📌 ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላሉ፦
“ረሱል (ﷺ) ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤ ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።”
ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 953
“ረሱል (ﷺ) ለኢደል ፊጥር ሶላት አይወጡም ነበር፤ ቴምር ተመግበው ቢሆን እንጂ። የሚመገቡት ደግሞ ዊትር አድርገው ነበር።”
ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 953
❤270👍67
የ1445 ዓ.ሒ ዒድ አል‐ፊጥር በዓል አከባበር በአዲስ አበባ ስታዲየም
📷 Abel Gashaw
📷 Abel Gashaw
❤284👍64