Telegram Web Link
“በትንሳዔ ዕለት የስራ መዝገቡ አስደስቶት መመልከትን የወደደ እስቲግፋር ማድረግ ያብዛ።”

ረሱል (ﷺ)
👍364196
የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036
469👍184
“ከመልካም ስራዎች በላጩ ተግባር በሙእሚን ወንድምህ ልቦና ውስጥ ደስታን ማስገባት፣ ወይም እዳውን መክፈል፣ ወይም ምግብ ማብላት ነው።”

ረሱል ‎ﷺ
346👍71
እሔ ልጅ የወንድማችን ኡስታዝ ኑረላህ ሃሚዲን ልጅ ሲሂን
ስሙ፦ አብደልሙህስን ኑረላህ ሃሚዲን ይባላል።


የሸይከ መሀመድ ሃሚዲን ወንድም ልጅ ነው። በሸገር ከተማ ቡራዩ አከባቢ ሰኞ መስከረም 27 ከሰዓት በኋላ እንደ ወጣ አልተመለሰም ቤተሰብ በጣም ተጨናንቋል ያገኛቹት በዚህ ስልክ ቁጥር-0911479811
+251911235134
👍19957
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል
Photo
አብዛኛው ተሳክቷል፤ ውስን ይቀረናል!
📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕📕

በአዲስ አበባ የቀብር ቦታዎች ላይ ያለውን የብሎኬት ችግር ለመቀርፍ የብሎኬት ማምረቻ ማሽን ለመግዛት በወርሀ ረመዳን ጥሪ አቅርበን እንደነበር ይታወሳል።

ላቀረብነው ጥሪ እናንተም ሳታሳፍሩን የፈጠነ ምላሽ ሰጥታችሁን ለማሽን ግዢ የሚያስፈልገውን በቂ ገንዘብን መሰብሰብ ችለን እኛም በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን ገዝተን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ግቢ ውስጥ ተክለናል። በትናንትናው እለትም የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕረዝዳንት ሸህ ሱልጣን ሀጂ አማን በተገኙበት የማስጀመሪያና የሙከራ ምርት ማምረት ተችሏል።አልሀምዱሊላህ!

በማስጀመሪያው ፕሮግራም ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የከፍተኛ ምክር ቤቱ ፕሬዝደንት ክቡር ዶ/ር ሼህ ሱልጣን ሃጂ አማን ኤባ እንዳሉት ይህ የብሎኬት ማሽን በቀብር ስራ ሂደት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል። በመሆኑም ይህ እውን እንዲሆን ላደረገው አላህ ምስጋና ይድረሰው ያሉት ፕሬዝደንቱ ህብረተሰቡን በማስተባበር ማሽኑ እንዲገዛ ላደረጉት ኡስታዝ አህመዲን ጀበልን ጨምሮ የገንዘብ መዋጮ ላደረጉት በሙሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

ኡስታዝአህመዲን ጀበል በበኩላቸው ጥሪያቸውን ተቀብለው ምላሽ ለሰጡ ከ1 ብር ጀምሮ መዋጮ ላደረጉና ይህ ማሽን ተገዝቶ እስኪተከል ድረስ አሻራቸውን ላኖሩ በሙሉ ምስጋናቸውን ካቀረቡ በኃላ በቀጣይ የሚመረተውን ብሎኬት አዲስ አበባ ውስጥ ወዳሉት 10 ሙስሊም መካነ መቃብሮች ላይ ለማጓጓዝ ተሽከርካሪ መኪና ስለሚያስፈልግ ሁሉም የሚችለውን የአቅሙን ከታች በተቀመጠው አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለዚህ ዘላቂነት ላለው ሰደቃ የአቅሙን አሻራ እንዲያኖር ጥሪያችውን አቅርበዋል።

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
204👍87
🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች….

በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ።

በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ?

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
👍23095
ለቀብር ቦታዎች የሚመረቱትን ብሎኬቶች አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙት ወደ 10ሩም የቀብር ቦታዎች ለማጓጓዝ የሚያገለግል መኪና ለመግዛት ጥሪ ካቀረብን በኃላ ብዙዎች ምላሽ እየሰጡነ‍ኣ አሻራቸውን እያኖሩ ነው። እናንተስ?

📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
55👍29
ማሻአላህ ወንድማችን የቁርሴን ለነገው ቤቴ ብሎ ለቀብር ቦታዎች የብሎኬት ማጓጓዣ መኪና ግዢ የአቅሙን ድጋፍ አድርጓል። እናንተስ?

📌ሂጅራ ባንክ 1004444480001
📌ንግድ ባንክ 1000615556638
📌ዘምዘም ባንክ 0039579120101
📌አቢሲኒያ ባንክ 182273333
📌አዋሽ ባንክ 014221321497500
🔴አዲስ አበባ ሙስሊም ቀብር አስተዳደር ኮሚቴ

ገቢ ያደረጋችሁበትን ደረሰን በ @contactuser99 ላይ ይላኩልን።
84👍44
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል pinned «🔥 ለአህመዲን ጀበል የቴሌግራም ቸናል ቤተሰቦች…. በአላህ ፍቃድና በናንተ በቴሌግራም ቤተሰቦቼ እገዛ በቀን 8000 ብሎኬት ማምረት የሚችል ማሽን በኮልፌ ሙስሊም መቃብር ውስጥ መትከል ችለናል አልሀመዱሊላህ። እንኳን ደስ ያላችሁ። በቀጣይ ደግሞ ኮልፌ የሚመረተውን ብሎኬት ወደ 10ሩም ሙስሊም መካነ መቃብር ቦታዎች የሚያጓጉዝ መኪና ለመግዛት ተነስተናል። ልታግዙን ፍቃደኛ ናችሁ? 📌ንግድ ባንክ 1000615556638…»
2025/07/12 01:15:05
Back to Top
HTML Embed Code: