Telegram Web Link
ለቀብር ቦታዎች የሚመረቱትን ብሎኬቶች አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙት ወደ 10ሩም የቀብር ቦታዎች ለማጓጓዝ የሚያገለግል መኪና ለመግዛት ጥሪ ካቀረብን በኃላ ብዙዎች ምላሽ እየሰጡነ‍ኣ አሻራቸውን እያኖሩ ነው። እናንተስ?

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
ማሻአላህ ወንድማችን የቁርሴን ለነገው ቤቴ ብሎ ለቀብር ቦታዎች የብሎኬት ማጓጓዣ መኪና ግዢ የአቅሙን ድጋፍ አድርጓል። እናንተስ?

📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል pinned «🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ? 📌ንግድ ባንክ 1000615556638…»
📍250,000 ብር ደርሰናል

አልሀምዱሊላህ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ 10 የቀብር ቦታዎች ብሎኬት ለማመላለስ የሚያግዝ መኪና ለመግዛት የጀመርነው ዘመቻ በሰዐታት ውስጥ ብቻ250,000 ብር ሰብስበናል። ዛሬ ለሊቱን 700,000ብር ደርሰን ለማደር።

10ሺህ ብር የምትነይቱ 70 ሰዎች

100ሺህ ብር የምትነይቱ 7 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ የታላችሁ?

📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
የጁምዓ ሰደቃችሁን ለነገ ቤታችሁ

በኮልፈ‍ኤ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ይህ እንዲሳካ የምትሹ ሁሉ የጁምዐ ሰደቃችሁን እንድትነይቱ እንጠይቃለን

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ? 📌ንግድ ባንክ 1000615556638…
📍 400ሺህ ደርሰናል ብዙ ይቀረናል ሁላችንም ተረባርበል በየቀብሩ ብሎኬት የሚያያጉዘውን መኪና መግዛት ይኖርብናል። አነሰ በዛ ሳትሉ ሁላችሁም አሻራችሁን አኑሩ።

አሻራቸውን ያኖሩ በሙሉ አላህ ይቀበላቸው። ያሰቡት። መዒሻቸው ይመር። ወንጀላቸው ይማር። ዐይባቸው ይሰተር። ዙሪያቸው ይባረክ። ባወጡት ይተካ። የቀራቸው ይበርክት።
አሚን!

እናንተስ?

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📌ዛሬ ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን?

ነብዩ ሶለላሁ ዐለይዊ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:–

"የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር።

① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣

② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣

③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም]

የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ?

ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን ማለፍ የምንፈልግ ከሆነ በሙስሊም መቃብሮች ላይ እየተፈጠሩ ያሉትን የብሎኬት እጥረትና የዋጋ ንረት ለመቀነስ የብሎኬት ማምረቻ ማሽኑን በናንተ ጥረት አሳክተን አሁን ደግሞ ብሎኬቱን ማጓጓዣ መኪና ለመግዛት እየተንቀሳቀስን ነውና ሁላችንም የአቅማችንን ልናግዝ ይገባል።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ? 📌ንግድ ባንክ 1000615556638…
📍 አላሁ አክበር

ወንድማችን አብዱ 200ሺህ ብር ገቢ አድርጓል። አላህ ይቀበለው። ሁላችሁም ድዐ አድርጉለት።

ወንድማችን አብዱ አላህ ይቀበልህ። ያወጠኸውን ሁሉ አላህ ይተካልህ። የቀረውንም ይባርክልህ። ወንጀልህን በሙሉ ይማርህ። አይብህን ይሰትርልህ። ልጆችህን ከምታስበው በላይ ሷሊህ ያደርግልህ። በልጆችህ ይካስህ። ያማረ ኻቲማን አላህ ይወፍቅህ። ያለ ሂሳብ ጀነት ከሚገቡ ባሮቹ መካከልም ያድርግህ አሚን።

እናንተስ?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
📍 አላሁ አክበር ወንድማችን አብዱ 200ሺህ ብር ገቢ አድርጓል። አላህ ይቀበለው። ሁላችሁም ድዐ አድርጉለት። ወንድማችን አብዱ አላህ ይቀበልህ። ያወጠኸውን ሁሉ አላህ ይተካልህ። የቀረውንም ይባርክልህ። ወንጀልህን በሙሉ ይማርህ። አይብህን ይሰትርልህ። ልጆችህን ከምታስበው በላይ ሷሊህ ያደርግልህ። በልጆችህ ይካስህ። ያማረ ኻቲማን አላህ ይወፍቅህ። ያለ ሂሳብ ጀነት ከሚገቡ ባሮቹ መካከልም ያድርግህ አሚን።…
📌 አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

200ሺህ ብር ያስገባው ወንድማችን አብዱ በድጋሚ 300ሺህ ብር ጨምሮ በጠቅላላ 500ሺህ ብር ለቀብር ቦታዎች መኪና ግዢው ገቢ አድርጓለ‍ል። ወንድማቸ‍እን አብዱ መልካም ስራዎችህ በሙሉ ሳይንጠባጠቡ በአላህ ዘንድ ተቀባይነትን ያግኙ። የኸይር ስራ መዝገብህ ለዘልዓለሙ ቤትህን በሚጠቅም ሥራ ይሞላ።

በምስጢር የጠየቅከውን ጉዳይ ጊዜ ሳይፈጅ ሳታስበው ስክትክት ብሎ እጅህ ይግባ። ከሴረኞች ክፉ እሳቤ እና ድርጊት ይጠብቅህ። በዱንያ አንገትህን ቀና የምታደርግ፣ በመጪው ዓለምም ከራስህ ላይ የክብር አክሊል የምትደፋ የአላህ ባለሟል ያድርግህ ።አሚን

🔴እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ? 📌ንግድ ባንክ 1000615556638…
🎈አላሁ አክበር 1ሚሊየን 300ሺ ብር አልፈናል!

📍ዛሬ 2 ሚሊየን ብር ሞልተን ማደር አለብን። ዝግጁ ናችሁ?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች….

በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ።

በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ?

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
📍 በሙሰላ አፕሊኬሽን በአካባቢዎ የሚገኙትን መስገጃ ቦታዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ🕌

📌 onelink.to/quvuv3

በተጨማሪም ቅዱስ ቁርአን ከነትርጉሙ ፣ የሰላት ወቅት ጠብቆ አዛን ፣ የቂብላ አቅጣጫ በሙሰላ መተግበሪያ ያገኛሉ።

🛑የሙሰላን Application [መተግበሪያ] በዚህ 👇ሊንክ ያገኙታል

📌 onelink.to/quvuv3
የሙስሊም ተማሪዎችና ሠራተኞ አለባበስ ጉዳይ በዘላቂነት እንዲቀረፍ እየተረቀቁ ያሉ ሕጎች ተገቢውን ትኩረት ይሻሉ።
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
የሙስሊም ተማሪዎችና ሠራተኞ አለባበስ ጉዳይ በዘላቂነት እንዲቀረፍ እየተረቀቁ የሃይማኖት ጉዳይ አዋጅ እና የመንግስት ሠራተኞች አዋጅን ጨምሮ ሌሎች በቅርቡ የተረረቁ ላሉ ሕጎች ተገቢውን ማድረግ ይገባል።

በቅርቡ በሰላም ሚኒስቴርና በፍትህ ሚኒስቴር የተረቀቀው የሃይማኖት ጉዳዮች አዋጅ ይዘት ከከልካይነት ይልቅ ፈቃጅነትን በተላበሰ መልኩ መውጣት ይገባል በሚል በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ስር በተቋቋመው ኮሚቴ አባልና የንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን ብዙ ጥረት አድርገናል።በተደጋጋሚ ረቂቅ አዋጁ ኒቃብንና ሰላቱል ጀመዓን መከልከል የለበትም በሚል ብዙ ሞግተን አብዛኛው የሚከለክለው ክፍል እንዲቀንስ ማድረግ ተችሏል።ሆኖም በአርቃቂው አካል የመጨረሻው ረቂቅ አዋጁ በቅርቡ ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤትና ወደ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት(ፓርላማ) ይላካል።በሚኒስትሮች ምክር ቤትና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም በሚሰጠው ማሻሻያ ላይም ከከልካይነት ይልቅ ይበልጥ ነፃነትን ባረገገጠ መልኩ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል።

አዋጁ የሙስሊም ተማሪዎችንና ሠራተኞችን የአለባበስና የእምነት ነፃነትን በሚያከብር መልኩ እንዲፀድቅ ለማድረግ እንዲቻል ከፓርላማ አባላትና ከሚመለከተው ሁሉ ብርቱ ጥረት ይጠበቃል።
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
Photo
እንደ አንድ አካል ተናበን፣ እንደ አንድ ልብ አስበን ጭካኔን ስሙን ጠርተን ልናወግዘው ይገባል።
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

ከዘገየም ቢሆን ዛሬ በሀሩን ሚዲያ ያየሁት ዘገባ ልቤን ሰብሮታል። ሀገርና ማህበረሰብን በስነምግባርና በመንፈሳዊ ስብዕና አንፀው ሀገር ተረካቢ ትውልድ የሚያፈሩ የሀይማኖች መሪዎችን ጭካኔ በተሞላበት መንገድ መግደል ትውልድን መግደል ነው።

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በታላቁ አሊምና ሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም በሆኑት በሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተፈፀመውም ይኸው ነው። ኢማማችን ከነበቤተሰባቸው ካገቱ በኃላ ለማስለቀቅ 2 ሚሊየን ብር የጠየቁ ቢሆነንም የሀይማኖት መምህር መሆናቸው እየታወቀ ከሰው ነፍስ ገንዘብን አብልጠው ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሊገደሉ ችለዋል።

ይህንን ጉዳይ ያለብሄር ልዩነት ፣ ያለ ሀይማኖት አጥር ሰብዓዊነት የሚሰማው የሰው ልጅ ሁሉ ሊያወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው። እንደዚህ አይነት አስደንጋጭ ክስተት ታዋቂ ግለሰቦች፣ የሀይማኖት መሪዎች፣ሲቪክ ተቋማት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቆም ብለው እንዲያስቡበት ማድረግ ካልቻለ የልጆቻችን ነገ እና እኛም የቆምንበት ዛሬ ጥያቄ ውስጥ ነው።

እንደ አንድ አካል ተናበን፣ እንደ አንድ ልብ አስበን ጭካኔን ስሙን ጠርተን ልናወግዘው ይገባል። የሀይማኖት መሪን መድፈር ቀይ መስመር እንደሆነ የትኛውም አካል ማወቅ አለበት።መንግስትም፣ የሀይማኖት ተቋማትም እንዲህ አይነት እሴት ሲሸረሸር በዝምታ ሊያልፉት አይገባም።

መንግስት በሰላማዊ ዜጎች እና በእምነት አባቶች ላይ እየተፈፀመ ያለውን አረመኔያዊ ግድያ እና እገታ ለማስቆም ሊሰራ ይገባዋል:: የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ የመንግስት ትንሹ ኃላፊነቱ ነው። ከኢማሙና ቤተሰቦቻቸው ግድያ ጋር በተያያዘ የሚመለከተው አካል ጉዳዩን አጣርቶ ለህዝብ እንዲያሳውቅ ጥሪዬን አቀርባለው።

በኢማማችን እና በቤተሰቦቻቸው አሳዛኝ ግድያ ሁላችን አዝንናል። አላህ ከሸሂዶች ይመድባቸው ዘንድ ዱዓችን ነው።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“የወንጀሎች ታላቅ ማለት ሰውዬው ወላጆቹን መሳደቡ ነው። አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ሰው ወላጆቹን ይሳደባልን? አሉ፦ አዎን! እሱ የሌላ ሰው አባት ይሰድባል። አባቱ ይሰደባል። የሌላ ሰው እናት ይሰድባል እናቱ ትሰደባለች።”

ቡኻሪ (5973) ሙስሊም (90) ዘግበውታል
ፎቷቸው የተመለከተው ተፈላጊው አባት አቶ ከማል ሙደሲር የተባሉ ሲሆኑ ከቤት ከወጡ ወራቶች የተቆጠሩ ቢሆንም ከወጡበት አልተመለሱም ተፈላጊውን አባት ያሉበትን አውቃለሁ! አይቻቸዋለሁ የሚል በተከታዮቹ  ስልኮች (0913197191 0912058012 )እንዲያሳውቀን በአላህ ስም እንጠይቃለን!! ፈላጊ ቤተሰቦቻቸው!!!
አሰላሙአለይኩም ወንድምና እህቶች የሶስተኛ ዲግሪ( PhD) መመረቂያ ጥናታዊ ጽሁፌን በኢትዮጵያ ኢስላሚክ ኢንሹራንስ (ተካፉል) ላይ እየሰራሁ እገኛለሁ። እናም ይህንን ቃለ መጠይቅ የኢስላሚክ ኢንሹራንስ (ተካፉል) ተጠቃሚ ከሆኑ በመሙላት ወይም ይህንን ለሚጠቀም ሰው በማስሞላት እንድትተባበሩኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe6TnpNOYP3HP8wxwrK110N9cGRDMri0iE2wloMvCHKZPxAQg/viewform?usp=preview
2025/07/07 10:23:53
Back to Top
HTML Embed Code: