አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ኡስታዜ። እስኪ ወንድሜን አፈላልግልኝ በአላህ፣ ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ህፃን ሰሚር ቶፊቅ ይባላል። የሚኖረው መካኒሳ ኮንዶሚኒየም ሲሆን፣ ትላንት ከትምህርት ቤት መፅሀፍ ስለተቀደደበት ወላጅ እንዲያመጣ ሲነገረው ቤተሰቦቼ ይቆጡኛል ብሎ በዛው ወደ እቤት አልተመለሰም። እና እባካችሁን መካኒሳ ቆሬ አካባቢ ወይን አዲስ አበባ ውስጥ ማንኛውም ቦታ ያያችሁት ሰዎች ካላችሁ በ+251910063546 አባት ወይንም በ+251913443507 አጎት ይደውሉልን። እባካችሁን ቤተሰብ በጣም ተጨንቋል። ውለታችሁን ከአላህ ታገኙታላችሁ።