ጠላትን የረፈረፈው የሸዋ ፋኖ ቪዲዮ !

https://youtu.be/y7B0KNjMVxA
የጎጃም ህዝብ ጋዜጠኛ ወግድረስ ጤናውን ከብልፅግና ወታደር ያተረፈበት ጀግንነት !

https://youtu.be/PjoAKkboglg
ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ በአገዛዙ የተገደለበት 4ተኛ ዓመት መታሰቢያ መቃብሩ በሚገኝበት በላስታ ቅዱስ ላሊበላ ተዘጋጅቶ ውሏል።
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ከተማ ነዋሪ እና ለረዥም ጊዜ ባደረገው ሰላማዊ ትግል በተለይም በህወሓት መራሹ ኢህአዴግ ስርዓት ተደጋጋሚ የሆነ እስር፣ ወከባ እና ግፍ በተፈጸመበት በአቶ ተስፋዬ ታሪኩ መኖሪያ ቤት ግቢ ላይ ቦምብ መወርውሩን አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) ከራሱ ከተስፋዬ ለማረጋገጥ ችሏል።
#ኢድ ሙባረክ!!
💚💛❤️
2024/06/15 06:51:46
Back to Top
HTML Embed Code: