Telegram Web Link
በስምአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ካለማት በፊት የነበርክ አለማትንም አሳልፈህ ለዘላለም የምትኖር ህያው ጌታ አንተን እናመሰገንሀለን በቸርነትህ የማይገባንን እየሰጠህ ባባትነትህም እየተንከባከብከንም በረኝነትህም ነፍሳችንን እየመለስክ ፈልገህ ስላገኘህን ተመስገን እግዚያብሄር ሆይ በሚያስፈልገን ነገር ሁሉ ስለሞላህልን ተቀያያሪ የሆነውን አመላችንን ስለታገስክልን በይቅርታህና በምህረት ብዛት የዛሬ ሰው ስላልከን ተመስገን።

አቤቱ ሆይ የትውልድህን መከራ ሁሉ እንድትከፍለው እንደ ዮርዳኖስ የሚያገሳውን አላሳልፍ የሚለውን የፈተናውንም ቀን የሚተናነቀውን የመጨረሻውንም ትግል ድል እንድትነሳ እንደ ኢያሪኮ አፍና አፍንጫውን ያጣንለትን የሚገዳደረውን መከራ ድብልቅልቅ ያለውን መከራችንን ሁሉ በስምህ ሀይል በደምህ ጉልበት እንድታፈራርሰው እንማፀንሀለን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
እንኩዋን ለ 2014 በሰላም አደረሰን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻



🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼

🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼 🌼
🌼 🌼

🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼
🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼
🌼
🌼🌼🌼


, 🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼

🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼🌼🌼

🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼


🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼 🌼
🌼 🌼
🌼 🌼

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼 🌼 🌼 🌼
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼

🌼
🌼🌼
🌼
🌼🌼🌼
🌼
🌼


🌹አድሱ አመት🌹
🌹የሰላም🌹 🌹የጤና🌹
🌹የብልጽግና🌹 🌹የፍቅር🌹
🌹የአንድነት🌹 🌹የደስታ🌹
🌹አመት ይሁንልን🌹

https://www.tg-me.com/alazarproeth
ለመነሳት ☎️0943165014☎️
ለመነሳት ☎️0943165014☎️
https://www.tg-me.com/alazarproeth
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ።

ALAZAR PRO
2025/10/18 17:06:01
Back to Top
HTML Embed Code: