ባለፉት 29 ዓመታት የህገ-መንግስቱን ግልጽ ድንጋጌዎች ሆንብሎ ያለአግባብ በመተርጐም ሙስሊሙ ማህበረሰብ በልዩነት ሲጠቃባቸው የነበሩና ማህበረሰቡም ከፍተኛ ተቃውሞ ሲያቀርብባቸው የነበሩ መመሪያዎችና አሰራሮች መወገድ ሲገባቸው በዚህ ረቂቅ አዋጅ ውስጥ በድጋሚ ተካተው መገኘታቸው በህዝብ ዘንድ ከወዲሁ እየፈጠረ ያለው ከፍተኛ የስጋት ስሜት ለወደፊቱም ከሀገር ደህንነትና ሰላም አንፃር የሚያመጣውን ውጥረት ከግምት ውስጥ በማስገባት፣
አዋጁ በብስለትና በስክነት ታይቶ ተጨባጭ የሆኑ የጥናት ውጤቶች ተንፀባርቀውበት፣ ከገዳቢነት ይልቅ መብት ማስከበርን መርሁ ያደረገ አዋጅ እንዲሆን እንደገና እንዲከለስና ተጨማሪ ሰፊ ጊዜ ተወስዶበት እንዲወጣ ያለንን አቋምና ስጋት እየገለፅን ም/ቤታችን ከዚህ አንፃር የሙስሊሙን ማህበረሰብ ፍላጎትና መብት እንዲሁም በረቂቅ አዋጁ ላይ ቢካተቱ የሚላቸውን ገንቢ ሀሳቦች በዝርዝር በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ የሚያቀርብ መሆኑን እያሳወቀ ለዚህም ይረዳ ዘንድ ረቂቅ አዋጁ እንደ ተቋም በፅሁፍ እንዲደርሰን ለመጠየቅ እንወዳለን፡፡
“ከሰላምታ ጋር”

👉Iyyaafannoo!
Dargaggoon asii gaditti argitan kun Kaashif Abbaaraayyaa Abbaaluleessaa jedhama. Dhalataa Godina Jimmaa Aanaa Saqqaa Coqorsaa Ganda Gurraa Ulaa'ukkee yoo tahu, dhibee sammuu isa mudateef qoricha fudhachuuf Magaalaa Adaamaa kutaa magaalaa Bokkuu shanan Aanaa Torban Oboo dhufee, gafa Guyyaa Sanbata Xiqqaa jechun 11/08/16 tti naannoo sa'aa 8:00 erga bahee hin deebine.
Yeroo manaa bahu kanas T-Shartii magariisaa fi marxoo kan uffate yoo ta'u, Namni nama kana argitan nuuf eeraa gatii dadhabbii keessanii ni kaffalla jedhu maatiin isaa
Lakkoofsa bilbilaa eeruun itti kennamu:
0911060786
0963455574
0985679812
0938531237
0917833073

“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።”
ረሱል (ﷺ)
ረሱል (ﷺ)
🔴 ውዱዑን አሳምረህ አድርግ!
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦
“ውዱዑ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረው ሰው፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 245

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
የአፋር ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንትነትነትና በተለያዩ የስራ ሀላፊነቶች ሲያገለግሉ የቆዩት ሀጅ አብዱሰላም አህመድ ወደ ማይቀረው አኺራ ሄደዋል።
የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ታላቅ ወንድም ሀጅ አብዱሰላም አህመድ በአፋር ክልል በተለያዩ ሃላፊነት ላይ ሆኖ የአፋርን ህዝብ ሲያገለግሉ የቆዩ በስራ ኅላፊነታቸዉ ታማኝ በማህበራዊ ግንኙነታቸዉ በመልካም ስነ ምግባር የሚታወቁ አባት ነበሩ::
ሶላተል ጀናዛ የሚሰገደዉ በቤተል በአዲሱ የሙጀማዕ አት- ተቅዋ መስጂድ ሲሆን፤ ቀብራቸዉ ደግሞ በኮልፌ የሙስሊም መካነ መቃብር ይሆናል።
አሏህ በእዝነቱ ይቀበላቸው። አላህ ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላቸው። አሚን! 🤲🏽

“ለምስኪን ሶደቃ መስጠትህ ሶደቃ ነው። ለዘመድ ሲሆን ግን ሶደቃ እና ዝምድና መቀጠል ነው።”
ረሱል ﷺ
ረሱል ﷺ
ከማረሚያ ቤት ያመለጠው ወንጀለኛ ይፈለጋል!
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
በሆለታ ከተማ የመስጂድ ኢማም የነበሩትን ሸህ አህመድ ሙሀመድን በመግደል የ20 ዓመት እስር ፍርድ ተላልፎበት የነበረው አብዱልአዚዝ መሐመድ ጀማል የተሰኘው ወንጀለኛ ከሸገር ማረሚያ ቤት አመለጠ።
በሆለታ ከተማ ታላቅ ዓሊምና ኢማም የነበሩት ሼህ አህመድ ሙሀመድ ሚያዝያ 9 ቀን 2014 ዓ.ል ረመዷን ወር ላይ ለማሰገድ ወደ መስጂድ ሲጓዙ በነበረበት ወቅት በሁለት ጥይት ተደብድበው መገደላቸው ይታወሳል። በግዜው በዋነኝነት ግድያውን ያቀናበረው አቶ አብዱልዓዚዝ ሙሀመድ ጀማል የተባለው ግለሰብ በ ሞያሌ በኩል ሊያመልጥ ሲሞክር በዚሁ የፌስቡክ ገጽ ላይ ባደረግኩት ጥሪ በሻሸምኔ ከተማ ላይ በሻሸመኔ ሙስሊም ጀምዓ መያዙ ይታወሳል። በቁጥጥር ስር ከዋለ በኋላ በግድያ ወንጀሉ ተከሶ በጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ል. በዋለው ችሎት የ20 ዓመት ጽኑ እስራት ቅጣት ተላልፎበት ነበር።
ሆኖም የእስር ቅጣቱን በሸገር ማረሚያ ቤት እየፈጸመ እያለ በግንቦት 23 ቀን 2016 ከእስር ቤት በመሰወሩ በተገኘበት እንዲያዝ ያለበትን የሚያውቅና ያየ ሰው እንዲጠቁም ጥሪ ተላልፏል። የተፈላጊው ወንጀለኛ ምስል፣የአፋልጉን ጥሪ ደብዳቤና ተያያዠ መረጃዎች ከስር ተያይዟል።

🔴 ለሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚቀርቡ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች አጀንዳዎች
1ኛ የታሪክ ጅማሬን ፣የሀገር ጅማሬን ፣የሀገር አንድነት ጅማሬን፣ የሃይማኖትና የህዝቦች አመጣጥ(ወዘተ) ትርክትን መከለስ

ኢትዮጵያ ሀገራችን በሺዎች በሚቆጠሩ ዓመታት የሕዝብና የመንግሥት አደረጃጀት እና አስተዳደር ሂደት ውስጥ ረጅምና ውስብስብ የሆነ ሕብረ ብሔራዊ መስተጋብሮች የነበሩበትን ሂደት አሳልፋለች፡፡
በዚህም ሂደት ሕዝቦች በተለያዩ የአስተዳደራዊ ፣ፖለቲካዊ ፣ ብሔራዊና ፣ ብሔረሰባዊ እንዲሁም ሀይማኖታዊ ጭቆናዎች ተካሂደዋል፡፡ እነዚህ መካረሮች ከቅርብ አሥርተ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ተካረው መሳሪያ የሚያስነግቡ ክስተቶችንም ሀገራችን አሳልፋለች፡፡
በሀይማኖት መነሻነት የተለያዩ ችግሮች በአገራችን ሲከሰቱ ይስተዋላሉ፡፡ በተለይም ሙስሊሞች የፀሎት ቦታዎችን እንዳይገነቡ ፣ የቀብር ቦታ የማጣት ባስ ሲልም እስከአሁን ድረስ መስጊዶች የማይገነባባቸው አካባቢዎች መኖር ይስተዋላል፡፡ እንዲሁም ኢስላማዊ አለባበስና ሃይማኖታዊ መገለጫዎች በይፋ እንዳይተገበሩ ይደረጋል፡፡ ሙስሊም ሴት ኢትዮጵያዊያት ሂጃብ ለብሰው የመማር እንዲሁም በትምህርታቸው በሙያቸው በመንግስትና በታላላቅ የግል ተቋማት ሃይማኖታቸው በሚያዛቸው መልኩ ሂጃብ ለብሰው እንዳይሰሩ የቅጥር ክልከላዎች በሰፊው ይስተዋላሉ፡፡
ሀገራዊ ምክክር እና ብሔራዊ መግባባት በኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ በፊት ጥያቄውን የሚያነሱ አካላትን የሚያሳቅቅ እና በህግ ተጠያቂ የሚያደርግ አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከአምስት ዓመታት በፊት የመጣውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ ለሀገራችን ዘላቂ የህዝቦች የጋራ አብሮነት ዋስትና ሊሰጥ የሚችለው ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባት ላይ መድረስ መቻል ነው የሚል አቋም የለውጡ መንግስት እንደያዘ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም እነዚህንና ሌሎችንም ሀገራዊ ጉዳዮች በመድረክ ተወያይቶ ለመፍታት ያስችል ዘንድ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር1265/2015 መሰረት ተጠሪነቱ ለህዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ሆኖ እራሱን የቻለ ነፃ ተቋም ሆኖ ተቋቁሟል፡፡
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች በሙስሊሞች ዙሪያ በሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች ለማዘጋጀት እንዲያስችለው ትላልቅ ምሁራንን ያቀፈ የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ዝግጅት ኮሚቴ አዋቅሮ ሰፋ ያለ ጥናት አስጠንቷል፡፡ ም/ቤታችን ይህንን ጥናት በማስተባበር የመጨረሻ ውጤት የሆነውን ባለ 9 ዐብይ አጀንዳዎች እና 47 ንዑሳን አጀንዳዎችን ያቀፈ የሙስሊም ኢትዮጵያ ጥያቄዎችን አዘጋጅቷል፡፡ እነዚህኑ አጀንዳዎችን ለኮሚሸኑ እንደሚከተለው አቅርቧል።
1ኛ የታሪክ ጅማሬን ፣የሀገር ጅማሬን ፣የሀገር አንድነት ጅማሬን፣ የሃይማኖትና የህዝቦች አመጣጥ(ወዘተ) ትርክትን መከለስ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
የሀገር አመሰራረትና ጅማሬ ታሪክ ህዝቦች የዚያ ሀገር መስራችነትና ባለቤትነት ከመቼ ጀምሮ በምን መልኩ ነው የተጎናፀፉት የሚለውን ጥያቄ ይመልሳል፡፡ ባለቤትና መጤ ስያሜም የሚመነጨው ከዚሁ መሰረተ ሀሳብ በመነሳት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ስር ነቀል የትርክት ለውጥ ከሚፈልጉ ጉዳዮች ዋነኛው ይህ የሀገር ጅማሬና አመሰራረት ታሪክ ነው፡፡ በተለያዩ መንገዶች ያሉ ታሪኮችና ትርክቶች ተገቢውን ቦታ ተሰጥቷቸው ሊፈተሹ ይገባል፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብም በዚህ ጉዳይ ላይ የህልውና ጥያቄ አለው፡፡ የራሱ ታሪክና ትርክት አለው፡፡
ስለሆነም ሙስሊሙ ማህበረሰብ እኩልነት፤ፍትህን እና ርትዕን መሰረት በማድረግ ታሪኩ የኢትዮጵያ የታሪክ አካል እንዲሆንለት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ ላይ የሀገር ምሥረታና ተያያዥ የህዝቦችና የሀይማኖቶች አመጣጥ ታሪክ እንደገና እንዲከለስ ለማስቻል በአጀንዳነት እንዲያዝልን እንጠይቃለን፡፡

📌 ለሀገራዊ ምክክር ሂደት የቀረቡ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች አጀንዳዎች
2ተኛ የማህበረ-ኢኮኖሚ ታሪክ
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
የታሪክ ክርክር የማህበረሰብ ቅራኔ ከሚፈጥርባቸው ምክንያቶች አንዱ የሚፃፈው ታሪክ የፖለቲካና የገዢው ክፍል ታሪክ ብቻ በመሆኑ ነው፡፡ የማህበረ-ኢኮኖሚ ታሪክ የብዙ ህዝቦችን፣ በህዝቦች መካከል የነበረን መስተጋብር፣ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፍ ታላላቅ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ሰዎች እና በዚህ ዘርፍ ወሳኝ የነበሩ ስፍራዎችና ግዜዎች...የታሪካችን አካል እንዲሆኑ እድል ይሰጣል፡፡ በተለይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በኢኮኖሚ፣ በባህል፣ በጤና አጠባበቅ ፣በትምህርት--- ወዘተ ለሀገሪቱ ያበረከተው ማህበራዊ-ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው፡፡
በመሆኑም ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለዚህች ሀገር ያበረከተውን የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አስተዋፅኦውን ያካተተ ታሪክ እንዲኖረን በሀገራዊ የምክክር አጀንዳው እንዲያዝልን እንጠይቃለን፡፡

AJANDAALEE MUSLIMOOTA ITIYOOPHIYAA ADEEMSA MARII BIYOOLESSAA IRRATTI DHIYAATAN
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
Biyyi keenya Itiyoophiyaan waggoota kumaatamaan lakkaawamaniif adeemsa ijaarsa
mootummaafi bulchiinsa ummataa akkasumas walitti dhufeenya ummata sabdaneessaa walxaxaa dheeraa keessa dabartee jirti.
Adeemsa kana keessatti ummattonni biyyattii cunqursa bulchiinsa, siyaasaa, sabummaa fi amantiis keessa darbaniiru. Walitti hammaachuu kunneen waggoota kurnaan dhiheenya darbaniin asittiammo waan hammaataniif biyyi keenya taateewwaan meeshaa waraanaa nama fudhachiisaniis dabartee jirti.
Rakkooleen maddi isaanii amantaa ta’e yeroo biyya keenyatti mudatan ni argama. Keessattuu
muslimoonni iddoo itti waaqeffatan ijaarachuu dhoorkamuunfi iddoo awwalchaa dhabuun yeroo
kana irra hammaatu ammo hanga ammaattuu(yeroo amma keessa jiruu kana) naannooleen Masjinni itti ijaaramuun itti dhoorkamu akka jiran ni mul’ata. Uffannaafi mallattoolee amanticha ibsan fayyadamuun ifatti dhoorgamui jiraachuun ni hubatama. Akkasumas akkataan uffannaa Islaamummaafi wantoonni amantii Islaamaa ibsan akka ifatti hin raawwatamne nitaasifama.Dubartoonni Muslimaa lammiilee Itoophiyaa hijaaba uffatanii akka hin
baranne.Akkasumas beekumsaa fi ogummaaa isaanitiin bifa amantiin isaanii isaan ajajuun hijaabauffatanii dhaabbattoota mootummaa fi kan dhuunfaa gurguddoo keessa akka hin hojjanneef uggurri qacarrii baldhinnaan ni muldhata.
Mariin guutuu biyyattii fi waliigalteen biyyoolessaa Itoophiyaa keessatti kanaan dura ajandaa qaamolee gaaffii isaan kaasan cinquu fi seeraan gaafatamttoota taasisan ta’ee turee jira.Jijjiirama biyyoolessaa waggoota shan dura dhufe hordofee mootummaan jijjiiramichaa ejjannoo marii biyyoolessaa waliin jireenya waata’aa ummattoota biyya keenyaatiif wabii ta’uu danda’u gaggeessuudhaan waliigaltee biyyoolessaa irra ga’uudha jedhu akka qabaate ni yaadatama waanta’eef kannneennii fi dhimmoota biyyoolessoo biraas waltajjii irratti waliin mari’achuudhaan akka hiikuuf dandeessissuuf komishiinii marii Biyyoolessaa bu’uura Labsii Lakk. 1265/2015 tiin itti waamaamni isaa Mana Marii Bakka Bu’oota Ummataatiif ta’ee dhaabbata walaba of danda’e
ta’ee hundeeffameera.
1️⃣ Jalqabbiin Seenessa Jalqaba Seenaa, Jalqaba Biyyaa, Jalqaba Tokkummaa Biyyaa,
Babal’ina Amantii fi Ummatootaa (Kkf) Irra Deebi’anii Ilaaluu.
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕
Jalqabbiin Seenaa hundeeffama biyyaa;gaaffii ummatoonni biyyattii yoomiifi eessatti akkaataa kamiin akka isaan hundeessummaa fi abbaa biyyuummaa gonfatan nideebisa. Moggasni ‘Abbaabiyyaa’ fi ‘Galtuu’ jedhuus yaada bu’uura kana irraa madda. Biyya keenna keenna keessatti
immoo jijjiirama seeneffamaa bu’uuraafi hundeqabeessaa wantooto barbaadan keessaa ijoon isa kana. Seenaa hundeeffama Biyyaa. Hawaasni Musliimaa Itiyoophiyaa seenaafi seeneffama mataa isaa qaba. gaafii jiraachuufi jiraachuu dhabuu qaba. seenaafi seeneffamni gara garaa ija xiinxalaatiin ilaalamee sakatta’amee eddoon isaaf malu kennamuufii qabaata.
Kanaafuu haala walqixxuummaa eeggateefi al-loogummaafi haqummaa qabuun seenaan
isaa kun qaama seenaa biyyatti akka ta’ee galmeeffamuuf nifedha. Seenaafi seeneffama
hundeeffama biyyaatiin walqabate wanti jiruufi seenaan dhufiinsa Ummatootaafi

የዙል-ሒጃህ ማስታወሻ
ዛሬ ሃሙስ (ግንቦት 29/2016) ዙል-ቀዕዳህ 29 ሲሆን ምናልባትም ይህ ወር በ29 ካለቀ ነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 1 ስለሚሆን ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ሰውነት ላይ መነሳት ያለባቸው ጸጉሮችንና ጥፍርን ማንሳት ተገቢ ነው።
ነቢዩ ﷺ በሐዲሣቸው የሚከተለውን ብለዋል፥ "አንዳችሁ ኡድሒያ ለማረድ ካሰበ የዙል-ሒጃህ ወር ከገባ በኋላ እርዱን እስኪፈጽም ድረስ ከጸጉሩና ከጥፍሩ ምንም አይንካ (አያንሳ)"
ይህን ትዕዛዝ እንደ ግዴታ በማየት "ኡድሒያ የሚያርድ ሰው የዙል-ሒጃህ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዒድ ሰላት ተሰግዶ እስኪታረድ ድረስ ጸጉርና ጥፍርን መቁረጥ ክልክል (ወንጀል) ነው" የሚሉ ሊቃውንት ስላሉ ከወዲሁ ጥፍርንና በሸሪዓህ የሚፈቀድን ጸጉር ማንሳት ይገባል።
ይህ ህግ የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያርደውን አባወራ ብቻ ነው።
©️ዛዱል መዓድ