Telegram Web Link
በሙስሊም መቃብሮች አካባቢ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቅረፍና ዘላቂ ሰደቃ ለማኖር የዚህ ቻናል አባላት ከ10 ብር ጅምሮ እስከ 300ሺህ ብር በመለገስ እየተረባረባችሁ ያላችሁ ወንድም እህቶች አላህ ትልቁን ፊርደውስ ይስጣችሁ። እጥፍ ድርብ ይመንዳችሁ። ደረጃችሁን ከፍ ያድርግ። መኖሪያችሁን ከሚወዳቸው ባሮቹ ጋር ያድርግላችሁ።

የሄድነው ትንሽ ባይሆንም የሚቀረን ብዙ ነውና፥ የተቀረውን ገንዘብ ለማሳካት

📌100ሺህ የሚያዋጡ 150 ሰዎች

📌10ሺህ ብር የሚያዋጡ 1500 ሰዎች

📌5ሺህ የሚያዋጡ 3000 ሰዎች

📌1ሺህ የሚያዋጡ 1500 ሰዎች ታስፈልጉናላችሁ።

ስለዚህ ሁላችንም በምንችለው በመነየትና በመረባረብ የአቅማችንን እንሰድቅ! ሞባይላችንን አውጥተው የምንችለውን ገቢ እናድርግ።

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
17👍11
እህታችን አላህ ልጅ እንዲሰጠኝ ዱዓ አድርጉልኝ ብላ የአቅሟን ድጋፍ አድርጋለች ። ሌሎቻችሁስ?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
31👍18
አልሀምዱሊላህ ዘመቻው ተጠናክሮ እንደቀለ ነው። ሁሉም የሚችለውን የአቅሙን ድጋፍ እያደረግ ነወወ። አንተስ? አንቺስ?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
👍114
ወዳጆች አንዴ ላስቸግራችሁ!

ለዚህ ወንድም አንዴ ዱዐ አድርጉለት። አላህ በረካ ያድርግለት። በሀብት ላይ ሀብት፣ በዓፊያ ላይ ዓፊያ፣ በልጅ ላይ ልጅ፣ በኢማን ላይ ኢማን ይጨምርለት። በረካ ይሁን በሉ!

ወላሂ ለገባው 50 ሺህ ለአኺራ ትንሽ ነው!

🔴እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
23👍15
አህቶቻችን በቅርቡ ወደ አኼራ ለሄደው አባታቸው ጀነት እንዲሰጡ ብለው 23,300 ብር ሰድቀዋል። ዱዓ አድርጉላቸው!

አላህ ሰደቃቸውን ይቀበላቸው።ትልቁን ፊርደውስ ይስጣቸው። እጥፍ ድርብ ይመንዳቸው። ደረጃቸውን ከፍ ያድርግ። መኖሪያቸውን ከሚወዳቸው ባሮቹ ጋር ያድርግላቸው። ሰጪዎችም ልጆቻቸው ይባረኩ። አስታዋሽ አይጡ።
አሚን!

እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።


📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
28👍14
📌ትዝ ይላቹሀል....?

የዛሬ አመት በዚሁ እለት አሸረል አዋኺር ላይ በቦረና ዞን በያቤሎ ከተማ በ9ኙ ሰለምቴዎች የተቋቋመው መስጂድና መድረሳን ወንድሞቻችን ገንብተው መጨረስ አቅቷቸው ሲቸገሩ እኛም እንጨርሰው ብለን ለዚህ ቻናል አባላት ጥሪ ስናቀርብላችሁ?

አልሀምዱሊላህ ይኸው በናንተ ቤተሰቦቻችን እገዛ መድረሳው ዛሬ ላይ በዚህ መልኩ ተውቦ ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛልና እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ነው።

በዚህ መልካም ስራ የተሳተፋችሁ በሙሉ አላህ ይቀበላችሁ። ያወጣችሁትንም ያኖራችሁትም ይባረክ። በኸይር ስራ ሚዛናቸው ላይ ተባዝቶና ተነባብሮ ይከማችላችሁ። ሦደቃቸሁ ለጭንቅ ጊዜያቸው ይሁንላችሁ።
98👍36
ወንድማችን ረመዳን ሳይወጣብኝ ዋጋ ውድ በሆነበት ልነግድ ብለዋል። ዛሬ ሱና በፈርድ በሚታሰብበት፣ ፈርድ በ70 ፈርዶች በሚባዛበት ነው የምጋዛው። ሞኝ አይደለሁም ብሏል።

እኛስ ምን እንጠብቃለን?

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።


📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
👍2611
📌 ያ የቁጭት ቀን ከመምጣቱ በፊት ዛሬን እንጠቀምበት

ከነገ ፀፀት ለመትረፍ ሶደቃ እናብዛ። ሰዎች በፀፀት እሳት ከሚቃጠሉባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ "ምነው ጥቂት እድሜ አግኝቼ ሶደቃ ባደረግኩ?!" የሚል ነው። ሁሉን አዋቂው ጌታ እንዲህ ይላል፦

"አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና 'ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጎቹም ሰዎች እንድሆን ዘንድ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ' ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ።" [አልሙናፊቁን፡ 10]

ሟች እንዲህ የሚለው ለምን ይሆን በማለት ይጠይቃሉ የዒልም ሰዎች። ለምን "ጌታዬ ልስገድ፣ ልፁም፣ ሐጅ ላድርግ " አልተማፀነም? በማለት ይጠይቃሉ።

ሟች ወደ ምድር ተመልሼ ልመጽውት ዕድል ይሠጠኝ ያለው ያለምክንያት አይደለም። መመጽወት ያለው ዋጋ ከባድ በመሆኑ እንጂ። የትንሳኤ ቀን በዚያ የከባድ ሐሩሩና በጭንቁ ጊዜ እያንዳንዱ ሰው በሶደቃው ጥላ ሥር ነው የሚያርፈው። ዛሬ የምንሠጣት ምጽዋት በዚያ ቀን ትታደገናለች።
65👍14
ይህ አንድ ወንድማችን አሁን ስልኩን ጠቅ ጠቅ አድርጎ ገቢ ያደረገበት ደረሰኝ ነው! ትናንትም አስገብቷል። ዛሬም ደግሞ አስገብቷል። አላህ ይቀበው! እናንተስ?

ከታች ባለው አካውንቶች ገቢ እያደረጋችሁ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
23👍8
አሁንም ሌላ 5 ሺህ ብር ገቢ ተደርጓል። አላህ የወንድማችንን የሰጠውን ይቀበለው የቀረውን ገንዘብ ይባርክለት።እናንተስ?

ከታች ባለው አካውንቶች ገቢ እያደረጋችሁ T.me/contactuser99 ላይ ይላኩልን።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አ/አ ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ
👍188
2025/07/08 22:28:07
Back to Top
HTML Embed Code: