በተለያዩ መጠጥ ቤቶች ውስጥ ሙዚቃዎች ከፍ አድርገው በሚከፈቱበት ወቅት ደምበኞቹ እርስ በርስ ስለማይደማመጡ የማውራት ፍላጎታቸውን ይቀንሰዋል። በዚህም ደምበኞች ብዙ መጠጥ እንዲጠጡ ያደርጋቸዋል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
🤣338👍32❤27😁14🤯5😎5🫡4😱3
እ.ኤ.አ. መስከረም 16 ቀን 1937 በአርሰናል የመጀመሪያ ቡድን እና በአርሰናል ተጠባባቂው(ሁለተኛው) ቡድን መካከል የተደረገው ጨዋታ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌቭዥን የተላለፈ የእግር ኳስ ጨዋታ ሆኖ በታሪክ ተቀምጧል።
እንዲሁም አርሰናል በ2006 በቻምፒየንስ ሊግ 10 ተከታታይ ጨዋታዎችን ጎል ሳያስተናግድ በመውጣት ከሁሉም ክለቦች በልጦ ሪከርዱን ይዟል። ነገር ግን ይህ ሙሉ እንዲሆን በእግርኳሱ አንድ ነገር ማሳካት ብቻ ይቀራቸዋል።

❤152😁99👍11🍾4🤯2🕊1
በቻይና ውስጥ ለሴቶች ብቻ የተለየ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ። እነዚህ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አብዛኛውን ጊዜ ከህንጻው መግቢያ ወይም ከሱቅ መግቢያ አጠገብ የሚገኙ ሲሆኑ የመኪና ማቆሚያ ሂደቱን ቀላል ለማድረግ ከመደበኛ የፓርኪንግ ቦታዎች የበለጠ ሰፊ ናቸው
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
😁163❤31👍15
ሱፐር ማርኬት ጎራ ያለው የተራበ ዝሆን
አንድ በታይላንድ ከሚገኝ ብሔራዊ ፓርክ የወጣ ዝሆን በአቅራብያው ወደ ሚገኘው ሱፐር ማርኬት ጎራ ይላል።
በሱፐር ማርኬቱ ገብቶም በቀጥታ ፍሪጁ ወዳለበት ቦታ በመሄድ የሚፍልገውን ያህል ጣፋጮችን ፣ ሙዝ እና ሌሎች ምግቦችን ይወስዳል።
በዚህ ወቅት ታዲያ ሥራ ላይ የነበረው የሱፐር ማርኬቱ ባለቤት ዝሆኑን ለማባረር ይሞክራል። በኋላ ግን የዝሆኑን ድርጊት ሲያይ ምግብ ለመውሰድ ብቻ የመጣ መሆኑን በመረዳቱ ይተወዋል።
ወድያውም የብሔራዊ ፓርኩ ጠባቂዎች በቦታው በመድረስ በተረጋጋ ሁኔታ ዝሆኑን ከሱፐርማርኬት አስወጥተው ይወስዶታል።
ይህ በደህንነት ካሜራ የተቀረጸ ትዕይትም በማህበራዊ ሚዲያ ከተጋራ በኋላ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል።
በማንም ላይ ምንም አይነት ጉዳት ያላደረሰው ዝሆንም ወደፓርኩ ተመልሷል ተብሏል።
በፓርኩ ውስጥ ዝሆኖች የሚመገቡት ምግብ እየቀነሰ በመሆኑ አንድ አንድ ጊዜ ዝሆኖቹ እንዲህ ከፓርኩ ውጪ ምግብ ፍለጋ መውጣትን እያዘወተሩ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።
ታድያ በማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ የተለቀቀው ይህ ሁነት ለሱፕር ማርኬት ባለቤቱ ከብዙዎች ምስጋና እያጎረፈለት ይገኛል።

❤179👏43👍15😁7🥰1
እኚህ የአንድ ሙሉ ክፍለዘመን እድሜ ባለፀጋ አዛውንት በአንድ ካምፓኒ ወይም ተቋም ውስጥ ብቻ ረጅም ጊዜ(ከ80አመት በላይ) በመስራት የ Guinness World Records ላይ ስማቸውን ማፃፍ ችለዋል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
❤171👍29😁9🥰5👏5😢2
በ2 ሚሊዮን ዶላር ዕድሜን ለማርዘም የሚደረግ ሙከራ
የሰው ልጅ ዕድሜ ቢበዛ መቶ ነው፤ አብዛኛው ሰው 80ና 90ዎቹ ዕድሜ ላይ ደርሼ እንዳማረብኝ ይህችን ዓለም ብሰናበት ብሎም ይመኛል።
ከዚህ በተቃራኒው ደግም አንዳንዶች እርጅናን ከገታን ረጅም ዓመታትን ልንኖር እንችላለን በሚል የተለያዩ ሙከራዎችን ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ምንም እንኳን እስካሁን የተሳካ ሙከራ ባይኖርም ይህንን ማሳካት እችላለሁ ብሎ የተነሳ አንድ ባለሃብት አለ።
ብራየን ጆንሰን ይባላል። ትውልድ እና እድገቱ በአሜሪካ ዩታህ ግዛት ነው። እርጅናን ማዘግየትና ህመሞችን መቀነስ እንዲሁም ከማርጀት ይልቅ ወደ ወጣትነት መሸጋገር ይቻላል ይላል።
ብራየን የሰው ልጅ አፈጣጠር ልክ እንደ ኮምፒዩተር ሶፍትዌር መሻሻል የሚችል ነው ብሎ ያምናል።
''ብሉፕሪንት'' የተሰኘ ፕሮጀክትም በመንደፍ ‘የአላረጅም ፣ አልሞትም’ መንገዱን ተያይዞታል።
ሁሌም በየቀኑ የተለያዩ ቫይታሚኖችን ይውጣል፤ አመጋገቡንም እጅግ በጥንቃቄ የተሞላ ሲሆን፤ ስፖርትም ይሰራል። በተጨማሪም ለተወሰኑ ሰዓታት ብቻ ነው የሚተኛው።
ከፍተኛ የሕክምና ክትትልም በማድረግም የሰውነቱ እያንዳንዷን ጤንነት ለማወቅ ጥረት ያደርጋል።
የ47 ዓመቱ ሚሊየነር ብራየን ይህም አልበቃ ብሎት በየቀኑ ከአንድ መቶ በላይ የተለያዩ የመድኃኒት እንክብሎችን እየወሰደ ነው።
ሃይፐርባሪክ ኦክሲጅን በተሰኘ ቴራፒ አማካኝነት ዝግ በሆነና ግፊት ባለበት ከባቢ ውስጥ የተጣራ ኦክሲጅን አየር ወደሰውነቱ እያስገባ የተጎዱ ህዋሳቶቹ እንዲሻሻሉ በማድረግ እርጅናን ለመከላከል እየጣረ ነው።
ለ90 ቀናት በየቀኑ ለ1 ሰዓት ተኩል ያህል በዚህ አይነት ሕክምና አፉ ላይ የኦክሲጅን አየር ማስገቢያ አድርጎ ያሳልፋል።
ብራየን ህልሙን ለማሳካት በዓመት 2 ሚሊዮን ዶላር ያወጣል ፤ ይህንን ሁሉ እያደረገ ቢሆንም የግል ሕይወቱ ግን ችግሮች የበዙበት ነው። ከትዳሩ ተፋቷል ፣ ሐይማኖቱንም ትቷል።
ለ5 ዓመታት ይህንን ሙከራ ያደረገው ብራየን ግን ወደወጣትነቴ እየተመለስኩ ነው ይላል።
ዘላለም የመኖር ፍላጎት የብራየን ብቻ አደለም፤ የብዙ ሰዎች ፍላጎት ነዉ።
የብራየን ሕይወት አንድ ጥያቄን እንድናነሳ ይጋብዘናል፤ ሕይወት አጭር መሆኗን አምነን እንቀበል ወይስ ዕድሜያችንን ለማርዘም እንታገል?

❤94😭50😁26🤷♂9👏7😢5🤣5👍3🤩2
4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች
በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ... አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films እንግሊዘኛ ፊልም 👉 @Films_433 እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh ተከታታይ ፊልም English👉 @SeriesBayX ቱርክ ፊልም👉 Join Here Animation ፊልም 👉 JOin Here HOrror…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😱ሰሞኑን በ Google VO 3 የተሰሩት Ai ቪዲዮች
!ብዙ ሰዎችን ግራ እያጋቡ እያስፈሩ ይገኛሉ 😢
!ብዙ ሰዎችን ግራ እያጋቡ እያስፈሩ ይገኛሉ 😢
😁212🤯88😱24😢12🤣9❤8🤷♂8🤩3
ስለ አምስተርዳም ከተማ አስገራሚ እውነታዎች
👉አምስተርዳም ከተማ weed መሸጥ እና መጠቀም ህጋዊ (legal) የሆነባት አስገራሚ ከተማ ነች።
👉በበርካታ ሀገራት ዊድ መሸጥም ሆነ መጠቀም በህግ የሚያስቀጣ ቢሆንም በአምስተርዳም ከተማ ግን ህጋዊ እውቅና ተሰጥቶታል።
👉ዊድ የሚሸጥባቸው ሱቆች Coffee Shops ይሰኛሉ። በርካታ ቱሪስቶች የቡና መሸጫ ሱቅ መስሏቸው በስህተት ጎራ ብለው ቡና አለ ወይ ብለው ይጠይቃሉ፤ ነገር ግን coffe shops ውስጥ ቡና ሳይሆን weed የሚሸጥበት ሱቅ ነው።
👉በአምስተርዳም ከተማ ሴተኛ አዳሪነት፣ዝሙት (prostitution) ህጋዊ ነው። ከተማው ውስጥ red light district የሚባል አካባቢ ሴተኛ አዳሪዎችና sex workers በብዛት የሚገኙበት ስፍራ ነው።
👉ሌላው በአምስተርዳም ከተማ ውስጥ የሴተኛ አዳሪዎች ሙዚየም መኖሩ ከተማዋ ከሌላው ዓለም ለየት ከሚያደርጓት ገፅታዎች አንዱ ነው።
👉ሴተኛ አዳሪዎችን ፎቶ ማንሳትም ሆነ መቅረፅ ፈፅሞ የተከለከለ ነው፤ ሴተኛ አዳሪዎችን ፎቶ ማንሳት እስከ 240 ዩሮ ያስቀጣል።
👉አምስተርዳም ከተማ ውስጥ Red light district በተባለው ስፍራ sex በቀጥታ (live) የሚታይበት ሲኒማ ቤት ያለ ሲሆን፣ መግቢያው 2 ዩሮ ነው።

❤89😁76🤯32😢12🙊12💔10😭8👍2🔥2
አንድ የህንድ አውሮፕላን ዛሬ ተከሰከሰ። ብዙ ሰዎች ሞቱ። ህይወት በንፋስ ውስጥ እንደሚውለበልብ ሻማ በቀላሉ የሚጠፋ ነው። እንደ ሸክላ ተሰባሪ ነው። ሁሌም ለሞት ቅርብ ነን። ከሞት በኋላ ህይወታችሁን ምን ቁምነገር ሰራችሁት ብትባሉ ምን ትመልሳላችሁ?
ህይወት ሁሌም በሞት ነው የሚደመደመው። ከመሞት የበለጠ ኪሳራ አንድ ብቻ ነው—ያላፈቀረ ልብ፣ ያልሳቀ ጥርስ፣ ያልተሳመ ከንፈር። ሌላው ትርፍ ነው። የህይወትን ዋጋ የምንለካው፣ ልባችንን በዳሰሱት ስሜቶች ነው .ከዚህ አለም ትርፋችን ይኸው ነው።

💔260❤37😭27😁9🤷♂6👍6😢6✍1🔥1
ከህንድ ወደ እንግሊዝ በመሄድ የተሻለ ህይወት ለመኖር አስበው ነበር ጉዞ የጀመሩት .. ነገር ግን ይህ የመጨረሻው የቤተሰባቸው ፎቶግራፍ ሆነ 💔
😭546💔157😢34❤14🙏6😁4🤯3😱2
ኮመንት ታቃላችሁ ከሁሉም ቻናል አንስቻለው ይህ Amazing ብቻ ነው የቀረ ከዚም እንዳነሳ አታርጉኝ 😷 አደብ ግዙ ሃይማኖት ምናምን እዛው በለመዳችሁበት ጭንቅ ነው የሰለቸን ሃበሻ እርስ በእርስ መኖር ያቃተው በዚ ነው እኮ ያልበላንን ስናክ ስንባላ ነው ምንውለው ለለውጥ ተነሱ እስኪ 😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤144👏39👍6🙏2🙊1