 23:29:39
Back to Top
HTML Embed Code: